cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tati

@Nardina_yeee

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
170
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
إظهار الكل...
Dz market

ማንኛውንም ዕቃ ለመግዛት እንዲሁም ለማዘዝ ሲፈልጉ ቻናሉን ይጠቀሙ:: #አልባሳት #ጨርቃጨርቅ #ጫማዎች #ጌጣጌጥ #ተመጣጣኝ ዋጋ

በምታምኑት ሁሉ ልለምናችሁ ይህንን ሼር ካላደረጋችሁ በወንድማችሁ ላይና በእህታችሁ ላይ ሞትን ፈርዳችኋል ማለት ነው ። ፣ አስቸኳይና አሳሳቢ ማሳሰብያ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሳምንቱ አነጋጋሪ የህፃናት መጥፋት በአዳማ ናዝሬት ከተማና አካባቢዋ ልዩ ትኩሳትና አነጋጋሪ ጉዳይ ሁላችሁንም ይመለከታል እባካችሁ አንዴ ልብ ብላችሁኝ አድምጡኝ ። ሰው ሆኜ መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ በጣም ቢያሳዝነኝም ነገሩን ግን ከአድማጭ ጆሮ ላደርስ ዘንድ ውስጤ አስጨነቀኝ ። ፣ በአዳማ ከተማ ሰሞኑን ብዙ ህፃናት በአሮጊቶች እየተሰረቁ መሆኑንና የኩላሊት ስርቆት መጀመሩን ለመታዘብ በቅቻለው ። አንዲት ህፃን ከአዳማ ቡርቃ ትምህርት ቤት ተሰርቃ በማግስቱ ወይም ጠዋት ላይ ኩላሊትዋ ተወስዶ አስከሬንዋ በተወሰደችበት አካባቢ ተጥሎ መገኘቱ ህዝቡን በጣም አስደንግጧል ። ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት ስምንት ህፃናትን ታክሲ ኮንትራት ይዛ ልትሰወር ስትል ባለታክሲው ተጠራጥሮ የስምንቱንም ህፃን ህይወት ለመታደግ ሴትየዋ ያለችውን መንገድ ትቶ ታክሲውን ወደ ፖሊስ ጣብያ ይዞ ቀጥታ ኮንትራቱን ፖሊስ ጣብያ ያደርገዋል ሁሉንም ነገር ለፖሊስ ያስረክባል ። ሴትየዋም ስትጠየቅ ተደራጅተው በሀገር ውስጥ እንደተበተኑ ፍንጭ ሰጥታለች ። ፣ ወገኖቼ ንቁ ! የአወሳሰድ ስልታቸውንም ልጠቁማችሁ ፦ እንደ አሮጊት መስለው እቃ ተሸክመው ፣ የደከሙ መስለው ህፃናት ጋር ሲደርሱ እርዱን ይላሉ ። ከዛም ህፃናቱን መድሀኒት ያስነኩና ይከተሏቸዋል ። ሁለት ተከራይ መስለው ቤት በመከራየት ህፃናት ያሉበትን ሰፈር ይቃኛሉ ። ከዛም ሰው አካባቢው ከሌለ ህፃናትን ከአካባቢው ይሰውራሉ ። ወገኖቼ አሁን የሁላችንም ቤት ሳይንኳኳ አልቀረም ። ፣ መፍትሔውን ልንገራችሁ ከንፈር መምጠጥ አይደለም ከከተማ እስከ ገጠር ይህቺን መልእክት በማድረስ ህፃናትን በአይነቁራኛ ልንጠብቃቸው ልንከታተላቸው ይገባል ። ከሰው ጋር እንኳን ሆነው ሲሄዱ የተለየ ባህሪ ሲያሳዩ አቁመን ልንጠይቅና ልንመረምር ይገባል ። የህፃናት ጥበቃ የወላጅ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡም ክትትል እንዲሆን በጥብቅ አሳስባለው ። ጆሮ ያለዉ ይስማ ! ፣ እባክህን ይህቺን መልዕክት ሼር አድርጋትና በርካታ ነፍሳትን ከሞት አፋፍ አድን ! ፣ ሼርርርርርርርርርርርርር ሼርርርርርርርርር ሼርርርርርር🙏
إظهار الكل...
Enkuan la 2013 basalm adarasachu
إظهار الكل...
إظهار الكل...
welcome to amazing dance video

in my channel you will see most amazing dance videos tutorials battles and latest music

https://youtu.be/t8zgVYnxUKU

Subscribe argu
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Real Love Calculator

This is a Special Love Calculator. Know Compatibility between You & Your Partner using this Simple & Amazing Love Calculator.

የተወደድክ እባክህ ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክር፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና። አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም የድንግል ልጅ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው። ከጎኗም "ኢየሱስ ክርስቶስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል። ይቅርታ ስለረበሽኩህ ፡ እኔ አምላክህ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ። ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለአለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ። ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።የድንግል ልጅ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል ። በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል። እባክህን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ? ግን በህይወትህ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ትሰጣለ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ። እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል። ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ። እባክህን አድርገው ይሰራልና........y
إظهار الكل...
Never give up
إظهار الكل...
1.85 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.