cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Etcare Hawassa™

📍Helping people flee away from the shack of poverty while living a healthy live 📍Change history by training and mobilizing the leaders for a great future Contact: @EtcareHawassabot @Etcaremoderator

إظهار المزيد
Ethiopia8 500لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
441
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Happening Now #Etcaregonder የኢቲኬር ጎንደር የመክፈቻ ስነስርአት በመካሄድ ላይ ይገኛል የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ማቲዎስ መባ የኢቲኬር ጎንደርን መርቀው ከፍተዋል I care! You care! We care! @Etcarehawassa @Etcarehawassabot @Etcaremoderator
إظهار الكل...
ኢቲኬር ጎንደር!!! ኢቲኬር ጎንደር ስራው ተጠናቆ ለምርቃት ዝግጁ ሆኗል። ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል I care! You care! We care! @Etcarehawassa @Etcarehawassabot @Etcaremoderator
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
የኢቲኬር ደሴ ቅርንጫፍ  ተመርቆ ተከፈተ። የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ የሆነው የደሴ ቅርንጫፍ በዛሬው እለት የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ የድርጅቱ የማኔጅመንት አባላት አሰልጣኞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም በርካታ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቆ ተከፍቷል። ኢቲኬር በአጭር ጊዜ  ውስጥ እየሄደ ያለበት የስኬት ጉዞ  አንዱ ማሳያ  ይህ የደሴ ቅርንጫፍ ሲሆን በቀጣይም ድርጅቱ ቅርንጫፎችን ለማስፋት በሂደት ላይ መሆንን የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አሳውቀዋል። I care! You care! We care @Etcarehawassa @Etcaremoderator @Etcarehawassabot
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ በደሴ የመክፈቻ ስነስርዓት ማክሰኞ የካቲት 28 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ የድርጅቱ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። I care! You care! We care @Etcarehawassa @Etcaremoderator @Etcarehawssadiscussion
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን I care!  You care! We care! @Etcarehawassa @Etcarehawassabot @Etcaremoderator
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ደሴ ዝግጁ? የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ በደሴ የመክፈቻ ስነስርዓት ማክሰኞ የካቲት 28 የድርጅቱ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል I care!  You care! We care! @Etcarehawassa @Etcarehawassabot @Etcaremoderator
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ደሴ ዝግጁ? የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ በደሴ የመክፈቻ ስነስርዓት ማክሰኞ የካቲት 28 የድርጅቱ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል I care!  You care! We care! @Etcarehawassa @Etcarehawassabot @Etcaremoderator
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Marvelously We Advance!!! ኢቲኬር አድማሱን እያሰፋ ነው!!! ኢቲኬር ወደ እርስዎ እየመጣ ነው። ቀጣዩ የኢቲኬር መዳረሻ ከተሞች ደሴ እና ጎንደር ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በቅርብ ቀን ቀጣዩን መዳረሻችንን በጋራ መርቀን እንከፍታለን ዝርዝር ሁኔታዎችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል! I care!  You care! We care! @Etcarehawassa @Etcarehawassabot @Etcaremoderator
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"It’s not about having the right opportunities. It’s about handling the opportunities right." Mark Hunter Happy Monday And Have a great week Ahead I care! You care! We care! @Etcaremoderator @Etcarehawassa @Etcarehawassabot
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.