cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
165
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ንግድ ፍቃድ ለማደስ ገቢዎች እግርህ እስኪቀጥን የመላልሱክና 'እሺ' ሲሉህ ለምን እሺ እንዳሉህ ትረሳዋለህ.... #ለምን_ነበር 🤔🤔
إظهار الكل...
👍 2
👎
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የ አመቱ ምርጥ ቀልድ 178000 😂 vote የተሰጠው ብቸያዉ ቀልድ ነው ↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️ አቤ:- እንካ ሰላምቲያ ከቤ:- በምን ቲያ አቤ:- በ አብይ ከቤ:- ምናለ በአብይ አቤ:- የጀዋርን ስልጣን lemanbeb linkun yichanu 👉👉👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍
👎 2
@eyobsony ኪያ ነበር ወይ የገባሽው ቃል ሌላ ስትለምጅ ባዴ የሚጣል ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ በልብሽ በልቤ ተማምለነን ማንም ሰው ሳይሰማ በድንገት ብርሀን አለሜን በቅስፈት ብቀማ እድሜዬን ለሰጠሽኝ ፍቅር ቋጠንኩ በጨለማ ተይ ኪያዬ ተይ ኪያዬ ብርሀን ትዝታዬ ተይ ኪያዬ ተይ ኪያዬ እንዴት ልመን ችዬ በቃ ልሂድ እኔስ የኔ ሲሳይ ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ስንለያይ ከደመናው ልቃ በልጣ ለኔም ፀለይ እስክቶጣ ነይይ.. በይ ኪያዬ በይ ኪያዬ ሸኝኝ አበባዬ በይ ኪያዬ በይ ኪይዬ ሄድኩኝ አሜን ብዬ 👇👇join us👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍 2
👎
💠 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ💠 ------------------------------------------------- Brana Recruitment Agency ----------------------------------------- ብራና የሰው ኃይል አቅራቢ ⛔️ እሮብ ቀን 11/06/12 Join 👉: https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q ---------------------------⭕️-------------------------- 🔵 የስራ መደብ ➡️ ሴልስ / ለ ሴራሚክ ቤት / 📌 * ንቁ ፈጣን ቀልጣፋ * ከፍተኛ የስራ ፍላጎት ያላት 🔸ፆታ ---- ሴት 🔸ብዛት ----- 4 🔸የት/ደረጃ ----- 10ኛ+ 🔸የስራ ልምድ ----- 0 ዓመት+ 🔸ደመወዝ ----- በስምምነት 🔸የስራ ቦታ------ 22 🔵 የስራ መደብ ➡️ አካውንታንት / ለ ድርጅት / 📌 * በ ፓርታይም የሚሠራ * ንቁ ቀልጣፋ እና ፈጣን 🔸 ፆታ---ሴት 🔸 ብዛት---- 4 🔸 የት/ደረጃ----- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ----- 2 ዓመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ጎፋ 🔵 የስራ መደብ ➡️ ሹፌር ( ደረቅ -1) /ለ ድርጅት / 📌 * ፈጣን ቀልጣፋ * ዕድሜ 25+ * ከታወቀ ድርጅት የስራ ልምድ ማምጣት የሚችል 🔸 ፆታ---- ወንድ 🔸 ብዛት---- 5 🔸 የት/ደረጃ--- 8ኛ+ 🔸 የስራ ልምድ---- 2 ዓመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ቄራ 💠 የስራ መደብ ➡️ሴክሪተሪ / ለ ድርጅት / 📌 * ንቁ ቀልጣፋ * Excellent writing and language skill of Amharic and English 🔸 ፆታ ---- ሴት 🔸 ብዛት ---- 4 🔸 የት/ደረጃ ----- ሰርተፍኬት/ዲፕሎም + 🔸 የስራ ልምድ ----- 1 ዓመት + 🔸 ደመወዝ ----- 5000 🔸 የስራ ቦታ----- መከኒሳ 💠 የስራ መደብ ➡️Computer engineering ️/ ለ ድርጅት/ 📌 * - Computer