ar
Feedback
Wolkite University Students' Union

Wolkite University Students' Union

الذهاب إلى القناة على Telegram

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "Our Reward Is a Student's Happiness!!!" TELEGRAM @WkUSU FACEBOOK_PAGE www.fb.com/WKUStsU EMAIL student.union@wku.edu.et WEBSITE https://wkusu.com

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Wolkite University Students' Union

تُعد قناة Wolkite University Students' Union (@wkusu) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 19 747 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 036 في فئة التعليم والمرتبة 1 757 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 19 747 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 948، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 56، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 58.19‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 28.38‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 11 471 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 5 594 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 107.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "Our Reward Is a Student's Happiness!!!" TELEGRAM @WkUSU FACEBOOK_PAGE www.fb.com/WKUStsU EMAIL student.union@wku.edu.et WEBSITE https://wkusu.com

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

19 747
المشتركون
+5624 ساعات
+5047 أيام
+94830 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

2019 Architecture placed
2019 Architecture placed

ማስታወቂያ ለጊቢያችን ተማሪዎች በሙሉ ፤ በተማሪዎች መኖሪያ ህንፃዎች (ዶርሞች) ውስጥ ያሉትን የንፅህና፣ የጥገና እና የሌሎች አገልግሎቶች ጉድለቶች ለማስተካከል እና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ከታች በተ
ማስታወቂያ ለጊቢያችን ተማሪዎች በሙሉ ፤ በተማሪዎች መኖሪያ ህንፃዎች (ዶርሞች) ውስጥ ያሉትን የንፅህና፣ የጥገና እና የሌሎች አገልግሎቶች ጉድለቶች ለማስተካከል እና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ አማካኝነት ያሉትን ችግር እና የዶርም ቁጥር በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። https://forms.gle/DkCyJUPEGmu4f3pQ6 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wkusu ፌስቡክ 👉 www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ 👉 https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በወልቂጤ ዩንቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ክፍሉ ለማህበራዊ ሳይንስም ሆነ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ክፍት በመሆ
ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በወልቂጤ ዩንቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ክፍሉ ለማህበራዊ ሳይንስም ሆነ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ክፍት በመሆኑ የቴአትር ትምህርት ክፍል በመምጣት መመዝገብ እና መማር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን። የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

በወልቂጤ ዩንቨርስቲ የሙዚቃ ትምህርት ክፍል መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ክፍሉ ለማህበራዊ ሳይንስም ሆነ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ክፍት በመሆኑ መመዝገብ መማር ትችላላችሁ ለበለጠ መረ
በወልቂጤ ዩንቨርስቲ የሙዚቃ ትምህርት ክፍል መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ክፍሉ ለማህበራዊ ሳይንስም ሆነ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ክፍት በመሆኑ መመዝገብ መማር ትችላላችሁ ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይክፈቱ ። @hayatu20tu https://t.me/+6l-gC0nUKU9iZGQ0 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

በዲፓርትመንት ምርጫ ምክንያት በአርክቴክቸር መግቢያ ፈተና ላይ ለውጥ ተደርጓል። መግቢያ ፈተናው ቅዳሜ ከ 4:00 ሰዓት ይሆናል። የኦረንቴሽን መርሃ ግብሩ ደግሞ ነገ ከ 10:30 ሰዓት ይካሄዳል። እባካችሁ በሰዓቱ ተገኙ፤ እንዳታመልጣችሁ!

