ar
Feedback
𝐀𝐇𝐀𝐕𝐀 𝐓𝐕/𝐄𝐑. 𝐏𝐫𝐨𝐩𝐡𝐞𝐭 𝐀𝐛𝐞𝐥

𝐀𝐇𝐀𝐕𝐀 𝐓𝐕/𝐄𝐑. 𝐏𝐫𝐨𝐩𝐡𝐞𝐭 𝐀𝐛𝐞𝐥

الذهاب إلى القناة على Telegram

𝐓𝐡𝐞 𝐑𝐨𝐜𝐤 𝐨𝐟 𝐡𝐢𝐬 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐦𝐢𝐧𝐢𝐬𝐭𝐫𝐲 !! 𝐡𝐢𝐬 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐧𝐞𝐯𝐞𝐫 𝐟𝐚𝐢𝐥𝐬!

إظهار المزيد
558
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
+330 أيام
أرشيف المشاركات
🔥 የሐምሌ የብርሀን ወር አዋጅ ተቀበሉ 🔥 በዚህ የሐምሌ ወር እናግራለሁ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቤታችሁ ላይ ብርሃን ይሁን! የፋይናንስ ብርሃን ይብራ፤ የትዳር ብርሃን ይብራ፤ የሥራ ብርሃን ይ
🔥 የሐምሌ የብርሀን ወር አዋጅ ተቀበሉ 🔥 በዚህ የሐምሌ ወር እናግራለሁ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቤታችሁ ላይ ብርሃን ይሁን! የፋይናንስ ብርሃን ይብራ፤ የትዳር ብርሃን ይብራ፤ የሥራ ብርሃን ይብራ፤ የትምህርት ብርሃን ይብራ፤ የጤና ብርሃን ይብራ፤ የመንፈሳዊ ሕይወታችሁ በጌታ ብርሃን ይሞላ። ጨለማ ያመጣው እንቅፋት፣ መዘግየት፣ ውድቀት፣ ዕጥረት፣ ሀዘን እና ፍርሃት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይሰበር! የተዘጉ ደጆች ይከፈቱ፤ የተዘጉ እድሎች ይመለሱ፤ የጌታ ሞገስና ጸጋ ከፊታችሁ ይሂድ። በዚህ ወር እናንተ የጨለማ ሰዎች አይደላችሁም፤ የብርሃን ልጆች ናችሁ። የጌታ ብርሃን በሕይወታችሁ ላይ ይብራ፣ በቤታችሁ ላይ ይብራ፣ በሥራችሁ ላይ ይብራ፣ በትዳራችሁ ላይ ይብራ፣ በልጆቻችሁ ላይ ይብራ። “ተነሺ፥ አብሪ፤ ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር በአንቺ ላይ ወጥቶአል።” (ኢሳይያስ 60፥1) በዚህ ወር የጌታ ብርሃን ይቅደማችሁ፤ የጌታ ክብር ይሸፍናችሁ፤ የጌታ በረከት ይከተላችሁ። በኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል ስም፣ አሜን!✝️🙏🏽🙌🏽

ብርሀንን ይሁንንን በህይወታችሁ ላይ የጨለማው ዓለም ያሰረባችሁን ነገሮች በኢየሱስ ስም እንዲተፉ አዛለሁ።ቀን አንድ ላይ እግዚአብሔር ብርሃንንና ጨለማን እንደለየ፣ እንዲሁም በሕይወታችሁ ሁሉ ላይ ያለው ጨለማ ይለይ፤ ብርሃንም ይሁን፣ በጌታ በኢየሱስ ስም። አሜን!“ብርሃን ለጻድቃን ተዘርቷል፣ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጥቷል።”የሚያምን ይናገር፤ በእምነትም ይጻፍ፦“ብርሃን ወጥቶልኛል!” 🙏🔥💒🫶🏽May every blessing that the kingdom of darkness has held captive over your life be released and restored in the name of Jesus.Just as God separated light from darkness on the first day, may every form of darkness be separated from your life, and may the light of God shine upon every area of your life, in the name of the Lord Jesus Christ. Amen!“Light is sown for the righteous, and gladness for the upright in heart.” PsalmsLet everyone who believes declare it! Write it by faith:“My light has come forth!” 🔥💒🙏🫶🏽“Light has arisen for me!” 🔥💒🙏🫶🏽