since - Computer engineering - IT and IS ምሩቅ * GPA above 3 * ፈጣን ቀልጣፋ እና ንቁ 🔸 ፆታ ---- ሴት/ወንድ 🔸 ብዛት ---- 6 🔸 የት/ደረጃ ----- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ ----- 0 ዓመት + 🔸 ደመወዝ ----- 5200 🔸 የስራ ቦታ----- ጉርድ ሻላ 💠 የስራ መደብ ➡️አካውንቲንግ/ ለ ድርጅት / 📌 * ፈጣን ቀልጣፋ እና ንቁ * GPA above 2.4 🔸 ፆታ ---- ሴት 🔸 ብዛት ---- 5 🔸 የት/ደረጃ ----- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ ----- 0 ዓመት + 🔸 ደመወዝ ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ----- ቦሌ 💠 የስራ መደብ ➡️ረዳት መምህር/ ለ( ት/ ቤት)/ 📌 * ስለ ስራው እውቅት ያላት * ፈጣን ቀልጣፋ እና ንቁ 🔸 ፆታ ---- ሴት 🔸 ብዛት ---- 4 🔸 የት/ደረጃ ----- 12ኛ+ 🔸 የስራ ልምድ ----- 0 ዓመት + 🔸 ደመወዝ ----- 3000 🔸 የስራ ቦታ----- ሳርቤት 💠 የስራ መደብ ➡️ሴልስ/ ለ ፑቲክ ቤት/ 📌* ለተማሪ አይመችም * ፈጣን ቀልጣፋ እና ንቁ 🔸 ፆታ ---- ሴት 🔸 ብዛት ---- 3 🔸 የት/ደረጃ ----- 10ኛ+ 🔸 የስራ ልምድ ----- 0 ዓመት + 🔸 ደመወዝ ----- 3000 🔸 የስራ ቦታ----- ቦሌ --------------------------------------------------------- ⭕️ ሥራ ፈላጊ ወዳጅ ዘመድ ካሎት ቻናላችንን አንዲቀላቀሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመላክ ይተባበሩዋቸው ። 🔸 👉👉👉👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q 🔘 የማመልከቻ ቀን ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል ። ☎️ ስልክ 📱 09 02 47 68 95 📱 09 54 91 20 95 📩 INFO : @kalbrana 👉JOIN: https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ አድራሻ👉https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q አዲስአበባ: ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ባላንስ ህንፃ /Balance building/ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ .ቁ 497/ 29ሀ 🔹🔸(ንጉስ ቡና ቢሮ ውስጥ)🔸🔹
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍
👎
👋👋ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ ደንበኞቻችን እንደተለመደው ምርጦቹን በቅናሽ በድጋሚ ይዘንላችሁ መጥተናል አዳዲስ ሞዴል ስልኮችን📱📱 ከተለያዩ (bluetooth) ኢር ፎኖች እና ዘመናዊ አክሰሰሪዎች ጋር በተጨማሪም የመኪና ዉስጥ🚗 (wireless)ቻርጀሮች🔋,የAC ሽቶ🍃 እናም ብዙ ብዙ መላ ያላቸው እቃዎች አቅርበናል ♨️♨️ ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @eyobsony 💴💴UPDATED PRICE💰💰💰 ✳️A10 (32/2gb) ....5399br ✳️A10s (32/2gb) ....5599br ✳️A20s (32/3gb) ....6799br ✳️A30 (64/4gb) ....8999br ✳️A30s (64/4gb) ....8499br ✳️A50 (128/4gb)...11699br ✳️A50s (128/6gb)..11299br ✳️A51 (128/6gb) ...12499br ✳️A70 (128/6gb) ....13999br ✳️M10 (32/3gb) ....5599br ✳️M10s(32/3gb) ....6399br ✳️M30 (32/3gb) ....7599br ✳️M30s(64/4gb) ....8999br ✳️M30s (128/6gb) ...11599br ☎️Contact: @bini77 or 0929008292/0973853908 Address:ቦሌ ሸገር ቦን አዲስ ፊትለፊት ያለ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ join channel:@sell_ 👉👉👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍 1
