вεsт ~ мυsιc 🎹🎹
Welcome to this chana ☞ photo graphs ☞tik tok video ☞new music ☞funy pictures ☞profil photos ☞Couples photo ☞lelam bezu neger ylekekal just feta becha ☞Ye HBD photo endilekeklachu yemetfelgu Any coment or cross ☞@Leulfaf be gel awrugn
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ደግሞ ደግሞ ጀመሩ😖😖
ሊያወሩ ነዉ ስለኛ😍🙈🙈
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ🥰😘
ወዮ አቤት ምቀኛ🙆🏼♂
ፍቅሬን ጠብቅልኝ እባክህ ጌታዬ😍🥺🙏🏼
ሌላ ሌላ አዳያይ ይሄ ክፉ አይኔ👀🙈
ትለያለሽ....💋😍ትለያለሽ......❣❣
አንቺስ ትለያለሽ💖💖😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
1.15 KB
10330
ሀብታም ይደኸያል
ሀኪምም ይሞታል
ጎበዝ ይሸነፍል
ብልህ ይሳሳታል
የበራዉም ጠፍቶ
የሰሩት ይፈርሳል ።
ጌጥም ሆነ ጥበብ
ዉበት ሆነ ክብርም
ያማረበት ነገር
ማስቀየሙ አይቀርም
( ዶ/ር ከበደ ሚካኤል )
4910
ቀን አለ
ሽንፈት ቢነገር
ገዝፎ እንደ ተራራ
ስህተትህ ቢተረክ
መዉደቅህ ቢወራ
ተዋርዶም ተንቆም
ሰዉ መሆን ስላለ
አንገትህን አትድፍ
ቀና በል ቀን አለ
8530
.......ካምናው ካልተማርኩኝ ተመልሼ😞
እኔ ዛሬም ከደገመኝ🤯
እርምን አላውቅ ብዬ.....እንደገና🤦♀
አዬዬዬዬ ሰው ማመን ካመመኝ🤕
አሀ ሞኙ ልቤ አሀ ያልታደለ😪
አሀ ምን ሊፈይድ አሀ ተታለለ🥺
2.59 KB
5600