cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Addis መረጃ™

@Addis_Mereja ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ 🇪🇹 🇪🇹 . ⏬ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ ከፈለጉ⏬ ⏬ ꜰᴏʀ ᴘᴀɪᴅ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ⏬ መረጃዎችን ለመላክ @Adis_Merejaa_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
56 380
المشتركون
-3024 ساعات
-2007 أيام
-55930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

مصادر المرور
  • المشتركون 95.81%
  • القنوات 0.27%
  • عبر الرابط 0.00%
  • المجموعات 1.28%
  • بحث تيليجرام 1.44%
  • الرسائل المباشرة 0.62%
  • اخرى 0.52%
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚንስትር በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ! የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚንስትር በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ።ባሳለፍነው ጥቅምት በተደረገ ምርጫ ወደ ስልጣን የመጡት የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚንስትር በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገብተዋል ተብሏል። ሮይተርስ የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ጠቅላይ ሚንስትር ሮበርት ፊኮ የካቢኔ ስብሰባ አድርገው ሲወጡ ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ተመተዋል።ፖሊስ ተጠርጣሪውን ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር አውሎታል የተባለ ሲሆን በተጠርጣሪው ላይ ተጨማሪ ምርመራ በመካሄድ ላይ እንደሆነም ተገልጿል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ለህክምና ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል የተባለ ሲሆን የሀገሪቱ መንግሥት እስካሁን ስለ ጉዳዩ በይፋ ያለው ነገር የለም።ጠቅላይ ሚንስትር ፊኮ ኔቶን ጨምሮ ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማድረግ የለባቸውም በሚል አቋማቸውም ይታወቃሉ።ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገችው ያለው ጦርነት እንዲቆም ከተፈለገ ኪቭ ክሪሚያ የሩሲያ መሆኗን ማመን እና መቀበል እንዳለባት በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣሉ። Via Al-ain @Addis_Mereja
14 1459Loading...

إظهار الكل...
👍 99 15👏 10🔥 3🥰 3
أرشيف المشاركات