cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Mad personality 😨

Be positive

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
337
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰበር ዜና......እባክህ/ክሽ ካነበቡት በሁዋላ Shere አርጉት 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳 😯😯😯😯😯😯😯😯😯😯 😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞 ✅ ያልሰማ ካለ plz ለህይወትህ ስትል ስማ ✅ ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር😟 , ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም አደገኛ እባብ 🐍ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው😳 ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው እሱም ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው ፡፡ በትእግስትና በጥሞና ስላነበባችሁት አመሰግናለዉ 😂😂 እወዳቹሀለው መልካም አዳር 😍😍 ሼር አርጎ ማስደንገጥ እንዳረሱ 😂😂 😘😘😘❤️❤️❤️
إظهار الكل...
ዛሬ አልፎልኝ ባለ 25 ብር ካርድ ብሞላ Tele ምን ብሎ Text ቢልክ አሪፍ ነው . . . . Dear Customer ከየት አመጣህ😁😄😜
إظهار الكل...
ባለፉት 24 ሰአታት 9 አዳዲስ የታሸገ ውሀ ምርቶች፣ 11 አዳዲስ የTV ጣቢያዎች እና 92 የቴሌግራም ቻናሎች ወደ ገበያው ተቀላቅለዋል🤣
إظهار الكل...
"The power of fear" A documentary upon the great power of fear @madpersonality
إظهار الكل...
5.18 MB
ተመልከቱት ምን እንደሚል ጭራሽ humanity ውሀ በላው በቃ አደል እንደዚች አይነት አለም ላይ ነው እንግዲ ምንኖረው ይሄ ቆይ መሰልጠን ነው ወይስ መሰይጠን?? የsolitary confinement የተሻሻለው አይነት ይሆን እንዴ እስቲ ምን ትላላችሁ?? Comment ተጠቀሙ👇 @Abate_19 @madperson
إظهار الكل...
አዳም ዘ -ኢትዮጵያ የአዳም አባት መሬት ነው ከአፈር ተፈጥሯልና። አዳም የተፈጠረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።የተፈጠረበት አፈር "ስውሩ አፈር" ይባላል።አዳም በምድር ላይ የኖረው 930 ዓመት ነው።አዳም የሚለው ቃል አደመ፥ አማረ፣ተዋበ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ነው፡፡ስለዚህ የመጀመሪያው ፍጡር አዳም የስሙ ስያሜ የመጣው ከግእዝ ነው። # አዳም የተፈጠረው ከአራት ባህርያተ ሥጋ ማለትም፦ከነፋስ፣ከእሳት ፣ከውሀ፣ከመሬት እንዲሁም ከሶስቱ ባህርያተ ነፍስ ማለትም ከልብ ፣ከቃል፣ከእስትፋስ ሲሆን የተፈጠረበት ቀን እለተ አርብ 3 ሰዓት ላይ ነው።