👎
@eyobsony #ለዚህ_ነው_ማላምንሽ . (እዮብ ዘ ማርያም) . ቃላት አሳምረው፣ ስለ ዝናብ ውበት አድንቀው የፃፉ ዝናብ የመጣ 'ለት፣ ዣንጥላ ዘርግተው ተጠልለው አለፉ ልክ እንደዚህ ሁሉ ንፋስ ነው ዘመዴ ምናምን የሚሉ ንፋሱ ሲነፍስ መስኮት ይዘጋሉ ያንቺም ልብ እንዲህ ነው፣ ይቀበል ይመስል ፍቅር ፍቅር ብሎ ፍቅር ያካፋ ቀን ያልፋል ተጠልሎ :¨·.·¨: ❀ ·. ┈┈••◉❖◉●••┈ ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ share to ur friends👇👇👇👇👇👇 @eyobsony https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍 2
👎
እዚህ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፍችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው...! ፡ አለ ሰካራም ተደግፎ ቤቱ ሲደርስ😜 🎃 share to ur friends👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍 2
👎
❤️ጣፋጭ የሙዚቃ ስንኞች ❤️ ዳዊት ፅጌ ውዴ.....ውዴ አይኔማ አሃ አሃ ሃሃ አይፈልገው ካንቺ አልፎ ማየትን... አካሌ ኤሄ ኤሄ ሄሄሄ አይታክተው አብሮሽ መቆየትን... ውዴ ......ውዴ የኔው ነሽ ስሜቴ በዓይን የሚገባሽ ውዴ.....ውዴ የኔው ነሽ ጨዋታ በዓይን የሚገባሽ ወሰን አልባው ፍቅርሽ ጠብቆኝ በስስት አድርጎኛልና መንገዴን እንዳልስት ላንኳኳለት ሁሉ ልቤ እይከፈትም እንኳንስ አካሌ ሀሳቤ አይሸፍትም የልቤ ንግስት አድርጌሻለሁ ውዴ እልሻለሁ ውዴ....... ውዴ ካንቺ እርቆ አይችልም ሆዴ ውዴ....... ውዴ የማልጠግብሽ ሆነሻል እንዴ ውዴ....... ውዴ ባንቺ ፍቅር ሰክኗል መውደዴ ውዴ...... ውዴ እስትንፋሴ ሆነሻል አንዴ አይኔማ አሃ አሃ ሃሃ አይፈልገው ካንቺ አልፎ ማየትን... አካሌ ኤሄ ኤሄ ሄሄሄ አይታክተው አብሮሽ መቆየትን... ውዴ ......ውዴ የኔው ነሽ ስሜቴ በዓይን የሚገባሽ ውዴ.....ውዴ የኔው ነሽ ጨዋታ በዓይን የሚገባሽ ተፈጥሮ ነውና ይነጋል ይመሻል ዓይኔ ግን በስስት ጨፍኖም ያይሻል ከፀጉርሽ ቅንጣት አንዲቷም ዘለላ ስትወድቅ አያሳየኝ ይከፋኛልና ከጎኔ ቁሚ እስከ ዕድሜ አመሻሽ ክፉ ሳይነካሽ ውዴ...... ውዴ ካንቺ እርቆ አይችልም ሆዴ ውዴ...... ውዴ የማልጠግብሽ ሆነሻል እንዴ ውዴ...... ውዴ ባንቺ ፍቅር ሰክኗል መንገዴ ውዴ...... ውዴ እስትንፋሴ ሆነሻል አንዴ ❤️ጣፋጭ የሙዚቃ ስንኞች 1❤️ 📩 👉👉👉👉👉👉👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q
إظهار الكل...
ፍሪክ

In this channel we invite Best music Best lyrics Best movie Best picture Best event Best poem Best joke Best advice ማንኛውንም አሰተያየት ካላቺው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q

t.me/ 👉👉ፍሪክ💋ፍሪክ❤ፍሪክ👍👈👈

👍 2
👎
"የሌሎች ሰዎች እድገት ደስታህን አይውሰድብህ የሌሎች ሰዎች ጤንነት በሽታ አይሁንብህ የሌሎች ሰዎች ሰላም ጭንቀት አይፍጠርብህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም እድገትህ ደስታህ ጤንነትህ እና ሰላምህ በሌሎች ሰዎች ላይ አታንጠልጥለው የራስህ መመዘኛ ይኑርህ" https://t.me/joinchat/AAAAAEbw29EgpC-E86kB3Q