cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

New Amharic songs

Best&New protestant songs

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
457
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

. | እንጸናለን | ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም ዘማሪት ቃል ኪዳን ጥላሁን እና ዘማሪት ቤተልሔም ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ ✅ @newamharicsongs✅ ✅ @newamharicsongs
إظهار الكل...
ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ህብረተሰቡ ግንዛቤ አግኝቶ በሽታውን የመከላከልና ስርጭቱን የመቆጣጠር ስራ ላይ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ለማድረግ ከሰታንፎርድ ሆስፒታል የቦርድ አባል የተገኘን መረጃ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡ ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ሊያውቁት የሚገባ መሰረታዊ መረጃ 1. በአፍንጫዎ ፈሳሽ እና ሲያስሉ አክታ የሚኖርዎት ከሆነ ህመምዎ የተለመደው ጉንፋን ነው፡፡ 2. በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) የሚመጣ ተዛማች በሽታ ሳምባን የሚያጠቃ ሲሆን ምልክቱም አፍንጫ ላይ ፈሳሽ (እርጥበት) የሌለው ደረቅ ሳል ነው፡፡ 3. ይህ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በመባል የሚታወቀው አዲስ በሽታ አምጪ ቫይረስ ሙቀትን የሚቋቋም አይደለም፡፡ በ 26/27 ድግሪ ሴንቲግሬድ በሆነ የሙቀት መጠን የሚሞት ነው፡፡ የፀሐይ ሙቀትን ይጠላል፡፡ 4. በቫይረሱ የተጠቃ አንድ ሰው ቢያስነጥስ፤ ቫይረሱ መሬት ሳያርፍ በአየር ላይ መነሳፈፍና መጓዝ የሚችለው ለ10 ጫማ ያክል ነው፡፡ ቫይረሱ አየር ወለድ ቫይረስ አይደለም፡፡ 5. ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በብረት ነገሮች ላይ ቢያስ ለ12 ሰዓታት ያህል በህይወት መቆየት የሚችል ሲሆን ስርጭቱን ለመከላከል እና በቫይረሱ እንዳይጠቁ ማንኛውንም ብረት ነክ ዕቃ በነኩ ቁጥር ወዲያውኑ እጅን በንጽህና መጠበቂያ ኬሚካል (ሳሙና) በደንብ መታጠብ ያስፈልጋል፡፡ በጨርቅ ነክ (fabric) ላይ ከ6-12 ሰአታት በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡ ነገር ግን የተለመደው የልብስ ማጠቢያ ሳሙና ይገድለዋል፡፡ 6. የሞቀ ውሃን መጠጣት ሁሉንም የቫይረስ አይነቶች ለማዳከም ውጤታማ ነው፡፡ ስለሆነም ፈሳሾችን ከበረዶ ጋር ላለመጠጣት ይሞክሩ። 7. ኮሮኖ ቫይረስ በእጅ ላይ ከ5-10 ደቂቃዎች ብቻ በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡ ስለሆነም እጅን ደጋግመው በሳሙና በደንብ ይታጠቡ፡፡ ከታጠቡም በኋላ ወዲያውኑ በሚመደርጉት እንቅስቃሴ እጅ ላይ ቫይረሱ ሊኖር ስለሚችል ሳያውቁት ዓይንን ሊያሹ፤ አፍንጫን ሊነካኩና ሌሎች መሰል ነገሮችን ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ ከነዚህ ድርጊቶችም ይቆጠቡ፡፡ 8. ሞቅ ባለ ውሃ ትንሽ ጨው በመጨመር አፍን መጉመጥመጥ እና ከኢንፌክሽን ነጻ ማድረግ ቫይረሱን ለመከላከል አንድ መንገድ አድርጎ መጠቀም ይገባል፡፡ በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) የተጠቃ ሰው ምልክቶቹ ምንድን ናቸው 1. ቫይረሱ መጀመሪያ ጉሮሮን ያጠቃል፡፡ ስለዚህ ለ3 ወይም 4 ቀናት የሚቆይ የጉሮሮ ህመም ይኖራል፡፡ 2. ከፍተኛ ትኩሳት ያመጣል፡፡ 3. ከዚያም ቫይረሱ ከአፍንጫ ፈሳሽ ጋር ይዋሃድና አየርን ከአፍንጫ/ ከአፍ/ ወደ ሳንባ የሚያመላልሰውን ቱቦ (trachea) ያጠቃል፡፡ በመቀጠልም ሳንባ ውስጥ ይገባና የሳንባ ምች (pneumonia) ያስከትላል፡፡ ይህ ሂደት 5 ወይም 6 ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል። 4. የሳንባ ምቹ ከፍተኛ ትኩሳት እና የመተንፈስ ችግር ያስከትላል፡፡ 5. በኮሮና ምክንያት የሚመጣው የአፍንጫ መታፈን በጉንፋን ምከንያት ከሚያጋጥመው የተለመደ ዓይነት መታፈን ጋር ተመሳሳይ አይደለም፡፡ የመዘጋት፤ አየር የማጠርና ራስን መቆጣጠር ያልቻሉ እንደሆነ ይሰማዎታል፡፡ በዚህ ጊዜ አፋጣኝ ትኩረት እና ክትትል ያስፈልግዎታል፡፡ የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ህመምን በሚያክሙ የጃፓን ሐኪሞች የተሰጠ ጥብቅ ምክር 1. ሁሉም ሰው አፉ እና ጉሮሮው እርጥብ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት፡፡ በፍፁም መድረቅ የለባቸውም፡፡ ቢያንስ በየ15 ደቂቃ ጥቂት ውሃ ይጎንጩ፡፡ ምክንያቱም ቫይረሱ ወደ አፍዎ ቢገባም እንኳን የሚጠጡት ውሃ ወይም ሌሎች ፈሳሾች ጉሮሮዎን በማጠብ ወደ ሆድ ውስጥ ያስገባቸዋል፡፡ ቫይረሱ ወደ ሆድ አንድ ጊዜ ከገባ በኋላ በጨጓራ ውስጥ ያለው አሲድ ቫይረሱን ሙሉ በሙሉ ይገድለዋል፡፡ በመደበኛነት በቂ ውሃ የማይጠጡ ከሆነ ቫይረሱ ወደ አየር ማስገቢያ ቧንቧ፤ ከዚያም ወደ ሳንባ ውስጥ ሊገባ ይችላል፡፡ ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው፡፡ 2. አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ለብዙ ቀናት ምንም ዓይነት የኢንፌክሽን ምልክት ለብዙ ቀናት ላያሳይ ይችላል፡፡ ታዲያ አንድ ሰው በበሽታው መያዙን እንዴት ሊያውቅ ይችላል? በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ትኩሳት እና / ወይም ሳል ኖሯቸው ወደ ሆስፒታል በወቅቱ ሲሄዱ አብዛኛውን ጊዜ ግማሽ ሳንባቸው (50%) በቫይረሱ ተጎድቶ (fibrosis) ነው የሚገኘው፡፡ ይህ ደግሞ በጣም የረፈደ ነው፡፡ የሳንባ ግማሽ (50%) በቫይረሱ ከተጎዳ በኋላ (fibrosis ከሆነ) ሊቀለበስ አይችልም። ስለሆነም ምልክቱ ከጅምሩ የታየባቸው ሰዎች በአስቸኳይ ወደ ሆስፒታል መሄድ ለባቸው፡፡ ራስን መፈተሸ ዘዴ በዚህ ረገድ የታይዋን ባለሙያዎች ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ((COVID-19)) ላለመያዛቸው በቀላሉ ራሳቸውን የሚፈትሹበት ዘዴን እንዲህ ይመክራሉ፡፡ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት አየር በረጅሙ ያስገቡ እና ወደ ውጪ ሳያስወጡ ከ10 ሰከንድ በላይ ለሆነ ጊዜ ይዘው ለመቆየት ይሞክሩ፡፡ ይህን ልምምድ ያለ ሳል፤ ያለ መጨናነቅ፤ ያለ መወጣጠር እና ሌላም ማድረግ ከቻሉ፤ ሳንበዎ በኢንፌክሽን ያልተጠቃ (no Fibrosis) መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ በእንዲህ ያለ አስቸጋሪ ጊዜ፣ እባክዎን በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ንፁህ አየር ባለበት አካባቢ የዚህ አይነት ልምምዶችን በመስራት የሳንባዎን ጤንነት ያረጋግጡ ፡፡ በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ስርጭትን ለመቀነስና