ሲፈጠር የ30 አመት ጎልማሳ ሆኖ ተፈጠረ። # አዳም የት ተፈጠረ ለሚለው በመጽሐፈ ሄኖክ ላይ “ኤልዳ” በሚባል ቦታ ተፈጠረ ይላል። ኤልዳ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው። ምክንያቱም አስሌዳውያን ወይም ኤልዳውያን የሚባሉ አሁንም ድረስ ጎጃም ውስጥ አሉ። ሄኖክ በመጽሐፉ ኤልዳ ነው የተፈጠረው ይላል ኤልዳ ከግዮን አትርቅም። # ግዮን ደግሞ የኤደን ገነት የሚያጠጣ ወንዝ ነው። አዳም ኤልዳ ከሚገኝ አፈር ተፈጥሮ በ40ኛ ቀኑ የግዮን ወንዝ ወደሚያጠጣት የኤደን ገነት አስገባው።አዳም ለሰባት አመታት የኖረው የአዴንን ገነት በሚያጠጠው ግዮን (አባይ) ዙሪያ ነው።በዘፍጥረት ምዕራፍ ሁለት ከቁጥር 13 ግዮን የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል።የሚያበራ ዕንቁና የሚያብረቀርቅ ዕንቁም ይገኝበታል።የግዮን ምንጭ ደግሞ ጎጃም ሰከላ ውስጥ ነው። #*በሳይንሳዊ ምርምር እንደተረጋገጠው በጎጃም በስተምዕራብ ፋዞግሊ የሚባል የወርቅ ማውጫ ቦታ ነበረ።ንጉሥ ድግናዣን በጎጃም በስተምዕራብ የሚገኘውን ፋዞግሊ የተሰኘውን የወርቅ ማምረቻ ለመቆጣጠርመቶ ሺህ የሚያህል ሠራዊት ይዞ በበጌምድር በኩል ሲዘምት በአሸዋ ተውጦ ቀረ። # ፋዞግሊ የወርቅ ማውጫን ዐፄ ካሌብ በአገዎች ያስጠብቀው ነበር።በደቡብ እየገነነ የመጣው የዳሞት መንግሥትም ይህንን የወርቅ ማውጫና የወርቅ ጎዳና ለመቆጣጠር ወደ ሰሜን ተጉዞ ነበረ።የዛግዌ መሥራች መራ ተክለ ሃይማኖትም በዚህ የወርቅ ጎዳና ጥበቃ ላይ ከተሠማሩት ኃያላን የጦር አዛዦች መካከል አንዱ ነበረ።ከላይ በጠቀስነው መረጃ አግባብ በግዮን ዙሪያ የሚያበራውና የሚያብረቀርቀው ዕንቁ ከታዋቂው የወርቅ ማውጫ ብዙም አይርቅም። # አዳም በምድር ላይ የኖረው 930 ዓመት ነው። የተቀበረው ኮሬብ በሚባል ቦታ ነው።ኮሬብ የሚባል ቦታም በአምሓራ ሳይንት ይገኛል።ክሬብ የዮቶር ርስት ነው።ሙሴ በግ የሚጠብቅበት የነበረ ተራራ ነው። *አራራት ተራራ የሚገኘው ጎጃም ዘጌ ነው *የኖኅ ሚስት መቃብር የሚገኘው ጭልጋ አይከል ነው። *የኖኅ መቃብር የሚገኘው ጎንደር ፋሲለደስ ግንብ ከተገነባበት ቦታ ላይ ነው። *ግማደ መስቀሉ የሚገኘዎ ቤተ አምሓራ ግሼን ማርያም ነው። *የቃልኪዳን ታቦቱ የሚገኘው አኩስም ነው። *ቅዱስ ኡራኤል የክርስቶስን ደም የረጨበት ቅድስ ጽዋ ተሰውሮ የሚገኘው መንዝ-እመጓ ቆጵሮስ ተራራ ላይ ነው። *በዚህ ጉዳይ ጥንታዊ ሰነዶች፣የተለያዩ መረጃዎች አሉኝ። አሠናድቸ በረድፍ በረድፍ የምጽፈው ይሆናል።እንዲያውም ከሺህ ዓመታት በፊት በግእዝ ቋንቋ የተጻፈ ጥንታዊ ሰነድ በአንድ አርሶአደር ጎጃም ውስጥ በአንድ ዋሻ ተገኝቷል።የጊዜና የገንዘብ ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ይፋ ለማድረግ አስበናል።ቀርቦ ከሚያግዘን ይልቅ ዘርፎን ለመሄድ የሚያስበው ብዙ ስለሆነ በምስጢር ተይዟል።ይኼ ክቡር ጥንታዊ ሰነድ አነጋገሪ መሆኑ አይቀርም።ያልተገለጡትን ይገልጣቸዋል ብለን እናስባለን።የተሰወሩ ቦታዎችን፣ታሪኮችን፣ማዕድ ኖችን፣ፒራሚዶችን፣ቤተ መንግሥቶችን፣ቤተ መቅደሶችን ይጠቁማል ብለን እናስባለን።እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል።
إظهار الكل...
