ar
Feedback
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

الذهاب إلى القناة على Telegram

" ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።" (መዝሙረ ዳዊት 35:28) ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A

إظهار المزيد
2 037
المشتركون
+424 ساعات
+87 أيام
+5130 أيام
أرشيف المشاركات
ፊቴም ወደ እናንተ ይሆናል፥ እንድታፈሩም አደርጋችኋለሁ፥ አበዛችሁማለሁ፤ ቃል ኪዳኔንም ከእናንተ ጋር አጸናለሁ። — ዘሌዋውያን 26:9

IMG_4104.MOV20.97 MB

የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ — 2 ቆሮንቶስ 10:4

እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ — ያዕቆብ 4:7

የሥጋ ሕይወት በደሙ ውስጥ ነውና፤ ደሙም ከሕይወቱ የተነሣ ያስተሰርያልና በመሠዊያው ላይ ለነፍሳችሁ ማስተስረያ ይሆን ዘንድ እኔ ለእናንተ ሰጠሁት። — ዘሌዋውያን 17:11 እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም። — ዕብራውያን 9:22

ስላደረነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን ከምህረቱ የተነሳ አዳነን:: ቲቶ 3:5

አቤቱ፥ መንገድህን አስተምረኝ፥ ስለ ጠላቶቼም በቀና መንገድ ምራኝ። መዝሙረ ዳዊት 27:11

“ጣዖቶቻቸው ብርና ወርቅ፣ የሰው እጅ ሥራ ናቸው፤ አፍ አላቸው አይናገሩም፤ ዓይን አላቸው አያዩም… የሚሠሩአቸውና በእነርሱ የሚታመኑ ሁሉ እንደ እነርሱ ይሆናሉ።” መዝሙር 115፥4–8

በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን። ሮሜ 5:2

ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። መዝ 119:103

እኛም የነፍስ መልህቅ የሆነ ጽኑና አስተማማኝ ተስፋ አለን: ዕብ 6:19

10 እግዚአብሔር ሰማ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ረዳቴ ሆነኝ። 11 ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ልቅሶዬን ለደስታ ለወጥህልኝ፥ ማቄን ቀድደህ ደስታንም አስታጠቅኸኝ። መዝ 30:10-11