Pictures◉‿◉
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
እናት ስትቆጣ ክፉ ትመስላለች
በሞት ስትለየን ታንገበግባለች
በጠፍጣፋ ድንጋይ ከተዘጋ በሩ
እናት አትገኝም እንደ ወፍ ቢበሩ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Photo unavailableShow in Telegram
እማ
ሁሉም ያንቺ ቀን ነው!
ላንቺ ልዩ ቀን አያስፈልግም!!❤️👸❤️
እማ የኔ እናት❤️
የኔ ብርታት❤️
የኔ ጠንካራ❤️
የኔ የህይወት መምህር ❤️
የኔ ጀግና❤️
እማ...እማ...ልበል እንጂ ያንችን ፍቅር እና ቦታ ሊገልፅልኝ የሚችል
ምንም ቃል የለም ብቻ ግን ህይወቴ ነሽ ❤️
ስደክም ብርታቴ ስዛን መፅናኛዬ
ስጨነቅ ተካፋዬ ስደሰት የደስታዬ ምንጭ ነሽ እማ ስለ አንቺ መናገር በጣም ከባድ ነው🥺🥺
ግን እማዬ ምድር ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ ለኔ ውዷ እና አስፈላጊዋ ነገር ነሽ ❤️😍❤️😍❤️😍❤️
የኔ ንግስት እናቴ እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 🥺🥺🙏🙏🙏
ሳቅሽን ሁሌም ልስማው እማ ደስታ ይሰጠኛል እና😍❤️
እድሜ ይስጥሽ እናቴ የኔ
ብርቱ ሴት😍❤️😍
መኖሬ ባንቺ ነውና እንድኖር ኑሪልኝ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ
እማ
እ ወ ድ ሻ ለ ው❤️❤️❤️
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💝
ያሳለፍነውን 30 ቀናት የረመዳን ፆምችንን እና ኢባዳ አላህ ይቀበለን🤲
በድጋሚ ኢድ ሙባረክ❤️
#share
•••••••••••••••••••••••••••••••
@maybani
@mayu_maybani