የሳምንቱ ጸሎት የሰማይ አባት ሆይ፣ ቀድሰኝ፣ አንጻኝ፣ ከክፉም ሁሉ አድነኝ። ልቤን ከአንተ ፈቃድ ጋር የማይስማማውን ሁሉ አጥራ፣ በጸጋህም ፈጽመህ አድስኝ። ፍጹም ባልሆንም እንኳ፣ ሕይወቴን ለመለወጥና አዲስ ፍጥረት ለማድረግ ቻይ ነህ። እንደ ጥሪህ ቅረጸኝ፤ በፍቅርህ፣ በእውነትህ እና በጽድቅህ እንድመላለስ እርዳኝ። ሕይወቴ በፈቃድህ ሲመራ፣ ምሕረትህ፣ ሞገስህ እና ታላቅነትህ በእኔ ላይ ይገለጥ። እምነቴን አጽና፣ በየቀኑም ወደ አንተ ቅርብ እንድሆን ጸጋህን ስጠኝ። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል ስም ጸለይሁ። አሜን።

የትኛውም የሰይጣን ቃል ኪዳኖች እናንተን ለመከታተል የተላኩ የመከታተያ መናፋስቶች እጸልያለው ህይወታችሁን ለቆ በኢየሱስ ስም ይሂድ አሜን !!! እግዚአብሔር በኃይሉ ከፋ ያለውን ነገር በህይወታችሁ ያ
+2
የትኛውም የሰይጣን ቃል ኪዳኖች እናንተን ለመከታተል የተላኩ የመከታተያ መናፋስቶች እጸልያለው ህይወታችሁን ለቆ በኢየሱስ ስም ይሂድ አሜን !!! እግዚአብሔር በኃይሉ ከፋ ያለውን ነገር በህይወታችሁ ያድርግ አሜን!! በእምነት ተናገሩ በኢየሱስ ስም ነጻ ነኝ !!! I pray that every satanic covenant and every monitoring spirit assigned to follow or oppress your life will leave you now, in the mighty name of Jesus. Amen. May God, by His mighty power, do exceedingly great things in your life. Amen. Declare this by faith: “In the name of Jesus, I am free!” 🙏 ♦️ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL 👇👇👇Join https://t.me/Ahavatvabel https://t.me/Ahavatvabel

#ነፍሳችሁን ከሞት፣ ዓይናችሁን ከእንባ፣ እግራችሁንም ከመሰናከል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያድናችሁ በኢየሱስ ስም እጸልያለሁ። እንደ ቃሉ ብቻ ይሁንላችሁ። አሜን! “ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ
#ነፍሳችሁን ከሞት፣ ዓይናችሁን ከእንባ፣ እግራችሁንም ከመሰናከል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያድናችሁ በኢየሱስ ስም እጸልያለሁ። እንደ ቃሉ ብቻ ይሁንላችሁ። አሜን! “ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና። በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ።” መዝሙር 116፥8-9 አሜን! እንደ ቃሉ ይሁንላችሁ። I pray in the name of the Lord Jesus Christ that He will deliver your soul from death, your eyes from tears, and your feet from stumbling. May it be done for you according to His Word, in the mighty name of Jesus. Amen. “For You have delivered my soul from death, my eyes from tears, and my feet from stumbling, that I may walk before the Lord in the land of the living.” Psalms 116:8–9 Amen. Let it be unto you according to His Word.