በበሽታው ላለመያዝ ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ 1. ሰዎች በሚያስነጥሱበት እና በሚያስሉበት ወቅት አፍና አፍንጫን በሶፍት ወይም በክርን መሸፈን፤ 2. እጃችንን በሳሙና እና በበቂ ውሃ መታጠብ፤ 3. ከሌሎች ሰዎች ጋር ንኪኪን ማቆም (ለምሳሌም አለመጨባበጥ፤ ሰዎች በብዘት የሚሰባሰቡበትና መጨናነቅ ያለበት ቦታ አለመገኘት የመሳሰሉት)፤ 4. የተጠቀምንበትን ሶፍት ወደ መፀዳጃ ቤት በመጨመር ከፍሳሹ ጋር እንዲወገድ ማድረግ፤ 5. በፈሳሽ ነገሮችን (ውሃ) ቶሎ ቶሎ መጠጣት / መጎንጨት፡፡ ይህን መረጃ ለስራ ባልደረባዎ፣ ለጓደኛዎ እና ለቤተሰብዎ ያካፍሉ፡፡ ሁሉም ጥንቃቄ ያድርግ፡፡ @newamharicsongs @newamharicsongs @newamharicsongs
إظهار الكل...
🔻||ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም። አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል! በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡ < ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡ < በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡ 1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡ < በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡ < አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡ 2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡ 3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው? 1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል:: 2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል? 1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡ < ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡ < ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡ 2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡ 3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ። እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ እንዲደርሶ፦መረጃውን ያገኘነው ዶክተር ቤዛ የቴሌግራም ገፅ ላይ ነው። መረጃዎች እንድናደርሳችሁ 👍"SHARE" @newamharicsongs @newamharicsongs @newamharicsongs
إظهار الكل...
እግዚአብሔር ለአንተ/ቺ አስፈላጊ ነው❔ 🔎"እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። " (ትንቢተ ኤርምያስ 29:13) 💎እግዚአብሔር ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ ቢሆንም በሕይወታችን ምን ያህል ዋጋ እንደሰጠነው ለማየት ፊቱን እንድንራብ ይፈልጋል። 🎁ብዙ ክርስትያኖች የሚፈልጉት ከሰጭው ይልቅ ስጦታውን ነው። 🔥ነገር ግን የጌታን ፊት ከምንም በላይ የሚፈልጉም አማኞች አሉ፤ እነዚህ ሰዎች በእርግጥ ጌታን ያገኙታል! 🤔ሁላችንም እራሳችንን መጠየቅ የሚገባን በእውነት ጌታን ከስጦታው ይልቅ በፍጽም ነፍሴ፣ በፍጽም ሃሳቤ፣ በፍጽም ሃይሌ ወደዋለሁ ወይ የሚለውን ጥያቄ ነው።
إظهار الكل...
