cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Maranatha Digital Network

#Maranatha_digital_Network #youth center #spreading the gospel of the lord Jesus Christ #christian living Follow us on:- Instagram:https://www.instagram.com/maranatha_digital_network Youtube:https://www.youtube.com/@MDN146 Telegram group @Maranatha_MDN2

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 968
المشتركون
-224 ساعات
+37 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ስለአስትራል ፕሮጀክሽን፣ ስለዮጋ፣ ስለሜዲቴሽን እና ስለ አስከፊው ገጽታቸው ፍንትው አድርጎ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር የሚያብራራው ቪዲዮ ተለቋል፡፡ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱት!! ጸጋና ሰላም ይብዛልን 〽️aranatha Digital Network @Maranatha_MDN⛈ .| @Maranatha_MDN2 |. https://youtu.be/zZa5HBLET_Y
إظهار الكل...
ከሜዲቴሽን ጀርባ ያለው አስከፊው ገጽታ_Maranatha Digital Network

Subscribe, Share, Comment

💯 4👍 2 2 2🔥 2🙏 2🍾 2🆒 2❤‍🔥 1👏 1🎉 1
Repost from EECSF
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
إظهار الكل...
💯 2❤‍🔥 1 1🔥 1🎉 1
Connect to Mentor
Repost from EECSF
🔥👉 DAY 1 👈🔥 ኢሳይያስ በትንቢት እንደተናገረው ፤ ዮሐንስም እንደመሰከረው ይህ በግ ስለ ሠው ልጆች ሀጢያት ምትክ ሆኖ በመስቀል መስዋዕት ሆነ ። የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ስለ ሠዎች ሀጢያት ደዌን ተቀበለ ፤ ህመምን ታመመ ፤ ስለ መተላለፋችን ቆሠለ ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ ፤ የሁላችን በደል በእርሱ ላይ ተቀመጠ ፤ ተጨነቀ ፤ ተሠቃየ ፤ ነፍሱን ስለ ሀጢያት መስዋዕት አደረገ ። የተሠዋው የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ንፁህና ፍፁም ስለሆነ የሠውን ሀጢያት ለማስወገድ ችሏል ። በደሙ ከነገድ ሁሉ ፤ ከቋንቋ ሁሉ ፤ ከወገንም ሁሉ ፤ ከህዝብም ሁሉ ሠዎችን ዋጅቶ ለእግዚአብሔር ያደርጋል ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_LAMB_OF_GOD You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!
إظهار الكل...
❤‍🔥 3👍 2 2 1🥰 1
Connect to Mentor
