cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#Fire🔥 Embassy 🇪🇹🔥🔥

مشاركات الإعلانات
287
المشتركون
-124 ساعات
+37 أيام
+330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

_አልችልበትም_Alchlbetem_ዮሴፍ_አላምረው_Jossy_የጸሎትና_የምልጃ_የአምልኮ_መዝሙር_New_worship.mp38.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ዘወር በሉ........ 1ኛ ሳሙ 17: 28 ዳዊትን አባቱ እሰይ ምግብ እንዲያደርስ ቢልከው ከነበረው ሁኔታ አንጻር ምን እንደተፈጠረ እያጣራ እና እየጠየቀ ሲያገኘው ታላቅ ወንድሙ ኤልያብ የነበረው ምላሽ ነው ላይ ያስቀመጥኩት ጥቅስ ላይ ቁጥር 28 የጀመረውን የዳዊት ምላሽ ግን ለማሳመን መጣር፣ ቆዝሞ መቅረት፣ ተከፍቶ ራስን አሳንሶ ማየት ፣ መሰዳደብ ፣መመላለስ ፣አላስፈላጊ እንኪያ ሰላንቲያ መግጠም፣ መመረር ፣ ቁዘማ፣ ምናምን አልነበረም!!!!!! ይልቁን ዘወር ነው ያለው!!!!!!!!!! አስቡት ትልልቅ ነገር የታጨ እኮ ነው!!! ከፊት ድል እየጠበቀው ነው!!! ወደታየለት እና እግዚአብሔር እርሱን ወደፈለገበት እየገሰገሰ!! የኪዳንን ህዝብ ያስጨነቀውን ጌታ ሊጥልበት!!! ከበጎች መካከል እግዚአብሔር አውጥቶት ለህዝቡ መሪ ሊያደርገው!!! እርሱም በጌታ ቸርነት በልቡ ቅንነት እና በእጁ ብልሃት ሊመራ!!! ብቻ ብዙ ብዙ....   እና እዚህ ምን አዳረቀው!! ግዜውንም ፣ ኃይሉንም፣ ትኩረቱንም፣ ያለውንም ለምን አላስፈላጊ ሁናቴ ላይ ይፈጃል!!!??? እልፍፍፍፍፍ ነው እንጂ!!!  ነገ እኮ ኤልያብም ይሰማል!!! ጌታ ምን እንዳደረገለት፣ በእርሱ ምን እንደሰራ፣ ምን ላይ እንዳስቀመጠው.........." ዳዊት እልፍ ገደለ" ሲባል። አስበኸዋል ከኤልያብ ጋር ንትርክ እና እልህ ውስጥ ቢገባ..... ዋናውን ጉዳይ ስቶ በዋለ። ጎልያድ ጋር ሳይደርስ ነበር የሚመለሰው!! ቢደርስ ራሱ ኃይሉን፣ ግዜውን፣ ትኩረቱን፣ ' ሪሶርሱን' ጨርሶ!!! እንዴ??? ምን ትሰራለህ እዛ ሰፈር!!!!! አንተ እኮ ስራ አለብህ!!! ጥሪ አለብህ!!!  ( ታድያ ልከኛ እንደ ቃሉ የሆነ ምክር እና ተግሳጽ እንዳትጠላ!!!!) ዳይ ትኩረት ወደ ጥርያችን!! ወደተፈለግንበት!! ያው ወንድምን እኮ " አብስለው" የሚል ነው ልከኛ ጸሎት😂
إظهار الكل...
01:21
Video unavailableShow in Telegram
32.38 MB
_worship_zone_እንደገና_ዘማሪት_ሄብሮን_ሳሙኤል_live_worship_128kbps_.mp314.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ጠጠር አንስተህ ተራራ ላይ ብትወረውር ተራራው ምንም አይሆንም ጠጠሩ ተንከባሎ እግሩ ስር ይሆናል። ያን ጠጠር አንስተህ መስታወት ላይ ብትወረውረው ግን መስታወቱ ይሰባበራል። ጠጠሩን በችግር እንመስለውና ችግር ወዳንተ ሲመጣ እንደ መስታወቱ አትሰባበር እንደ ተራራው በቁጥጥር ስር አውለው። የኔ መረጃ “ሕይወት የሁለት ነገሮች ድምር ውጤት ናት። ማግኘት አለ ማጣት አለ መወለድ አለ መሞት አለ ደስታ አለ ሀዘን አለ እንባ አለ ሳቅ አለ። ሁለቱም የህይወት አካሎች ናቸው። ህይወት እንደ ሸማኔ መወርወሪያ የሁለቱንም ጫፍ እያስነካች ትመልሰናለች። አንድ ቀን 24 ሰዓት አለው። 12ቱ ሰዓት ብርሃን 12ቱ ሰዓት ጨለማ ነው። አይ እኔ ጨለማ አልወድምና ለሊቱ ይቅርብኝ ብንል ቀናችን ጎዶሎ ነው ሚሆነው። አንድ አመትም ክረምትና በጋ አለው። አይ ጭቃ አልወድምና ክረምቱ ይቅርብኝ ብንል አመታችንም ጎዶሎ ነው ሚሆንብን ። ስለዚህ ህይወትም ያለ ችግር ደስታውን ብቻ እንኑረው ብንል ጎዶሎ ህይወት ነው ምንኖረው። አንዳንዴ እግዚአብሔር ችግር ውስጥ የሚከተን ሕይወታችንን ሙሉ ለማድረግ ነው። “ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።”   — ሆሴዕ 2፥16
إظهار الكل...
Meskerem_Getu_አቤቱ_መልሰን_Abetu_Melisen_መስከረም_ጌቱ_New_Ethiopian_music256k.mp33.32 MB
Carol_Fekadu_Anten_Biye_Lyric_Video_ካሮል_ፈቃዱ_አንተን_ብዬMP3_320K.mp312.86 MB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔥🔥Fire Embassy🔥🔥🔥🔥🔥 join_us_Now 👇                 Join us @jesussssssssssssss @jesussssssssssssss @jesussssssssssssss               ይ🀄️ላ🀄️ሉን
إظهار الكل...
AUD-20240107-WA0022.mp36.14 MB