cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኡሙ ሱልጣን ኢቅራዕ ማህደር 📝

ኡሙ ሱልጣን ኢቅራዕ ቁርዓን እና የአረበኛ ትምህርት ማህደር እውቀትህ ጥቂትም ቢሆን በ እውቀት ተራመድ ብሩህ አዕምሮህን ለ ኢስላም አውለው። ➡️ በቻናሉ ላይ አስተያየት እና ጥያቄዎች ካአሎት በዚህ ይጎብኙን~ ⬇️⬇️ 👉 @GiveanIdaigroup 🌹🌹🌹🌹

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
938
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መካህ እና መዲናህ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 9፥28 *"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው፡፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ"*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْمُشْرِكُونَ نَجَسٌ فَلَا يَقْرَبُوا الْمَسْجِدَ الْحَرَامَ بَعْدَ عَامِهِمْ هَـٰذَا “መካህ” مَـكَّـة‎ ወይም “በካህ” بَكَّة አምላካችን አሏህ የማለበት እና ጸጥተኛ አገር ነው፦ 90፥1 *”በዚህ አገር እምላለሁ”*፡፡ لَا أُقْسِمُ بِهَـٰذَا الْبَلَدِ 95፥3 *”በዚህ በጸጥተኛው አገርም እምላለሁ”*፡፡ وَهَـٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ ለሰዎች መጸለያ መጀመሪያ የተኖረው ቤት በዚህ አገር ውስጥ ይገኛል፥ ይህም የአሏህ ቤት "በይቱል ሐረም" بَيْت الْحَرَام ማለትም "የተቀደሰው ቤት" ወይም "የተከበረው ቤት" ይባላል፦ 3፥96 *"ለሰዎች መጸለያ መጀመሪያ የተኖረው ቤት ብሩክና ለዓለማት ሁሉ መመሪያ ሲኾን ያ በበካህ ያለው ነው"*፡፡ إِنَّ أَوَّلَ بَيْتٍ وُضِعَ لِلنَّاسِ لَلَّذِي بِبَكَّةَ مُبَارَكًا وَهُدًى لِّلْعَالَمِينَ 5፥97 *"ከዕባን የተከበረውን ቤት፣ ክልክል የኾነውንም ወር፣ መስዋዕቱን እና ባለ ምልክቶቹንም መንጋዎች አላህ ለሰዎች መቋቋሚያ አደረገ"*፡፡ جَعَلَ اللَّهُ الْكَعْبَةَ الْبَيْتَ الْحَرَامَ قِيَامًا لِّلنَّاسِ وَالشَّهْرَ الْحَرَامَ وَالْهَدْيَ وَالْقَلَائِدَ የዚህን ቤት መሠረት የጣለው ኢብራሂም ነው፥ ይህ ቤት ያለበትን አገር የቀደሰውም እርሱ ነው። ልክ ነቢያችን"ﷺ" መዲናን ለመሥጂድ እንደቀደሱት ኢብራሂም መካህን ለመሥጂዱል ሐረም ቀድሶታል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 15, ሐዲስ 521 ጃቢር እንደተረከው፦ "ነቢዩም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ኢብራሂም መካን ቀድሷል፥ እኔም መዲናን ቀድሻለው"*። عَنْ جَابِرٍ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ إِنَّ إِبْرَاهِيمَ حَرَّمَ مَكَّةَ وَإِنِّي حَرَّمْتُ الْمَدِينَةَ "ሐረምቱ" حَرَّمْتُ የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! "ሐረመ" حَرَّمَ ማለት "ቀደሰ" ወይም "አከበረ" ማለት ነው፥ ይህ መካህ የሚገኘው መሥጂድ እራሱ "መሥጂዱል