✨ፈተና✨ . . . . ♨️ፈተነና ሰዉ በምድር ላይ እስካለ ድረስ ከሚያጋጥሙት ነገሮች መሃከል አንዱ ነው። ህይወት ሁልጊዜ ደስታና ሳቅ ብቻ አይደለምችም መጨነቅና ማልቀስም አንዱ የህይወት ክፍል ነው። ክርስትያን ስለሆንን በዚህ መንገድ አናልፍም ማለት አይደለም። ምክንያቱም የምንኖረው በወደቀ ዓለም ዉስጥ ስለሆነ ነው። መጽሐፍ ሲናገርም በዚህ ዓለም ስንኖር መከራ እንዳለብን ነገር ግን የሚያግዘን ፀጋ እንደሚሰጠን ነው የሚያስረዳን። 🔆ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር አማኝ ሆነም አልሆነም በመከራና ፈተና ማለፉ አይቀሬ ነው፡፡ እንደ ክርስትያን ደግሞ በእግዚአብሔር፣ በራሳችን ምኞትና በሰይጣን ግፊት እንፈተናለን። በዚህ ውስጥ ስናልፍ ግን የፈተናውን ምንጭለይቶ ማወቀ በጣም አስፈላጊ ነው።         ♦️እግዚያብሄር የሚፈትነው  ፈተና ምን አይነት ነው? ♨️እግዚአብሔር ማንንም በክፋ አይፈትንም ይሄ ማለት ከቅድስና እንድንጎድልና  ሀጢያት እንድንሰረራ የሚያደርግ  ፈተና አይፈትንም ማለት ነው። ያዕቆብ 1:13 ማንም ሲፈተን በእግዚአብሔር እፈተናለው አይበል እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንምና 🔆በራስ ምኞትና በሰይጣን ግፊት ተፈትኖ በእግዚአብሔር ተፈተንን ማለት ተገቢ አይደለም። በስህተታችን/በወድቀት  ተማርን ማለት ከእግዚአብሔር የመጣ ነው ማለት አይደለም። መማር ከፈለግን ወድቀንም ሳንወድቅም ሊያስተምረን ዝግጁ ነዉ። ሌላኛው ደግሞ እኛ የማንችለውንና ከአቅማችን በላይ በሆነ ፈተና አይፈትነንም። 1ቆሮንቶስ 10:13 ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዝያብሔር የታመነ ነው።        ♦️እግዚአብሔር ለምንድ ነዉ የሚፈትነው? ♨️ፈተና/መከራ ያለንበትን ሀኔታ/ደረጃ መለኪያ መንገድ ነው። እግዚአብሔር የሚፈትነው እምነታችን እንዲጠነክርና ተፈትነን በዚያ መንገድ ስናልፍ የላወቅነውንና መማር ያለብንን ትምህር እንድንማር ነው።          ♦️ፈተናን ማባከን ምን ማለት ነው 🔆ከዚያ ፈተና መማር ያለብንን አለመማርና በፈተና ውስጥ ስናልፍ ማፍራት ያለብንን ፍሬ አለማፍራት ፈተናችንን ማባከን ነው። በፈተና ወስጥ የምናፈራው ፍሬ ትዕግሥት ነው መከራ/ፈተና ከሌለ ትዕግሥት አይኖረን። ትዕግሥት እንዲኖረን መፈተነን አለብን።ሮሜ5:3-4 ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ ትዕግስትም ፈተነናን ፈተናም ተስፋን እንዲያረግ እያወቅን በመከራችን ደግሞ አንመካለን።     ♦️ እኛላይ ብቻ የደረሰም ሆነ  የሚደርስ ምንም ነገር የለም። 1ቆሮ10:13 ለሰው ሀሉ ከሚሆን በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም።  ♨️ስለዚህ ለምን ተፈተንኩ ከማለት ይልቅ ፈተናውን ተፈትነን ማለፍ እንደንችል ካልሆነ ደግሞ ከስህተታችን መማር እንድንችል እግዚአብሔር እንዲረዳን መፀለይ የተሻለ ነዉ።
إظهار الكل...
❤‍🔥 5 4👍 2💯 2🆒 2🔥 1🥰 1👏 1🙏 1🤝 1
🍁#MDN_BIBLE_VERSE🍁
“ከላይ ሰደደ ወሰደኝም፥ ከብዙ ውኆችም አወጣኝ።” — መዝሙር 18፥16
〽️aranatha Digital Network ⛈@Maranatha_MDN⛈ .| @Maranatha_MDN2 |.
إظهار الكل...
❤‍🔥 4🆒 2👍 1 1🔥 1🥰 1💯 1
''አማኝ በምን ይሸለማል''
—በወንድም በእምነት ኤርምያስ ♨️ከዚህ ቀደም በማራናታ ዲጂታል ኔትዎርክ የተለቀቀ ተከታታይ ትምህርት በPDF መልኩ የቀረበ፡፡ ❄️የትምህርቱ አንጽሮት አማኝ ስለሽልማት(አክሊል) ያለውን መረዳት ማሳደግና ከድኅነት በምን እንደሚለይ ማስገንዘብ፡፡
إظهار الكل...
5👍 2💯 2 1 1🔥 1🥰 1
🍁#MDN_BIBLE_VERSE🍁
“በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።” — ገላትያ 6፥15
〽️aranatha Digital Network@Maranatha_MDN .| @Maranatha_MDN2 |.
إظهار الكل...
