cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Maraki News

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 👇ማስታወቂያ ለማሰራት @Adis_pro

إظهار المزيد
Advertising posts
123 049المشتركون
-15624 hour
-747 يوم
-1 07330 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
👍 11
በአዲስ አበባ በዛሬዉ እለት ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታዉቋል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸዉን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ ግንባታዎች ህብረተሰቡን ለጎርፍ አደጋ እንደሚያጋልጡ በጥናት በመለየት ይህንን የአደጋ ስጋትና ተጋላጭነት በመሠረታዊነት የሚፈታ ፕላኑን የጠበቀ ዘላቂ የመፍትሄ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታዉቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በደረሰው በዚህ ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል::በመሆኑም ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳያጋጥሙ ህብረተሰቡ ከከተማ አስተዳደሩና ከእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልእክቶችን ተግባራዊ እንዲያደርግ አሳስቧል:: ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ህብረተሰቡ ፈጥኖ እንዲያሳዉቅ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
😢 5
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
إظهار الكل...
👍 2
የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
👍 11 2 2
650ሺህ ብር የተጠራው ሰንጋ 🐂 ታላቁ የሆሳዕና ገበያ በዘንድሮው አመት ያልተጠበቁ ሪከርዶችን ይዞ ተከስቷል። ወጣት ሚጥዬ ታደለ በእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ነዋሪ ነው። ወጣቱ በከብት ማድለብ ስራ ከተሰማራ በርካታ አመታትን አስቆጥሯል። በ2016 ዓ.ም በእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ያወጣል የተባለውን በጣዕሙ እና በአይነቱ ልዩ የሆውን የጅሩ ሰንጋ በሬ አድልቧል። ወጣት ሚጥዬ በንግግሩ በዘንድሮው አመት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆነን ሁላችንም የጅሩ አርሶ አደሮች ጣዕም ያለውን ሰንጋ አድልበናል ጊዜውን ጠብቀንም ለገበያ አምጥተናል ሲል ለእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ሚዲያ ተናግሯል። 650ሺህ ብር የተጠራው የጅሩስ ሰንጋ ስንት ብር ይሸጥ ይሆን? እየተባለ ገዢዎችን እየጠበቀ ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
👍 9🤝 1
ይህንን ያውቃሉ ?? በመካከለኛው ዘመን ጀርመናውያን አንድ አስደናቂ እና አስገራሚ ልምምድ ነበራቸው ይሄም በወቅቱ በጥርስ ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች ከጥርስ ህመም ለመፈወስ አህያ ይስሙ ነበር ምክንያቱም በጊዜው አህያን መሳም ለጥርስ ህመም እንደ መድሃኒት ይታመን ስለነበረ ነው እንደዛሬ ለምግብነት ሳትወል። ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
👍 6😁 4 1
🌟 Join Our Team! 🌟 We are looking for individuals to join our Telegram channel as News Posters! As a News Poster, you'll be responsible for sharing engaging content with our audience. 👉 Responsibilities: - Post news updates regularly on our Telegram channel. - Ensure content is engaging, relevant, and of high quality. - Collaborate with the team to brainstorm and develop content ideas. - Maintain consistency in posting schedule. 💼 What We Offer: - Flexible working hours. - Opportunity to work remotely. - Competitive compensation. To apply, simply send a message to @Adis_pro with a brief introduction and why you're interested in joining our team. ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
👍 5 2
ኢትዮጵያ ፤ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እቅድ እንዳላትና ለእርሱም እየሰራች ነዉ ተባለ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አመታት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን እንድታዘጋጅ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ታዝቧል። የአፍሪካ ዋንጫን እ.ኤ.አ በ 2029 ወይም በ2031 ለማዘጋጀት እየሰራን ነው ያሉት ሚኒስትሩ ለእቅዱ መሳካትም ቢያንስ ስድስት ደረጃቸውን የጠበቁ ስታዲየሞች አስፈላጊ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ካፍ ከዚህ በፊት ያልነበሩ አዳዲስ መስፈርቶችን በማስቀመጡ ኢትዮጵያ አንድም ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም እንዳይኖራት አድርጓል ሲሉም አቶ ቀጀላ መርዳሳ አስረድተዋል። ኢትዮጵያ የካፍን ደረጃ የሚመጥኑ ስታዲየሞች የሌላት በመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዘም ላሉ ጊዜያት ከሀገሩ ዉጪ ለመጫወት ተገድዶ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። የዉድድሩ አዘጋጅ ሀገራት ቢያንስ ስድስት ስታዲየሞችን እንዲያዘጋጁ ካፍ ቢያዝም ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ምን ያህል ዝግጁ ናት የሚለዉ ግን አጠያያቂ ነዉ። ☑️ @MarakiNews ☑️
إظهار الكل...
😁 15👍 6
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
إظهار الكل...
👍 3🤝 2
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
إظهار الكل...