🙏 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ 🙏 እርግጠኛ ነሽ ግን አርግዘሻል? ዝሆን እና ውሻ በተመሳሳይ ጊዜ ፀነሱ፡፡ ከሶስት ወራቶች በኋላ ውሻዋ ስድስት ቡችላዎችን ወለደች፡፡ ዝሆኗ እንዳረገዘች ከስድስት ወር በኋላ ውሻዋ እንደገና ፀነሰች ፣ ዘጠኝ ወር ደግሞ ሌሎች ብዙ ቡችሎች ወለደች፡፡ የእርግዝና ስርዓቱ ቀጠለ፡፡ ውሻዋ በየሦስት ወሩ መውለዷን ቀጠለች። በአሥራ ስምንተኛው ወር ውሻዋ ወደ ዝሆኗ ጥያቄ ይዛ ቀረበች፤ “እርግጠኛ ነሽ ነፍሰ ጡር ነሽ? አሁን በሆድሽ ጽንስ አለ? ምክንያቱም በተመሳሳይ ቀን ነፍሰ ጡር ሆነናል ብለን ነበር፤ ከ16 በላይ ቡችሎች ወለድኩኝ እና አሁን ግማሾቹ በዚህ ሰዓት አድገው ትልቅ ውሾች ሆነዋል፤ ግን አንቺ አሁንም ነፍሰ ጡር ነኝ ትያለሽ፡፡ ምን እየሆነ ነው?" ዝሆኗም “እኔ እንድትረጂ የምፈልገው አንድ ነገር አለ፤ በማህጸኔ የተሸከምኩት ቡችላ ሳይሆን ዝሆን ነው፡፡ እኔ በሁለት ዓመት ውስጥ አንዱን ብቻ እወልዳለሁ፡፡ የምወልደው ግን ተራ እንስሳ ስላልሆነ ልጄ መሬቱን ሲመታ ምድር ይሰማታል፡፡ ልጄ መንገዱን አቋርጦ ሲሻገር የሰው ልጅ ቆሞ እያደንቀው ይመለከታል፤ እርሱ ሲንቀሳቀስ ሁሉም ይንቀጠቀጣል። የኔ ልጅ የፍጥረትን ትኩረትን ይስባል፡፡" አለቻት፡፡ ✍ ሌሎች መቅስፈት በሚመስል ጊዜ ነገራቸው ሲቀየርና የተሳካላቸው ሲመስልሽ በነሱ አትቅኝ፤ እምነትሽም አይጥፋ፤ በፍጹምም ተስፋ አትቁረጭ፤ ምክንያቱም የአንቺም ጽንስ የሚወለድበት ጊዜ ይመጣል። ምንም ጊዜ ወስዶ የማይመጣ ቢመስልም የተሻለው መምጣቱ የማይቀር ነው፤ እናም ሲመጣ ሰዎችን ሁሉ የሚያነጋግርና የሚያስደንቅ ይሆናል፤ የዘገየው የተሻለ ስለሆነ ነውና የአንቺን ጉዞ ከሌላ ከማንኛውም ሰው ጋር አታነፃፅሪ። 🙌መልካም ቀን
إظهار الكل...
✍️...#ግማሽ_ዕውቀት አውሮፕላን የሚያጸዳ ግለሰብ የአብራሪውን ክፍል (cockpit) እያጸዳ ድንገት በክፍሉ ውስጥ አንድ መጽሐፍ አገኘ:: የመጽሐፉ ርዕስ "How to fly an aeroplane for the beginners (Volume 1) ይላል:: የመጀመሪያውን ገጽ ገለጠ እንዲህም ይላል:- "የአውሮፕላኑን ሞተር ለማስነሳት ቀዩን መጫኛ (red button) ይጫኑ" ይላል:: አደረገው:: የአውሮፕላኑም ሞተር ተነሳለት:: ተደሰተ:: ቀጠል በማድረግም 2ኛውን ገጽ ገለጠ:: "አውሮፕላኑን ለማንቀሳቀስ ሰማያዊውን መጫኛ (blue button) ይጫኑ" የሚለውን አገኘ:: ተጫነው:: አውሮፕላኑም በሚገርም ፍጥነት መሄድ ጀመረ:: አሁን መብረር ፈለገ:: 3ኛ ገጽ ገለጠ:: "አውሮፕላኑ እንዲበር ለማድረግ እባክዎ አረንጓዴውን መጫኛ (green button) ይጫኑ" የሚል አገኘና ደስ እያለው ተጫነ:: አውሮፕላኑም በረረ:: ማብረር በመቻሉ በጣም ተደሰተ:: ለ20 ደቂቃዎች ያህል በረረና አሁን ማሳረፍ አለብኝ ብሎ አሰበ:: የመጽሐፉን ገጽ 4 ገለጠ:: ገጽ 4 እንዲህ ይላል:- "አውሮፕላኑን እንዴት እንደሚያሳርፉ ለመማር እባክዎን 2ኛውን መጽሐፍ (Volume 2) ገዝተው ይማሩ!" =============== እባክዎ ያለሙሉ መረጃ (information) ምንም ነገር አያድርጉ! ☞ ግማሽ እውቀት አደገኛ ብቻ ሳይሆን አውዳሚ ነው:: ☞ ከመነሳታችን በፊት መድረሻችንን እንወቅ ከመናገራችን በፊት እናስብ ። 🔹🔹🔹join ተቀላቀሉ🔹🔹🔹 🎄🎄 @addictedofjesus 🎄🎄 🎄🎄🎄 @addictedosjesus🎄🎄
إظهار الكل...