ሐረም” مَسْجِد الْحَرَام ማለትም “የተቀደሰው መሥጂድ” ወይም "የተከበረው መሥጂድ" ይባላል፦ 9፥28 *"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው፡፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ"*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْمُشْرِكُونَ نَجَسٌ فَلَا يَقْرَبُوا الْمَسْجِدَ الْحَرَامَ بَعْدَ عَامِهِمْ هَـٰذَا "ነጀሥ" نَجَس የሚለው ቃል "ነጂሠ" نَجِسَ ማለትም "ረከሰ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ርኩስ" ማለት ነው፥ መካህ እና መዲና የተቀደሱ ሥፍራዎች ስለሆኑ በሺርክ የተነጃጀሡ ሙሽሪኮች ወደ እዛ እንዳይቀርቡ አምላካችን አሏህ፦ "የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ" በማለት ነግሮናል። ተወዳጁ ነቢያችንም"ﷺ" በሐዲስ ላይ ከእነዚህ ስፍራዎች ክርስቲያን እና አይሁድ እንዲወጡ አዘዋል፦ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 21, ሐዲስ 69 ዑመር ኢብኑ ኸጧብ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *"ብኖር ኢንሻሏህ አይሁድ እና ክርስቲያንን ከዐረቢያ ባሕረ-ገብ አስወጣለው"*። عَنْ عُمَرَ بْنِ الْخَطَّابِ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ لَئِنْ عِشْتُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ لأُخْرِجَنَّ الْيَهُودَ وَالنَّصَارَى مِنْ جَزِيرَةِ الْعَرَبِ ‏"‏ "ጀዚራህ" جَزِيرَة ማለት "ባሕረ-ገብ" ማለት ሲሆን ይህም የዐረቢያ ባሕረ-ገብ በነቢያችን"ﷺ" ጊዜ እና በቀደምት ሠለፎች ጊዜ 180,000 km2 የሆነውን መካህን እና መዲህናን የሚያመለክት ብቻ ነው። ሚሽነሪዎች ግን በዘመናችን ያሉትን 3,237,500 km2 የያዘውን የዐረቢያ "ባሕረ-ገብ"Peninsula" ባህሬንን፣ ጆርዳንን፣ ኩዌትን፣ ኦማንን፣ ኳታርን፣ የመንን፣ ሠዑዲይን፣ ኢማራትን በማመልከት ከዐረቢያ ምድር አህሉል ኪታብ እንዲወጡ እንደታዘዘ ይናገራሉ፥ ቅሉ ግን "ጀዚራቱል ዐረብ" جَزِيرَة الْعَرَب የተባለው "አል-ሒጃዝ" ٱلْحِجَاز‎ ነው። "ሒጃዝ" حِجَاز‎ የሚለው ቃል "ሐጀዘ" حَجَزَ ማለትም "ለየ" "ከለለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "የተለየ" "የተከለለ" ማለት ነው፥ መካህ እና መዲናህ የተቀደሱ ሥፍራዎች በመሆን ተለይተዋል፤ ተከልለዋል። ከላይ ያለውን ሐዲስ የተረከልን ዑመር ኢብኑ ኸጧብ እራሱ አይሁድ እና ክርስቲያን ከአል-ሒጃዝ ምድር አስወጥቷል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 57, ሐዲስ 60 ዑመር ኢብኑ ኸጧብ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ *"ዑመር ኢብኑ ኸጧብ አይሁድ እና ክርስቲያን ከአል-ሒጃዝ ምድር አስወጣ"*። عَنِ ابْنِ عُمَرَ ـ رضى الله عنهما أَنَّ عُمَرَ بْنَ الْخَطَّابِ، أَجْلَى الْيَهُودَ وَالنَّصَارَى مِنْ أَرْضِ الْحِجَازِ
إظهار الكل...