#ማስታወቂያ #ለሩጫ_አፍቃሪያን_ተማሪዎች_በሙሉ፦ ውድ የግቢያችን ተማሪዎች እሁድ በቀን 10/01/2019ዓ.ም KEROD RUNNING ETHIOPIA ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ15 ኪ.ሜ ሩጫ
#ማስታወቂያ     #ለሩጫ_አፍቃሪያን_ተማሪዎች_በሙሉ፦ ውድ የግቢያችን ተማሪዎች እሁድ በቀን 10/01/2019ዓ.ም KEROD RUNNING ETHIOPIA ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ15 ኪ.ሜ ሩጫ (ከጊቢ ዋና በር-ወልቂጤ ከተማ) ታላላቅና አንጋፋ አትሌቶች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ለ6ኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም በሩጫ ውድድሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ቲሸርት በግቢው የሚሸፈን በመሆኑ ሬጅስትራር ህንፃ ላይ በሚገኘው የወ/ዩ/ተ/ህ ስፖርትና መዝናኛ ዘርፍ ቢሮ እስከ ቅዳሜ 09/01/2019ዓ.ም እስከ 10:00 ሰአት ድረስ ብቻ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።                                                የወ/ዩ/ተ/ህ/ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ለሥነ-ሕንጻ (አርክቴክቸር) ፕሮግራም ምዝገባ"ዕድሉን ይጠቀሙ፤ ዕድልዎን ይቅረጹ"በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ሕንጻ (አርክቴክቸር) ትምህርት ክፍል ሁሉንም ፍላጎት ያላቸው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለሥነ-ሕንጻ መግቢያ ፈተና እንዲመዘገቡ ይጋብዛል።ይህ ፈተና የፈጠራ ክህሎት ከተግባራዊ ዓላማ ጋር ወደሚገናኝበት፣ እንዲሁም ሃሳቦች ዘላቂ ንድፍ ወደሚሆኑበት ፕሮግራማችን ለመቀላቀል መግቢያ በርዎ ነው።ምዝገባ አሁን ተጀምሯልከ 05/01/2019 እስከ 10/01/2019 ዓ.ምየምዝገባ ቦታየሥነ-ሕንጻ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ቢሮየሥነ-ሕንጻ ማኅበር ቢሮ - አርክቴክቸር ሕንፃየተማሪዎች ሕብረት ቢሮ (ተለዋጭ)"የወደፊት ሕይወትዎን ይንደፉ፤ ዓለምን ይገንቡ። በቴሌግራም ላይ ለመመዝገብ @Ajstyles093 @Sely_ps ኦርየንቴሽን ቅዳሜ 10:30 ላይ ይኖረናል በአርክቴክቸር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

photo content

photo content

📍 ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን መግባት ጀምረዋል 📌 ሰኞ፣ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📢ዩኒቨርሲቲያችን ከ2ኛ ዓመት በላይ የሆኑ ነባር ተማሪዎች በዛሬው ዕለት
+4
📍 ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን መግባት ጀምረዋል 📌 ሰኞ፣ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📢ዩኒቨርሲቲያችን ከ2ኛ ዓመት በላይ የሆኑ ነባር ተማሪዎች በዛሬው ዕለት መስከረም 04 ቀን2019 ዓ.ም በመቀበል ላይ ይገኛል። 📢 ዩኒቨርሲቲያችን በ2019 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር-ማስተማርሂደቱን ለማስጀመር የሚያስችሉ አስፈላጊ ቅድመ-ዝግጅቶችን ማጠናቀቁን ገልጿል። 📢ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርታችሁን ለመከታተል ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለተመለሳችሁ ነባር ተማሪዎች በሙሉ «እንኳን ደህና መጣችሁ!» እያለ፣ አዲሱ የትምህርት ዘመን የስኬትና የውጤታማነት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ቀደም ሲል በተላለፈው የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ መሠረት፤ የማደሪያ ክፍል ምደባችሁን ከላይ በተያያዘው ፋይል ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ወደ ውቧ፣ አረንጓዴዋ እና የሰላም አምባሳደር ወደ ሆነችው ግቢያች የምታደርጉት ጉዞ የሰላም እና የስኬት ይሁንላችሁ! በዚህ አዲስ የትምህርት ዘመን በግቢያችን የምታሳልፉት ጊዜ፡- ቆይታችሁ የሰመረና በበጎ ትዝታዎች የተሞላ፣ ጥረታችሁ ፍሬ አፍርቶ የላቀ ውጤት የምታስመዘግቡበት፣ ተስፋችሁና አላማችሁ ይበልጥ የሚለመልምበት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

