cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

OTC📱💻™️💡

😍 A Modern Tech Channel for Modded Games and Hacked Apps on IPHONE, ANDROID 📣FROM THIS CHANNEL™️ 📱Modes Apk and Games 💻Cracked Software 📌Daily Technology 📰News For any Comments Inbox:@Oftana2_16

إظهار المزيد
Ethiopia11 126لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
237
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
DLS 16 MOD By_mprogaming.com.zip340.00 MB
ሁሉም የሚያወራው ስለ CMV ስለሚባለው ስራ ሆኗል😁 Pyramid Scheme🙌😊
إظهار الكل...
የ CIA ን ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል አጊኝቼዋለሁ ሼር ይደረግ? 60 Like አድርሱት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
CIA በቴሌግራም ተከስቻለው እያለ ነው 👀😂
إظهار الكل...
እስኪ በተጨማሪ CIA ሰው እንዴት እንደሚቀጥር እና እንዴት የCIAን scholarship program መሳተፍ እንደምንችል በከፊል እናያለን!
إظهار الكل...
CIA የቴሌግራም ቻናል የከፈተበት ዋነኛው አላማ ለCIA መረጃ ለማቀበል ሚፈልጉ ራሺያውያን ካሉ ሚስጥሩ እና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መረጃ እንዲልኩልን ነው ይላል።😂 ሚገርመው CIA ራሺያን በይፋ ለመሰለል የDark web portal ከፍተዋል👀
إظهار الكل...
🔆በኤሎን መስክ እና በሮቦት ሚስት' ፎቶ የተታለሉ ሰዎች 🎈የኤሎን መስክ ከ"ሮቦት ሚስት" ጋር የታየው ፎቶ በዚ ሳምንት ውስጥ በጣም አስገራሚ የተባለ ነገር ሲያነጋግርም ጭምር ነበር ነገር ግን ብዙ ሰዎች በምስሎቹ ተታልለዋል፣ ምስሉ በ AI አማካኝነት የተፈጠረ መሆኑ ታውቋል። 🎈ኢሎን መስክ ከጥቂት ቀናት በፊት ከሮቦትጋር ሲጨፍር ይባስ ብሎም ሲሳሳም🙈 የሚያሳዩት በርካታ ሥዕሎች ታይተዋል። 🎈ቢሊየነሩ የሮቦት ሚስት እያፈራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል የሮቦት ሚስቱንም ካታኔላ የሚል ስም ሰጥተውታል ሲባል ተሰምተዋል።🙆🏽‍♂️ 🎈የፈጠራ ምስሎች አሳታሚዎች መስክ ኦክቶበር 2022 የሰው ልጅ ቴስላ ሮቦት ማስታወቂያ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፣ነገር ግን ይህ ሞዴል የተሰየመው “ኦፕቲመስ” እንጂ “ካታኔላ” አይደለም። 🧑🏼‍💻 | ➜@Oftana2_16 📢 | @OTC22ET ©️⊰  ㅤ ⫹⫺ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ⊱©️ ࿙ ᴸⁱᵏᵉ ˢᵘᵖᵖᵒʳᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ࿚ #Share ©️ @OTC22ET 🇪🇹
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የድርጅቶች ደንበኞቻችን በሞባይል ቪ.ፒ.ኤን(VPN) አገልግሎታችን ላይ የዋጋ ማሻሻያ በማድረግ እንዲሁም ያለተገደበ አማራጭን አካትተን ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደሰታ ነው፡፡ በቪ.ፒ.ኤን አገልግሎታችን ደህንነቱ በተጠበቀ የዳታ አገልግሎት የድርጅትዎን አገልግሎት ማሳለጥ፣ ቢሮዎቻችሁን እርስበእርስ ማገናኘት እንዲሁም በየትኛውም ቦታ የድርጅታችሁን መረጃ እና መሳሪያዎች በመጠቀም ቢዝነሳችሁን ማከናወን የሚያስችላችሁ ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ። ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3LQ5iJE
إظهار الكل...
☝️☝️☝️ Iphone and Ipad Games guys
إظهار الكل...