«رسالة―الحجاب» ➪ሪሳለቱ አል- ሒጃብ ቀጣይ የኪታቡ ማብራሪያ ➪የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን ማስረጃ ↷ «ክፍል-③» 🔘የኪታቡ PDF ↷🔎https://goo.gl/wbkVRF 🎙በኡስታዝ አሕመድ ኣደም {【حفظه الله تعالى】} ➣⚘ t.me/TewhidSunnah #كوني_سلفية_على_الجادة💎 http://t.me/hidayaislam http://telegram.me/abuhyder @Mahdi_Quran_Recitation @slmatawahi @Islamhasanswer
إظهار الكل...
③ሪሳላቱ_አልሒጃብ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.AMR2.21 MB
قُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ وَسَلَامٌ عَلَىٰ عِبَادِهِ الَّذِينَ اصْطَفَىٰ ۗ آللَّهُ خَيْرٌ أَمَّا يُشْرِكُونَ (ሙሐመድ ሆይ)በል«ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ በእነዚያም በመረጣቸው ባሮቹ ላይ ሰላም ይውረድ፡፡አላህ በላጭ ነውን ወይስ ያ የሚያጋሩት (ጣዖት)። 🍁ሱረቱ አነምል http://t.me/hidayaislam http://telegram.me/abuhyder @Mahdi_Quran_Recitation @slmatawahi @Islamhasanswer
إظهار الكل...
8.47 KB
ቁርኣን እና ሐዲስ ውስጥ እየተፈናጀሉ መፈናጀል ብቻ ሳይሆን ባይብል ውስጥ እኮ እግዚአብሔር እራሱ ለምጻሙን ሁሉ፥ ፈሳሽ ነገርም ያለበትን ሁሉ፥ በሬሳም የረከሰውን ሁሉ ከሰፈሩ እንዲያወጡ አዟቸዋል፦ ዘኍልቍ 5፥1-4 *"እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ የእስራኤል ልጆች ለምጻሙን ሁሉ፥ ፈሳሽ ነገርም ያለበትን ሁሉ፥ በሬሳም የረከሰውን ሁሉ ከሰፈሩ እንዲያወጡ እዘዛቸው፤ ወንዱንና ሴቱን አውጡ፤ እኔ በመካከሉ የማድርበትን ሰፈራቸውን እንዳያረክሱ ከሰፈሩ አውጡአቸው። የእስራኤልም ልጆች እንዲሁ አደረጉ፥ ከሰፈሩ አወጡአቸው፤ እግዚአብሔር ሙሴን እንደ ተናገረው፥ የእስራኤል ልጆች እንዲሁ አደረጉ"*። "ሰፈር"camp" ሁሉም ሰው የማይገባበት ሥፍራ ነው። ከላይ የተዘረዘሩት ሰዎች የሚወጡበት ምክንያት ሰፈራቸውን እንዳያረክሱ ነው፥ "ከሰፈሩ አወጡአቸው" የሚለው ይሰመርበት። በአዲስ ኪዳንም ቢሆን ሴሰኛ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካር ወይም ነጣቂ ከሆነ ከእርሱ ጋር ምግብ መብላት የተከለከ ነው፥ ከዚያም ባሻገር፦ "አውጡት" የሚል ወፍራም ትእዛዝ አለ፦ 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥11-13 *"አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካር ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደነዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት"*። የማትገቡበት ቦታ የማትረግጡት ዋልታ እንደሌለ ሁሉ እኛም ባይብል ላይ ገብተን አሳብን ረብጣ በሆነ አሳብ ማረቃችንና ማርቀቃችን አይቀርም። የወታደር ሰፈር"cantonment" ለተለየ ዓላማ ከወታደር ውጪ ማንም አይገባም፥ የገባም እንዲወጣ ይደረጋል፥ ያ ማለት ሰውን ማግለል እንዳልሆነ እና እዛ ሰፈር ለመግባት መስፈርቱ ወታደር መሆን እንደሆነ ሁሉ መካህ እና መዲናህ ውስጥ ለመኖር መስፈርቱ ሙሥሊም መሆን ነው። አምላካችን አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
إظهار الكل...