+1
MALE FINAL(2).pdf4.42 KB

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደርን አጸደቀ። ዛሬ ረቡዕ፣ ጳጉሜ 04 ቀን2018 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህሲን ሃሰን ሰብሳቢነት
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደርን አጸደቀ። ዛሬ ረቡዕ፣ ጳጉሜ  04 ቀን2018 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህሲን ሃሰን ሰብሳቢነት ባካሄደው ስብሰባ፣ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደርን መርምሮ አጽድቋል። በዚሁ መሠረት፡- ከሁለተኛ ዓመት በላይ ያሉ ተማሪዎች ምዝገባና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን መስከረም 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲሆን እንዲሁም የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም 07 እና 08 ቀን 2019 ዓ.ም ሆኖ በካላንደሩ ውስጥ ተካቶ ጸድቋል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደርን አጸደቀ። ዛሬ ረቡዕ፣ ጳጉሜ 04 ቀን2018 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህሲን ሃሰን ሰብሳቢነት
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደርን አጸደቀ። ዛሬ ረቡዕ፣ ጳጉሜ  04 ቀን2018 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህሲን ሃሰን ሰብሳቢነት ባካሄደው ስብሰባ፣ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደርን መርምሮ አጽድቋል። በዚሁ መሠረት፡- ከሁለተኛ ዓመት በላይ ያሉ ተማሪዎች ምዝገባና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን መስከረም 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲሆን እንዲሁም የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም 07 እና 08 ቀን 2019 ዓ.ም ሆኖ በካላንደሩ ውስጥ ተካቶ ጸድቋል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደርን አጸደቀ። ዛሬ ረቡዕ፣ ጳጉሜ 04 ቀን2018 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህሲን ሃሰን ሰብሳቢነት
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደርን አጸደቀ። ዛሬ ረቡዕ፣ ጳጉሜ  04 ቀን2018 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህሲን ሃሰን ሰብሳቢነት ባካሄደው ስብሰባ፣ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደርን መርምሮ አጽድቋል። በዚሁ መሠረት፡- ከሁለተኛ ዓመት በላይ ያሉ ተማሪዎች ምዝገባና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲሆን እንዲሁም የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም 07 እና 08 ቀን 2019 ዓ.ም ሆኖ በካላንደሩ ውስጥ ተካቶ ጸድቋል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

photo content
+1

#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ �
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መደበኛ ስብሰባውን በማድረግ የዕጩ ምሩቃን ምረቃ አጸደቀ *** ሴኔቱ:- በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጂስሌሽን አንቀጽ 158 እና 179 መሠረት 355 ዕጩ ምሩቃን የሚጠበቅባቸውን
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መደበኛ ስብሰባውን በማድረግ የዕጩ ምሩቃን ምረቃ አጸደቀ *** ሴኔቱ:- በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጂስሌሽን አንቀጽ 158 እና 179 መሠረት 355 ዕጩ ምሩቃን የሚጠበቅባቸውን የመመረቂያ መስፈርት ማሟላታቸውን በጥልቀት መርምሯል። በዚህም መሠረት በነገው እለት የሚመሰቁትን የ2018 ዓ.ም ዕጩ ምሩቃን አስፈላጊዎቹን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ማሟላታቸውን ካረጋገጠ በኋላ ምረቃቸውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። 17ኛ ዙር የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምርቃት ነገ ማለትም 18/10/18 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል ። የወ/ዩ/ተ/ ህብረትም  ለመላው የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርስቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለዚህ ታላቅ የደስታ ቀን አደረሳቹ ለማለት ይወዳል ። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

የ2018 የትምህርተ ዘመን ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!👨‍🎓👩‍🎓
የ2018 የትምህርተ ዘመን ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!👨‍🎓👩‍🎓