የማወቅ ጥማትህ እግዚአብሔርን ለማወቅ የማይፈልግ ከሆነ ከንቱ ነው ፡፡ ስለ ምድር አውቀህ ስለ ሰማይ ዝንጉ ከሆንህ ፣ ስለሚጠፋው እንቅልፍ አጥተህ ስለማይጠፋው ከደነዘዝህ በእውነት ከንቱ ነህ ፡፡ የሚያውቀህን አምላክ ትተህ የማያውቁህን ዝነኞች ስታስስ መዋል ፣ ገና ፈሳሽ ሳለህ ሳትረጋ ያወቀህን ጌታ ገሸሽ ብለህ የካዱህን ስታስብ መኖር ፣ ወላጆችህ ሳያዩህ በዓይነ ምሕረት ያየህን እግዚአብሔር አለማየት ፣ ዓለም ሳይፈጠር የመረጠህን ምርጫህ አለማድረግ በእውነት ከንቱ ነው ፡፡ ደስታ የሌለው እውቀት ፣ ዕረፍት የሌለው ጥበብ እግዚአብሔርን ማወቅ የሌለበት ነው ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
አንድ ካህን ከሰው ተጣልቶ ለታሰረው የነፍስ ልጃቸው ዋስ ለመሆን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ያመራሉ። ከበር ፈታሹ ጋቢያቸውን አስወልቆ አገላብጦ ከፈተሻቸው በዋላ ያስገባቸዋል። ጊቢ ውስጥ ከገቡ በዋላ ድንገት ዞር ዞር እያሉ ወዴት መሄድ እንዳለባቸው የሚጠቁሟቸውን ሰው ሲፈልጉ አንድ የፖሊስ አባል ፀሀይ እየሞቀ መፅሐፍ ቅዱስ ሲያነብ ያዩታል። ባዩት ነገር የተደሰቱት ቄሱም "ፈጣሪ እና መንግስት ሳይታረቁ አልቀሩም" ብለው እያሰቡ ወደ ፖሊሱ ተጠግተው ሊጠይቁት ወደዱ በዛውም ዕውቀቱንም ለመፈተሽ "ልጄ የአዳምን ልጅ አቤልን የገደለው ማን እንደሆነ ታውቃለህ?" ባሉት ጊዜ ፓሊሱ ለአፍታም ቀና ሳይል "እኔ ምን አውቃለው ሂድና ሳጅን እያሱን ጠይቅ የነፍስ ግድያ መዝገቦችን እሱ ነው የሚመለከተው" አሉ ቄሱ ግራ ተጋብተው "ገዳዩማ ቃየል ነው" ቢሉት ከተቀመጠበት ተስፈንጥሮ ተነስቶ "ቅደም እንግዲያውስ ምስክር ትሆናለህ" ብሏቸው እርፍፍፍፍ 😂 😊😊😊😊😊😊😊😊 ይህን ታሪክ ያመጣሁት ወድጄ አይደለም ሦስት ነገሮችን ታዝቤ እንጂ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1. ብዙዎቻችን መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ የተራራ ያክል ይከብደናል የተለያዩ ልብወለዶችን ለማንበብ ግን የሚያህለን የለም 2. የምናነበውም ሰዎች ለይስሙላ እናንብ እንጂ ቃሉ በሕይወታችን ውስጥ አይተገበርም 3. ብዙውን ጊዜ የህግ ሰዎች ለካህናት አባቶች የሚሰጡት ቦታ የወረደ ነው (የዋልድባን መመልከት እንችላለን ) እግዚአብሔር ባከበራቸው ልክና በሃይማኖት አባትነታቸው ልናከብራቸው ይገባናል
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.