إظهار الكل...
እየሱስ ለስቅለት ሞት ተልኳልን ? 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 በኢብን ሪድዋን የንፅፅር ግሩፕ ዕለተ ቅዳሜ 11፥03 በአላሕ ፍቃድ ይጠብቁን። 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 IBN REDIWAN COMPARATIVE ፌስቡክ https://www.facebook.com/groups/1177998699264108/ ዩቱዩብ👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCyCc8suAbBIT0Sley3I1aRQ የቴሌግራም ቻናል ፥https://t.me/ibnrediwancomparative_channel የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/ibnrediwancomparative
إظهار الكل...
የአይሁዳውያን ፈሣድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥64 *"ለጦር እሳትን ባጫሩ ቁጥር አላህ ያጠፋታል፡፡ በምድርም ውስጥ ለማበላሸት ይሮጣሉ፡፡ አላህም አበላሺዎችን አይወድም"*፡፡ كُلَّمَا أَوْقَدُوا نَارًا لِّلْحَرْبِ أَطْفَأَهَا اللَّهُ ۚ وَيَسْعَوْنَ فِي الْأَرْضِ فَسَادًا ۚ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُفْسِدِينَ "ፈሣድ" فَسَاد የሚለው ቃል "ፈሠደ" فَسَدَ ማለትም "አበላሸ" "አጠፋ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ብልሽት" ወይም "ጥፋት" ማለት ነው፥ በፈሣድ የተሰማሩ ሰዎች በነጠላ "ሙፍሢድ" مُفْسِد በብዜት "ሙፍሢዲን" مُفْسِدِين ይባላሉ። አይሁዳውያን ለጦር እሳትን ማጫር እና በምድርም ውስጥ ለማበላሸት መሮጣቸውን አምላካችን አሏህ ይነግረናል፦ 5፥64 *"ለጦር እሳትን ባጫሩ ቁጥር አላህ ያጠፋታል፡፡ በምድርም ውስጥ ለማበላሸት ይሮጣሉ፡፡ አላህም አበላሺዎችን አይወድም"*፡፡ كُلَّمَا أَوْقَدُوا نَارًا لِّلْحَرْبِ أَطْفَأَهَا اللَّهُ ۚ وَيَسْعَوْنَ فِي الْأَرْضِ فَسَادًا ۚ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُفْسِدِينَ እዚህ አንቀጽ ላይ "አበላሺዎች" ለሚለው የገባው ቃል "ሙፍሢዲን" مُفْسِدِين እንደሆነ አንባቢ ልብ ይለዋል። አይሁዳውያን በምድር ላይ በእርግጥ ሁለት ጊዜ ያበላሻሉ፦ 17፥4 *"ወደ እስራኤል ልጆች በመጽሐፉ ውስጥ እንዲህ በማለት አወረድን፦ "በምድር ላይ በእርግጥ ሁለት ጊዜ ታጠፋላችሁ፥ ትልቅንም ኩራት ትኮራላችሁ"* وَقَضَيْنَآ إِلَىٰ بَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ فِى ٱلْكِتَٰبِ لَتُفْسِدُنَّ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَّتَيْنِ وَلَتَعْلُنَّ عُلُوًّۭا كَبِيرًۭا እዚህ አንቀጽ ላይ "ታጠፋላችሁ" ለሚለው የገባው ቃል "ለቱፍሢዱነ" لَتُفْسِدُنَّ ሲሆን "ታበላሻላችሁ" ማለት ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ባመጡት ፈሣድ ቅጣቱ ለአሏህ የኾኑን ባሮች የብርቱ ኃይል ባለቤቶች የኾኑትን ናቡነደፆርን እና ሰራዊቱን በ 