SMART Market #FOREX Business Ethiopia
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
3200
2300
4900
100
🆔 የዚህ ገፅ ዋና ዓላማ ስለ ቢትኮይን ዲጂታል ገንዘብ ግንዛቤ ማስጨበጥ እና በዚሁ ገንዘብ እንዴት ስራ እንደምንሰራበት የሚያሳይ ነው 📝ሃሳብ ወይም ጥያቄ ካሎት በዚ ቦት ያድርሱን 💌 @Buy_BitCoin_ETH ወይም @AllEThBitcoinBot
5000
የሚፈልጉትን ዬኢንቫይቴሽን አይነት በ2 ቀናት ውስጥ በእጅዎት ይገባል፡፡ 1. Permanent residents invitation PR-I 2. Visit Invitation VI 3. Tourist Invitation TI 4. Business Invitation BI 5. Meeting and Conference Inv ይዘዙን 👇👇 @PR_InvitationBot OR👇 @Invitation1Bot
18700
የሚፈልጉትን ዬኢንቫይቴሽን አይነት በ2 ቀናት ውስጥ በእጅዎት ይገባል፡፡ 1. Permanent residents invitation PR-I 2. Visit Invitation VI 3. Tourist Invitation TI 4. Business Invitation BI 5. Meeting and Conference Inv ይዘዙን 👇👇 @PR_InvitationBot OR👇 @Invitation1Bot
27400
የሚፈልጉትን ዬኢንቫይቴሽን አይነት በ2 ቀናት ውስጥ በእጅዎት ይገባል፡፡ 1. Permanent residents invitation PR-I 2. Visit Invitation VI 3. Tourist Invitation TI 4. Business Invitation BI 5. Meeting and Conference Inv ይዘዙን 👇👇 @PR_InvitationBot OR👇 @Invitation1Bot
21900
Don't Cancel Your invitation Letter!!!
ፎርም ሞልቶ ማቋረጥ ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ስህተት
ለምን አልሞክረውም በሚል ያለቅድመ ክፍያ የምታገኘዋቸውን የፒ.አር ፎርሞች/ደብዳቤዎች ስለ- ማቋረጥ ማብራሪያ ለመስጠት ሞክራለሁ፡ ብዙዎቻችሁን ዋጋ እያሰከፈላችሁ ነው፡፡
አንዳንድ ሰዎች በቤተሰባችሁ፤ በጓደኛችሁ፤ በአማካሪዎች ወይም ጠበቃዎች ወ.ዘ.ተ በኩል ኢንቫይቴሽን ታስልካላችሁ፤ ከተላከላችሁ በኋላ ግን በቀጣዮቹ ተራ ምክንያቶች ታቋርጣላችሁ፤ ግን ይህ ፈጽሞ መሆን የለበትም❌
1. አገር መቀየር ልታስቡ ትችላላችሁ ለምሳሌ ኖርዌይ አስልካችሁ ሌላ ሸንገን አባል አገር ለመሄድ ብታስቡ ማቋረጥ የለባችሁም ምክንያቱም ካንስል ሆነ ማለት ድጋሜ ወደዛ አገር አትሄዱም ማለት ነው በየትኛውም ፕሮሰሰ፤ ስለዚህ አገር ለመቀየር ከምታስቡ አንዴ በጀመራችሁበት ብትሄዱና ከዛ አገር ገብታችሁ ወደምትፈልጉት ብትሸጋገሩ የተሻለ ነው፤ ፒ.አር ና ዜግነት አንዴ ከመለሳችሁ በኋላ ድጋሜ አታገኗቸውም፤ ያለቅድመ ክፍያ ስለተሰራ ብቻ አትከፍሉም ማለት አይደለም ያለክፍያ የሚሰሩላችሁ እኮ ካንስሌሽንን በመተማመን ነው፡፡
2. እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል ኢንቫይቴሽን ደብዳቤው 1 ገጽ ብቻ መሆኑ ወይም በእጃችሁ ሲገባ እንደተራራ ከብዷችሁ የነበረው ነገር ቀሎ ስለሚታያችሁ ወይም ትክክለኛ ባይሆንስ በሚል ሰበብ ወይም በክፍያ ባለመስማማት ለማቋረጥ ትወስናላችሁ፤ አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ኮንሱልታንቶችን ወይም ጓደኞቻችሁን የሸወዳችሁ እየመሰላችሁ ደብዳቤው ሲደርሳችሁ ትጠፋላችሁ ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ለሪፈንድ ያመለክታሉ፡ በዚህ ጊዜ ለምን ስፖንሰርሽፕ አቋረጣችሁ ሲባሉ የሚያቀርቡት ምክንያት ድራግ እንደምታዘዋዉሩ ወይም በወንጀል እንደምትፈልጉ አድርገው ሪፖርት ስለሚያዲርጉ እስከ እድሜአችሁ መጨረሻ ትታገዳላችሁ