👍 3❤‍🔥 2 2🔥 2 1
ምጥ ይዞኛል😨 . . . . 📌#ምጥ_ይዞኛል ሲል ነበር ሐዋርያው ጳውሎስ ምን ያህል የክርስቶስ ምስል በእነርሱ ዳግም እንዲሳል እንደሚፈልግ ለገላትያ አማኞች በድብዳቤው ያስታወቃቸው፡፡✉️
“ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።” — ገላትያ 4፥19
✨ከእውነተኛው ወንጌል የተለየው ማለትም መዳን በተሰቀለው በኢየሱስ በኩል ብቻ መሆኑን የማያስተምረው ወንጌል በመልአክ እንኳን ቢሰበክ በእርሱ በሐዋርያው ጭምር ቢሰብክ የተረገመ እንዲሆን ይጽፍላቸዋል፡፡✍🏻
“ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።” — ገላትያ 1፥8
⚡️ምን ያህል ፈጥነው ልዩ ወደሆነና እንግዳ ትምህርት የገላትያ አማኞች ፈቀቅ እንዳሉ የሚደነቀው ሐዋርያው ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በፊታቸው ተስሎ እንደነበር አሁን ግን አዚም ሆኖባቸው ለመዳን የገዛ ሥራቸውን የመስቀሉ ሥራ ማከላቸውን እያነሳ ይወቅሳቸዋል፡፡😔
“የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?” — ገላትያ 3፥1
✨ሐዋርያው ለመዳን መንገዱ የመስቀሉ ሥራ እንደሆን አጽንኦት እየሰጠ ከዚያ ውጪ ያለው ረበቢስ ከንቱ መሆኑን አበክሮ ያስታውቃል፡፡🤗
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
⚡️አማኞች ከክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት እንዳይኖራቸው በራሱ ትምክህቱ ምን እንደሆን እየተናገረ የሚዘልፈው ሐዋርያው ሌላ ትምክህትን በማስወገድ በመስቀሉ ብቻ ድኅነት ስለመሆኑ ይመኩ ዘንድ ገላትያውያንን ይገስጻቸዋል፡፡✍🏻
“ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።” — ገላትያ 6፥14
በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆን ብቻ ነው የሚያዋጣው አድቡ ሲል ሐዋርያው ጳውሎስ ለገላትያውያኑ አማኞች መልዕክቱን ሰዷል፡፡📩
“በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።” — ገላትያ 6፥15
〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <.| @Maranatha_MDN2 |.>
إظهار الكل...
🥰 3👍 2❤‍🔥 2🔥 2 1🎉 1💯 1
🍁#MDN_BIBLE_VERSE🍁
“መዳንም በሌላ በማንም የለም”   — ሐዋርያት 4፥12
''#መዳን_በኢየሱስ_ብቻ_ነው'' 〽️aranatha Digital Network@Maranatha_MDN⛈ .| @Maranatha_MDN2 |.
إظهار الكل...
💯 4 2🕊 2❤‍🔥 1 1🔥 1🥰 1🎉 1
!!ጽፌላኋለሁ!! . . . . ♨️"#ጽፌላችኋለሁ" ሲል ነበር ሐዋርያው ዮሐንስ በቀዳሚ መልዕክቱ ለአማኞች ስለዘላለም ሕይወት እንዲሁም እንዳላቸውም ጭምር ያውቁ ዘንድ አስረግጦ የተናገረው።
“የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥13
🔆የመዳን እውነቱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ማመን እንደሆን የሚናገረው ሐዋርያው "ልጁ #አላችሁ? እንግዲያውስ ሕይወት አላችሁ!" ሲል የመዳንን መንገድ እንዴት እንደሆን ያብራራል።
1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
♨️በእግዚአብሔር ልጅ ማመን እንዴት ያድናል? ብሎ የሚል ቢኖር ሐዋርያው በዚያው ደብዳቤ ምላሹን "የኃጢአት #ማስተስሪያ አድርጎ ስለላከው ነው" ሲል አስፍሯል።
“እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ...” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
🔆እንቅጩን እወቁ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ነው የሚለውን ሃሳብ በመልዕክቱ ያንፀባረቀው ሐዋርያው ዮሐንስ ለመዳናችን ዋስትና ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ጭምር በመልዕክቱ አስጨብጧል። ♨️ለእርቅ የሚሆን ስርየት በልጁ ከሆን ስርየት የሆነበትን ኢየሱስን ማመን ደግሞ ከእግዚኣብሔር ጋር እርቅን ፈጽሞ የዘላለም ሕይወት የሚሰጥ ከሆነ እንግዲያውስ "መዳን በሌላ በማንም የለም በልጁ ማመን ብቻውን ያድናል እንዲሁም ዋስትና ይሆናል"
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” — ሐዋርያት 4፥12
✍🏼ተስፋሁን ታረቀኝ ምህረትና ጸጋ ይብዛልን!! 〽️aranatha Digital Network@Maranatha_MDN⛈ .| @Maranatha_MDN2 |
إظهار الكل...
🔥 3❤‍🔥 2🆒 2 1 1👏 1💯 1