606 ቅድመ-ልደት”BC” ተነስተው ሡለይማን የገነባውን በይቱል መቅዲሥ አጥፍተውታል፥ በመቀጠል እንደ ግሪጎርያን አቆጣጠር በ 70 ድህረ-ልደት”AD” የሮም ጦር መሪ የሆነው ጀነራል ቲቶ እና ሰራዊቱ ከበው አጥፍተዋል። ይህ ተፈጻሚ ቀጠሮም ነበር፦ 17፥5 *“ከሁለቱ የመጀመሪያይቱ ቀጠሮ በመጣም ጊዜ ለእኛ የኾኑን ባሮች የብርቱ ኃይል ባለቤቶች የኾኑትን በእናንተ ላይ እንልካለን፡፡ በቤቶችም መካከል ይበረብሩታል፡፡ ይህ ተፈጻሚ ቀጠሮም ነበር"*፡፡ فَإِذَا جَاءَ وَعْدُ أُولَاهُمَا بَعَثْنَا عَلَيْكُمْ عِبَادًا لَّنَا أُولِي بَأْسٍ شَدِيدٍ فَجَاسُوا خِلَالَ الدِّيَارِ ۚ وَكَانَ وَعْدًا مَّفْعُولًا ከዚያ አምላካችን አሏህ ነቢያችንን”ﷺ” ከመሥጂዱል ሐረም ወደ መሥጂዱል አቅሷ በሌሊት አስኪዷቸዋል፦ 17፥1 ”ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቁ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ ከተዓምራቶቻችን ልናሳየው አስኼድነው”፡፡ እነሆ እርሱ አላህ ሰሚው ተመልካቺው ነው፡፡ سُبْحَانَ الَّذِي أَسْرَىٰ بِعَبْدِهِ لَيْلًا مِّنَ الْمَسْجِدِ الْحَرَامِ إِلَى الْمَسْجِدِ الْأَقْصَى الَّذِي بَارَكْنَا حَوْلَهُ لِنُرِيَهُ مِنْ آيَاتِنَا ۚ إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ እዚህ አንቀጽ ላይ “ያስኼደው” ለሚለው የገባው የግስ መደብ “አሥሯ” أَسْرَىٰ ሲሆን “ኢሥሯ” إِسْرَا የሚለው የስም መደብ እራሱ “ሣረ” سَارَ ማለትም “ተጓዘ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጉዞ” ማለት ነው። “ለይለቱል ኢሥሯ” لَيْلَة الإِسْرَا ማለት “የሌሊት ጉዞ” ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ ነቢያችንን”ﷺ” ከበይቱል ሐረም ወደ በይቱል መቅዲሥ በሌሊት ያስኬዳቸው “አል-ቡራቅ” በሚባል እንስሳ ነው፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 318 አነሥ ኢብኑ ማሊክ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *”ከአህያ ከፍ ብሎ ከበቅሎ ያነሰ፥ ነጭና ረዘም ያለ እንስሳ አል-ቡራቅ መጣልኝ። የእይታው መጨረሻ ላይ ኮቴውን ያሳርፋል፥ በእርሱ እስከ በይቱል መቅዲሥ ተጓዝኩኝ”*። عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ أُتِيتُ بِالْبُرَاقِ – وَهُوَ دَابَّةٌ أَبْيَضُ طَوِيلٌ فَوْقَ الْحِمَارِ وَدُونَ الْبَغْلِ يَضَعُ حَافِرَهُ عِنْدَ مُنْتَهَى طَرْفِهِ – قَالَ فَرَكِبْتُهُ حَتَّى أَتَيْتُ بَيْتَ الْمَقْدِسِ
إظهار الكل...
" ዛሬ በኔ ምርጫ ጁምአ ስለሆነ ሱረቱል ክሃፍን ልጋብዛችሁ 🌹🌹🌹 سورة الكهف كاملة 1431هـ - 2010م | مشاري راشد العفاسي" http://t.me/hidayaislam http://telegram.me/abuhyder @Mahdi_Quran_Recitation @slmatawahi @Islamhasan
إظهار الكل...