3. ሳትወስኑ ኢንቫይቴሽን ደብዳቤ ማውጣት፤ ክፍያ ሳታዘጋጁ ወይም የሚከፍልላችሁ ቤተሰብ ሳይኖራችሁ ያለቅደመ ክፍያ ስለሰሩላችሁ ብቻ ትስማማላችሁ፤ ይህ በጣም ከባድ ነው፤ ቤተሰብ ከሆነ ያን ያህል ላይጠንክርባችሁ ይችላል ኢንቫይቴሽን ደላለ ከሆነ ግን ያለምንም ርህራሄ ያቋርጠዋል፡፡ ምክንያቱም እነሱ አትራፊ ናቸው ፕሮሰሱን አጠናቀው ከእናንተ የሚፈልጉት ኮሚሽን አለ ኮሚሽን እየጠበቁ ጭራሽ ዋናውን ካልከፈላችኋቸው ሊታገሱበት እሚችሉበት አግባብ የለም፤ በዚህም ምክንያት ሲቋረጥ ትታገዳላችሁ፤ የፓስፖርት ኮፒ ኢሚግሬሽን ጋር ስለላ በሌላ ፕሮሰስ ወይም አጋጣሚ ለምሳሌ ዲ.ቪ. ቢደርሳችሁ፤ የምትሰሩበት ድርጅት ወደ ውጭ ሊልካችሁ ቢፈልግ፤ በጋብቻ እድሉን ብታገኙ ወይም በማንኛውም ፕሮሰስ ብታደርጉ ሁሉም አይሳካም፤ እንደ ማስተካከያ ስማችሁን እስከ አያታችሁ ቀይራችሁ አዲስ ፓስፖርት እንኳን ብታወጡ ፎቶአችሁ ስላለ ከባድ ነው እሱንም ፕላስቲክ ሰርጅሪ ካላስቀየራችሁ በቀር
4. እምነት ማጣት፤ የሚሪጋግጥላችሁ ኤጀንሲ ቤተሰብ ወይም ኮንሱልታንት ከሌላችሁ ትክክለኛ ደብዳቤ መሆኑን አታውቁም፤ ስለዚህ ለማቋረጥ ታስባላች,ሁ ቢቋረጥም ችግር የለለው ሊመስላችሁ ይችላል፡ በተለይ በደላላ የምታወጡ ከሆነ እምነት ላይኖራችሁ ይችላል በዚህ የተነሳ ልታቋርጡት ትችላላችሁ፤ የተለያየ ኤጀንሲ ስታናግሩ የተለያየ መረጃ ስለሚሰጡ በተለይ የትምህርት ቪዛና የሥራ ቪዛ እሚቀላቀልባቸው ሰዎች ስላሉ እሱም ሊያወዛግቧችሁ ይችላሉ፤ የስራ ቪዛ የሚሰራ ስለትምህርት ቪዛ መረጃ አይኖረውም የትምህርት ቪዛ የሚሰራ ደግሞ ስለ ስራ ቪዛ ጠለቅ ያለ መረጃ አይኖረውም ማለት ነው፡፡
ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ልታቋርጡት ትችላላችሁ ግን ይህ ከመከሰቱ በፊት እናንተም ከመታገደችሁ በፊት ፤ የምትመርጡት አገር ወስኑ ፤ ስራ እንደምታገኙ እርግጠኛ ሁኑ፤ የምትሄዱበትን የቪዛ አይነት ወስኑ ከዛ በኋላ በቂ መረጃ ካላችሁ ኢንቫይቴሽን አውጡ
ከዚህ ውጭ ጀምራችሁ ባለማወቅም ሆነ በማወቅ የምታቋርጡ ሰዎች የራሳችሁ እድል ላይ ነው እምትቀልዱበት፤ በጣም ተጠንቀቁ ቅድሚያ እማያስከፍሉ ነገሮች በጣም ከባድ ናቸው🚨
:
እነሱም እሱን ማረጋገጫ ስለያዙ ባትከፍሉ ከከፍያው በላይ ስለሚበቀሏችሁ ነው ያለክፍያ የሚያወጡት ስለዚህ ጥንቃቅ ያስፈልጋል መልካም ጊዜ መልካም እድል ✈️
@PR_InvitationBot አልያም @Invitation1Bot ላይ አሁኑኑ ቅድመ ሟሟላት ያለቦትን አሟልተው ይዘዙን
🚝አሜሪካ ካናዳ አውሮፓና አውስትራሊያ እንዲሁም የኤዥያ አገራትን ጨምሮ
ኒው-ዮርክ አሜሪካን ጨምሮ በ4 አገራት ቅርንጫፍ አለን
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በቅርብ የተከፈተው ተጨማሪ የተሌግራም ፔጃችን ይቀላቀሉ ይከታተሉን
👇🏾👇🏻
https://t.me/joinchat/AAAAAEdrjMVrXAIDXDtmiQየሚፈልጉትን ዬኢንቫይቴሽን አይነት በ2 ቀናት ውስጥ በእጅዎት ይገባል፡፡ 1. Permanent residents invitation PR-I 2. Visit Invitation VI 3. Tourist Invitation TI 4. Business Invitation BI 5. Meeting and Conference Inv ይዘዙን 👇👇 @PR_InvitationBot OR👇 @Invitation1Bot
32730