ይቅርታን ከልባችን
👑 የይቅርታ ልብ ሁሌም ታላቅ ነው። ❤ ልባችንን በይቅርታ ሙሉ እያደረግን እግረመንገዳችንን 📃 Amazing,awesome and funny pictures 📚 አስተማሪ እና አዝናኝ ወጎች😊 📃 Best quotes📚 📃 አነቃቂ ፅሁፎች📖📖 📚 proverbs & Poems እናገኝበታለን። Get 2 L, Learn & Laugh ☺
إظهار المزيد523
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
#Some listen to understand....
#
🔑🔑
#Be_with_us
@yikrtan1
Repost from N/a
ስንቶቻችን ነን ያስቀየሙንን ይቅርታ ያደረግንላቸውል?ጥፋታችን ባይሆን ራሱ ይቅርታ ጠይቀን ለራሳቺን ሰላም ያገኘነው፤ይቅርታ ስለሚገባቸው ሳይሆን just ለራሳችን ሰላም ስለሚገባን ይቅርታ ና ይቅር ያልናቸው።
የተወጋ ቢረሳ...ይባል የለም፤ እነሱ እኮ እስከመፈጠራችን ረስተውናል።እኛ ግን በህመም ውስጥ እንኖራለን እና እስከመቼ እንደዚህ እንኖራለን ?ወዳጄ እንደኔ እንደኔ say sry fr everyone that make u sad and start to live a better life...u can see our God...eyegedelut enkan "ykir belachew yemiyaregutn ayawkumna" blo neber. Ykirtam stbalu embi atbelu kim meyaz wusti wustachinn ygelewalna.እና ይቅር በሉ ሁላችሁም፤ይቅርታ ባይሏችሁ እንኳን እናንተ በሉ ምንም የሚጎድልባችሁ ነገር የለም።ዛሬ ነገ ሳትሉ አሁን ደውሉ እና ይቅር or ይቅርታ በሉ።ከዛ ያለውን ሰላም ታዩታላችሁ።
መልካም ምሽት 🙏
Photo unavailableShow in Telegram
##
Keep happiness as your first priority!
🔑🔑
#Be_with_us
@yikrtan1
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.