🗣የእግዚአብሔርን ቃል መናገር❗️ 📖"እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ፤ እነሆ ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ አለኝ።" ኤር 1:9,10 🚨በየለቱ የምንናገረው ቃል ሕይወታችንን የማስተካከልም ሆነ የማበላሸት አቅም አለው። ✔️እግዚአብሔርና ቃሉ አንድ ናቸው። የእግዚአብሔር ቃል መጣልን ማለት እራሱ እግዚአብሔር መጣልን ማለት ነው። 🏆የእግዚአብሔርን ቃል መናገር የማይቻለውን እንድንችል ያደርገናል፤ ህይወታችንን ደግሞ በእግዚአብሔር ሕይወትና በረከት ይሞላዋል።
إظهار الكل...
💧የሕይወት ውሃ💧 📖"ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ። ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።" (የዮሐንስ ወንጌል 7:37) 😭በዚህ ምድር ላይ ያለ የትኛውም ነገር የነፍስን ጥማት ማርካት አይችልም። ነፍሳችን ዙሪያችን ባሉ ሰዎች ወይም ባከማቸነው ገንዘብ እርካታን አታገኝም። 🚰ነፍስ እውነተኛ እርካታን ምታገኘው ከፈጠራት ከእግዚአብሔር ነው። ✅ከእግዚአብሔር የተቀበልነው የሕይወት ውሃ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ግን የነፍስቻንን ጥማት ለዘላለም ማርካት ይችላል😁
إظهار الكل...
✝እየሱስ የሚባለው ሰው✝ 📖 #ኢየሱስ_የሚባለው_ሰው ጭቃ አድርጎ አይኖቼን ቀባና ወደ ሰሊሆም መጠመቂያ ሄደህ ታጠብ አለኝ፤ ሄጄ ታጥቤም አየሁ አለ።" (የዮሐንስ ወንጌል 9:11) 💥እየሱስ ክርስቶስ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት ሰዎች ይልቅ የሰዎችን ሕይወት የቀየረ ነው። 💯እየሱስ ሁሉን የሚችል ዘላለማዊ አምላክ ነው። እንደሰው ደግሞ በምድር ላይ ሲመላለስ ሰው ሊገጥመው የሚችለውን ህመም በሙሉ የቀመሰ ነው። 😌እየሱስ ከፍም ብሎ ዝቅም ብሎ ስለኖረ በሕይወታችን የሚገጥመንን ውጣውረድ ይረዳናል። እየሱስ ጠበቃችን ሁልጊዜም አብሮን ነው!🙏
إظهار الكل...
ታግሶ ለኖረ ጊዜ መልስ መስጠቱ አይቀሬ ስለሆነ ባጣኸውሳይሆን ባለህ አመስግነህ ደስታን በቀላሉ ተጎናፀፍ @atsbeha12 @atsbaha12 @sucess14
إظهار الكل...