cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Nu ነger ቅmesu

@Yesat_lj_negni @0992618540

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
132
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የዲሲፕሊንን ጉልበት ተጠቀም ዲሲፕሊን ማለት አንድን ማድረግ ያለብኝን ትክክለኛ ነገር ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መደረግ ስላለበት ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ማንኛውም ችሎታና ብቃት ከዲሲፕሊን ውጪ ከንቱ ነው፡፡ ምክንያቱም ዲሲፕሊን ከሌለኝ ምንም እንኳ የማድረጉ እምቅ ብቃት ቢኖረኝና በነገሩ ባምንበትም ያንን ነገር ማድረግ ስለሚያስቸግረኝ ነው፡፡ በሌላ አባባል ዲሲፕሊን ከሌለኝ መልካም ልማድን ለማዳበር ፈጽሞ አልችልም፡፡ ሕይወቴን በዲሲፕሊን ካልመራሁ የምተገብረውን ነገር የሚወስንልኝ ያመንኩበት መርህ ሳይሆን የእለቱ “ሙድ” ይሆናል፡፡ ይህ እንዳይሆን ራስን በማሳመንና ከጊዜአዊ ስሜታችን አልፈን በመሄድ ያመንንበትን ነገር ለማዳበር የተግባር ድግግሞሽ ውስጥ መግባት አስፈላጊ ነው፡፡ ዲሲፕሊንን ለማዳበር መወሰድ ከምትችላቸው እርምጃዎች የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ 1. የምትፈልገውን እወቅ ማከናወን የምትፈልገውንና ጊዜህን ልትሰዋለት የሚገባህን ተግባር በግልጥ እወቅ፡፡ ይህ ቀዳሚና እጅግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ ዓላማህንና መድረስ የምትፈልግበትን ደረጃ በሚገባ ሳታውቅ ዲሲፕሊን ለማዳበር መሞከር ጊዜን ማባከን ነው፡፡ ስለዚህም በቅድሚያ ከየት ወደ የት መሄድ እንደምትፈልግ ጥርት ባለ መልኩ ለማወቅ ተጣጣር፡፡ 2. ለፍላጎትህ የሚመጥነውን ልማድ ለይተህ እወቅ የምትከተላቸው ዓላማዎቸ የራሳቸው የሆኑ ባህሪያት አላቸው፡፡ ወዳሰብከው ደረጃ ለመድረስ ምን አይነት ልማድ ብታዳብር ስኬታማ እንደምትሆን ማወቁ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ ልክ በአንድ አይነት ስፖርት ልቆ ለመገኘት ምን አይነት ልምምድ ማድረግና የትኛውን ጡንቻ ማዳበር እንዳለብህ ማወቅ ያለብን ያህል ሕይወትም እንዲሁ ነች፡፡ 3. ጀምር፣ ከጀመርክ ደግሞ አታቁም ለማዳበር የምትፈልገውን ዲሲፕሊን መተግበር ጀምር፡፡ ያመንክበትን ነገር በፍጹም ለነገ አታስተላልፈው፡፡ ሆኖም፣ መጀመር ብቻ በቂ እንዳልሆነም አስታውስ፡፡ የጀመርከውን ነገር ለማቆም ምንም አይነት ምክንያት አትስጥ፡፡ ውጤት እስከምታገኝ ድረስ ቀጥል፡፡ አንድን ነገር ደጋግመህ ከማድረግህ የተነሳ ሁኔታው ወደ ልማድ እንደሚቀየር አትዘንጋ፡፡ ©ዶክተር ኢዮብ ማሞ
إظهار الكل...
ፌስቡክ ላይ የማውቀው ፣ ምንሽር ታቅፎ ጓንዴ ተደግፎ ሲፎክር ሲሸልል ፣ ሁሉን ሲዘረጥጥ በአካል የማገኘው ጎማ ሲፈነዳ ፣ ጥሎኝ ሲፈረጥጥ😂 ።።። ፌስቡክ ላይ የማውቃት ፣ ቪ ኤይት ተደግፋ ባካል የማገኛት ፣ ባቡር ስትጋፋ ኑሮ አስመሳይ በዝቶ ፣ ኑሮን ኗሪ ጠፋ!😉 #ሼርርር @belaybekeleweyaa @belaybekeleweyaa ©በላይ በቀለ ወያ
إظهار الكل...
Melkam ken temegnehulachu nurulgni🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Andachin le andachi enasfelgalen ewedachiwalew
إظهار الكل...
በታሪክ ገፅ ላይ ጥሩና መጥፎ ጎን ፣ መስፈሩ ባይቀርም ሀገር በመሸጥ ግን አትታማም አንተ ፣ ክብር አታስደፍርም!!! ካራማራ። @BelayBekeleWeyaa
إظهار الكل...
ሰላም እንዴት ዋላቹልኝ አብዛኛዎቻችን አንድ በር ሲዘጋብን ሁለተኛውን ለማንኳኳት እንፈራለን። በዚህ ምድር ላይ ያለተቃውሞ እና ውድቀት ያሰበበት ስፍራ የደረሰ አንድም ሰው የለም። አሁን ከፍ ብለው የምናያቸው ሰዎች ሲጀምሩ እንደሁላችንም ሰዎች ተራ ነበሩ። ዛሬ ብዙዎች የሚያጨበጭቡላቸው ሰዎች ሀ ብለው ደረጃውን መውጣት ሲጀምሩ ከራሳቸው በቀር ያጨበጨበላቸው ሰው አልነበረም። አንድን ነገር ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብንም፤ ትልቅ ለመሆን ግን መጀመር መቻል ግዴታችን ነው። የዛሬው ስራችን የብዙ ሰዎችን አይን አልሳበም ማለት የነገ ስራችንም እንደዛው ነው ማለት አይደለም። ህልማችን ለሌሎችም ሰዎች እንዲታያቸው መጠበቅ ትልቁ እንቅፋት ነው፤ አንዳንዴ የስኬትን ጎዳና ስንመርጥ ግባችን ለሌሎች አይታያቸውም። ሌሎችን ለማሳመን መጣሩ ጊዜያችንን እንዳያባክንብን እንጠንቀቅ። መልካምና ውብ ምሽት ይሁንላቹ😍😍😍😍😍 @yeset_lj_negni ~~~ @hesabe_new @yeset_lj_negni ~~@kbr_ena_msgana
إظهار الكل...
በሐዋሳ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከፍተኛ ንብረት ወደመ‼️ በሐዋሳ ከተማ በተለምዶ ቤተሰብ መምሪያ ልዩ ስሙ እርሻ ጣቢያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ደረሰ ቡሳሮ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ቃጠሎው የደረሰው ትላንት ከሌሊቱ 10 ሰዓት ላይ ነው። "ቃጠሎው መጠነ ሰፊ ስለነበር በፍጥነት መቆጣጠር አልተቻለም" ያሉት ኮማንደሩ፤ ከሶስት ሰዓት በላይ በፈጀ ጥረት እሳቱን መቆጣጠር መቻሉን ተናግረዋል። የአካባቢው ህብረተሰብ፣ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የእሳት አደጋ መከላከያ እንዲሁም የፀጥታ ኃይሉ ባደረጉት ጥረት ቃጠሎውን መቆጣጠር እንደተቻለ አመልክተዋል። "በእሳት አደጋው የወደመው ንብረት ለጊዜው ባይታወቅም እስካሁን ባለው መረጃ አራት ባጃጅ፣ አንድ ዶልፊን ተሽከርካሪ፣ አምስት የንግድ ሱቆች፣ ሜሪ ጆይ የአረጋዊያን ማዕከል ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተረጋግጧል" ብለዋል። አካባቢው ሰዎች ተጠጋግተው የሚኖሩበትና የንግድ ሱቆች የሚበረክትበት በመሆኑ ከፍተኛ የንብረት ጉዳት መድረሱን ጠቁመው፤ በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ አረጋግጠዋል። እንደ ኮማንደሩ ገለጻ፤ የአደጋው መንስኤና የወደመውን ንብረት ለማወቅ ምርመራ እየተካሄደ ነው። @Esay_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
አስተውል ይሄ እውነታ ነው ‼️ •| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም !ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ ። •| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ ። •| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ ። •| አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም !ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ ። •| ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም ! በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ ። •| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም !ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ ። •| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ ። •| ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ ማለት እንጂ :: #share @lifehacking123 @lifehacking123
إظهار الكل...
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በፌዴሬሽን አንድ ሊሆኑ እንደሆነ አንድ የቅርብ ሰው ነግሮኛል። @yismakeworku
إظهار الكل...
Melkam yetmhrt amet yihunlachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...