63.69 MB
“አል-ቡራቅ” الْبُرَاق የሚለው ቃል “በረቀ” بَرَقَ ማለትም “በረቀ” “በለጨ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ብርቅታ” “ብልጭታ” ማለት ነው፥ “መብረቅ” እራሱ “በርቅ” بَرْق ይባላል። ይህ እንስሳ ከአህያ ከፍ ብሎ ከበቅሎ ያነሰ፥ ነጭና ረዘም ያለ እንስሳ ነው። ይህ የተቀደሠ ሥፍራ በዚያ ጊዜ በሮሙ ባዛንታይን ሥር ነበር፥ ከዚያ እንደ ጎርጎሮሳውያን በ 640 ድኅረ-ልደት በዑመር ኢብኑል ኸጧብ"ረ.ዐ." ጀምሮ እስከ እስከ 1917 ድኅረ-ልደት በሙሥሊም የተለያዩ መንግሥት፣ ግዛት እና ሥርወ-መንግሥት ሥር ነበር። ከዚያ በእንግሊዝ አማካኝነት አይሁዳውያን ከተበተነቡት ወዚህ ቅዱስ ሥፍራ ተሰበሰቡ፥ አምላካችን አሏህ፦ "የኋለኛይቱም ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እናንተን የተከማቻችሁ ስትኾኑ እናመጣችኋለን" ባለው መሠረት መጡ፦ 17፥104 *"ከእርሱም በኋላ ለእሰራኤል ልጆች «ምድሪቱን ተቀመጡባት የኋለኛይቱም ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እናንተን የተከማቻችሁ ስትኾኑ እናመጣችኋለን» አልናቸው"*፡፡ وَقُلْنَا مِن بَعْدِهِ لِبَنِي إِسْرَائِيلَ اسْكُنُوا الْأَرْضَ فَإِذَا جَاءَ وَعْدُ الْآخِرَةِ جِئْنَا بِكُمْ لَفِيفًا ከዚያም በኋላ አሏህ ለእነርሱ ድልን መለስንላቸው፣ በገንዘቦችና በወንዶች ልጆችም ጨመረላቸው፣ በወገንም እንዲበዙ አረጋቸው፦ 17፥6 *"ከዚያም በኋላ ለእናንተ በእነርሱ ላይ ድልን መለስንላችሁ፡፡ በገንዘቦችና በወንዶች ልጆችም ጨመርንላችሁ፡፡ በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ"*፡፡ ثُمَّ رَدَدْنَا لَكُمُ الْكَرَّةَ عَلَيْهِمْ وَأَمْدَدْنَاكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَجَعَلْنَاكُمْ أَكْثَرَ نَفِيرًا አሁን ያለነው በኃለኛ ቀጠሮ ውስጥ ነው፥ አምላካችን አሏህ አይሁዳውያን ያጠፉትን ጥፋት እንዲያጠፉ ሙሥሊሞችን ይልካል፦ 17፥7 ”የኋለኛይቱም ጊዜ ቀጠሮ በመጣ ጊዜ ፊቶቻችሁን ሊያስከፉ፣ መስጁዱንም በመጀመሪያ ጊዜ እንደገቡት ሊገቡ እና ያሸነፉትንም ሁሉ ፈጽመው ማጥፋትን እንዲያጠፉ እንልካቸዋልን”*፡፡ فَإِذَا جَآءَ وَعْدُ ٱلْـَٔاخِرَةِ لِيَسُۥٓـُٔوا۟ وُجُوهَكُمْ وَلِيَدْخُلُوا۟ ٱلْمَسْجِدَ كَمَا دَخَلُوهُ أَوَّلَ مَرَّةٍۢ وَلِيُتَبِّرُوا۟ مَا عَلَوْا۟ تَتْبِيرًا "መስጁዱንም በመጀመሪያ ጊዜ እንደገቡት" የሚለው ይሰመርበት! መሥጂዱል አቅሷን ለመጀመሪያ ጊዜ የገቡት በዑመር ኢብኑል ኸጧብ"ረ.ዐ." ጊዜ ሙሥሊሞች ናቸው፥ ልክ እንደ እነርሱ ወደዚያ ቅዱስ ሥፍራ እንዲገቡ አሏህ ሙሥሊሞችን ይልካል። "ያሸነፉት" የተባሉት አይሁዳውያን ሲሆኑ የእነርሱ ሁለተኛው ፈሣድን ዛሬ ዓለምን አጥለቅቋል። "በምድር ላይ በእርግጥ ሁለት ጊዜ ታጠፋላችሁ" የሚለው ይሰመርበት! ዛሬ ጽዮናውያን አይሁድ በባንክ ወለድ፣ በአስካሪ መጠጥ ምርት፣ በዝሙት ፊልም ኢንዱስትሪ ዓለምን እያበላሹ ይገኛሉ። ይህንን የአይሁድ ፈሣድ እንዲያጠፉ ቅጣተ ፈጣን የሆነው አሏህ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ በእነርሱ ላይ ክፉ ቅጣትን የሚያቀምሳቸው ሙሥሊሞች ይልካል፦ 17፥167 *"ጌታህም እስከ ትንሣኤ ቀን ክፉ ቅጣትን የሚያቀምሳቸውን በእነርሱ ላይ በእርግጥ የሚልክ መኾኑን ባስታወቀ ጊዜ አስታውሳቸው፡፡ ጌታህ በእርግጥ ቅጣተ ፈጣን ነው፡፡ እርሱም በእርግጥ እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው"*፡፡ وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكَ لَيَبْعَثَنَّ عَلَيْهِمْ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ مَن يَسُومُهُمْ سُوءَ الْعَذَابِ ۗ إِنَّ رَبَّكَ لَسَرِيعُ الْعِقَابِ ۖ وَإِنَّهُ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 54, ሐዲስ 103 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *"ሙሥሊሞች ከአይሁድ ጋር ሳይዋጉ በፊት ሰዓቲቱ አትቆምም፥ አይሁዳዊ ከድንጋይ ወይም ከዛፍ ሥር ይደበቃሉ። ድንጋዩ እና ዛፉ፦ "ሙሥሊም ሆይ! የአሏህ ባሪያ ሆይ! ከእኔ ሥር አይሁድ ተደብቋልና ግደሉት" እስኪሏቸው ድረስ ሙሥሊሞች አይሁድን ይገሏቸዋል"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ لاَ تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يُقَاتِلَ الْمُسْلِمُونَ الْيَهُودَ فَيَقْتُلُهُمُ الْمُسْلِمُونَ حَتَّى يَخْتَبِئَ الْيَهُودِيُّ مِنْ وَرَاءِ الْحَجَرِ وَالشَّجَرِ فَيَقُولُ الْحَجَرُ أَوِ الشَّجَرُ يَا مُسْلِمُ يَا عَبْدَ اللَّهِ هَذَا يَهُودِيٌّ خَلْفِي فَتَعَالَ فَاقْتُلْهُ ‏.‏ إِلاَّ الْغَرْقَدَ فَإِنَّهُ مِنْ شَجَرِ الْيَهُودِ ‏"‏ ‏.‏ "አይሁዳውያን ተሰብስበው መሢሕ መጥቶ የአይሁድ ንጉሥ ይሆናል" ብለው የሚያምኑ የዘመናችን ጽዮናውያን ክርስቲያን ከጽዮናውያን አይሁድ ጋር ማበራቸው አጂብ የሚያሰኝ ነው፥ ጽዮናውያን አይሁድ መሢሕ አርገው የሚቀበሉት እና የሚከተሉት ሐሣዌ መሢሑን ነው። አሏህ በጽዮናውያን አይሁድ ላይ የሚልካቸው ሙሥሊሞች ከነቢያችን"ﷺ" ኡማህ የመጨረሻዎቹ ከመሢሑ አድ-ደጃል ጋር እስኪጋደሉ ድረስ በሐቅ ላይ ሆነው በጠላቶቻቸው ላይ ድልን ይቀናጃሉ፥ እውነተኛው መሢሕ የመርየም ልጅ ዒሣ ሲመጣ በሻም ሉድ በር ላይ ሐሣዌ መሢሑን ያገኘው እና ይገለዋል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 15, ሐዲስ 8 ዒምራን ኢብኑ ሑሶይን እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *"ከእኔ ኡማህ የመጨረሻዎቹ ከመሢሑ አድ-ደጃል ጋር እስኪጋደሉ ድረስ በሐቅ ላይ ሆነው በጠላቶቻቸው ላይ ድልን ይቀናጃሉ"*። عَنْ عِمْرَانَ بْنِ حُصَيْنٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ لاَ تَزَالُ طَائِفَةٌ مِنْ أُمَّتِي يُقَاتِلُونَ عَلَى الْحَقِّ ظَاهِرِينَ عَلَى مَنْ نَاوَأَهُمْ حَتَّى يُقَاتِلَ آخِرُهُمُ الْمَسِيحَ الدَّجَّالَ ‏"‏ ‏.‏ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 33, ሐዲስ 87 ኢብኑ ጃሪያህ አል-አንሷሪይ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ ሲሉ ሰምቻለለው፦ *"ዒሣ ኢብኑ መርየም በሉድ በር ላይ ደጃልን ይገለዋል"*። عَنْ بْنَ جَارِيَةَ الأَنْصَارِيَّ يَقُولُ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ "‏ يَقْتُلُ ابْنُ مَرْيَمَ الدَّجَّالَ بِبَابِ لُدٍّ ‏ አምላካችን አሏህ ከጽዮናውያን አይሁድ ፈሣድ ይጠብቀን! አሚን። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
إظهار الكل...
አርበዑን አን-ነወዊያህ ክፍል-25 ሐዲስ-25 عَنْ أَبِي ذَرٍّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ أَيْضًا، "أَنَّ نَاسًا مِنْ أَصْحَابِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه و سلم قَالُوا لِلنَّبِيِّ صلى الله عليه و سلم يَا رَسُولَ اللَّهِ ذَهَبَ أَهْلُ الدُّثُورِ بِالْأُجُورِ؛ يُصَلُّونَ كَمَا نُصَلِّي، وَيَصُومُونَ كَمَا نَصُومُ، وَيَتَصَدَّقُونَ بِفُضُولِ أَمْوَالِهِمْ. قَالَ: أَوَلَيْسَ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لَكُمْ مَا تَصَّدَّقُونَ؟ إنَّ بِكُلِّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةً، وَأَمْرٌ بِمَعْرُوفٍ صَدَقَةٌ، وَنَهْيٌ عَنْ مُنْكَرٍ صَدَقَةٌ، وَفِي بُضْعِ أَحَدِكُمْ صَدَقَةٌ. قَالُوا: يَا رَسُولَ اللَّهِ أَيَأْتِي أَحَدُنَا شَهْوَتَهُ وَيَكُونُ لَهُ فِيهَا أَجْرٌ؟ قَالَ: أَرَأَيْتُمْ لَوْ وَضَعَهَا فِي حَرَامٍ أَكَانَ عَلَيْهِ وِزْرٌ؟ فَكَذَلِكَ إذَا وَضَعَهَا فِي الْحَلَالِ، كَانَ لَهُ أَجْرٌ". رواه مسلم በወንድም መህዲ ሰይፈድን🎙 http://t.me/hidayaislam http://telegram.me/abuhyder @Mahdi_Quran_Recitation @slmatawahi @Islamhasanswer
إظهار الكل...
749230431.mp318.64 MB