ER. Prophet Abel Acoustic Gospel Prayer.mp34.03 MB

እግዚአብሔር ቢፈቅድ፣ ነገ ማለዳ ይህ የጸሎት መዝሙር ወደ እናንተ ይደርሳል። በዚህ መዝሙር እንደምትባረኩና ጌታ እንደሚነካችሁ ሙሉ እምነት አለኝ። ዜማውና ግጥሙ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተቀበልነው
እግዚአብሔር ቢፈቅድ፣ ነገ ማለዳ ይህ የጸሎት መዝሙር ወደ እናንተ ይደርሳል። በዚህ መዝሙር እንደምትባረኩና ጌታ እንደሚነካችሁ ሙሉ እምነት አለኝ። ዜማውና ግጥሙ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተቀበልነው ሲሆን፣ ሙዚቃውን በ SUNO App ተጠቅመን አዘጋጅተናል። በጸጋው በቅርቡ እነዚህን ደሞም ሌሎች መዝሙሮች በራሳችን ድምጽና በተሻለ የሙዚቃ ጥራት ለማቅረብ ራዕይ አለን። በዚህ አገልግሎት ከልባችሁ መተባበርና መደገፍ የምትፈልጉ፣ እባካችሁ በውስጥ (Inbox) አነጋግሩን። ጌታ ይባርካችሁ፤ ጸጋውም ከሁላችሁ ጋር ይሁን። 🙏 God willing, this prayer song will be released to you tomorrow morning. I am fully confident that the Lord will bless you and minister to your heart through it. The melody and lyrics were received under the guidance of the Holy Spirit, and we used the SUNO App to produce the music. By God's grace, we have a vision to release this and many more songs in our own voices with even higher-quality production in the near future. If you feel led to partner with and support this ministry, please send us a private message (Inbox). Your support will help us continue sharing these songs and bring future projects to life. https://youtube.com/@er.prophetabelahavatv6187?si=-Y5u9i4X-Wnutrfg

ጤናማ ያልሆነ ውድድር ወደ ሕይወታችን ሲገባ፣ እግዚአብሔርን ፍትሃዊ እንዳልሆነ መመልከት እንጀምራለን። “ሁሉንም በራሴ ጥረት አግኝቻለሁ፤ ስለዚህ ሁሉም ነገር ይገባኛል” የሚል አስተሳሰብ ሲኖረን፣ ሌ
ጤናማ ያልሆነ ውድድር ወደ ሕይወታችን ሲገባ፣ እግዚአብሔርን ፍትሃዊ እንዳልሆነ መመልከት እንጀምራለን። “ሁሉንም በራሴ ጥረት አግኝቻለሁ፤ ስለዚህ ሁሉም ነገር ይገባኛል” የሚል አስተሳሰብ ሲኖረን፣ ሌሎች ሲባረኩ ወይም ሲሳካላቸው እግዚአብሔርን መውቀስ እንጀምራለን። ነገር ግን ሰው መሥራት ይችላል፤ የመከሩን ጊዜና ወቅት የሚወስነው ግን እግዚአብሔር ነው። እጸልያለሁ፤ የጌታ ጊዜና እድል ከእናንተ ጋር ይገናኝ። የጥረታችሁ ፍሬ በተወሰነው ወቅት ይገለጥ። የዘገየ የሚመስለው ነገር እንኳን በእግዚአብሔር እጅ አልዘገየም። የጌታ ፈቃድ በሕይወታችሁ ይፈጸም፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን! 🙏 📖 "ለሁሉ ጊዜ አለው፤ ከሰማይም በታች ለሚደረግ ነገር ሁሉ ወቅት አለው።" (መክብብ 3፥1) ✍️ በእምነት፦ "እግዚአብሔር ጊዜዬን ወስኖልኛል፤ በተወሰነው ወቅት ያሳየኛል!" ብላችሁ በኮሜንት ተናገሩ። 🙌🔥

በእናንተ ላይ ጥንቆላቸው ያሰሩባችሁ ድግምት አይሰራም። እጸልያለሁ፤ ለሚያምን ሰው ጠላታችሁ እልል አይልባችሁም፣ ደስም አይለውም። በጌታ በኢየሱስ ስም ከመውጫችሁ በር ጋር ተገናኛችሁ። አሜን!!! የሚ
በእናንተ ላይ ጥንቆላቸው ያሰሩባችሁ ድግምት አይሰራም። እጸልያለሁ፤ ለሚያምን ሰው ጠላታችሁ እልል አይልባችሁም፣ ደስም አይለውም። በጌታ በኢየሱስ ስም ከመውጫችሁ በር ጋር ተገናኛችሁ። አሜን!!! የሚያምን ሰው፦ “መውጫ ሆነልኝ!” ብሎ በኮመንት ይጻፍ፤ ይህንንም መልእክት ለሌሎች በረከት እንዲሆን ሼር ያድርግ። 🙌 Any spell, curse, or evil plan made against you will not prosper. I pray that for everyone who believes, your enemies will not rejoice over you or celebrate your downfall. In the name of the Lord Jesus, may you be connected to your breakthrough door and way out. Amen!!! If you believe, comment: “My breakthrough door has come!” and share this message so it may be a blessing to others. 🙌

አንድ ቀን እያንዳንዳችን🫡🫶🏽 እኛ ብዙ ጊዜ ሙያን በመገንባት፣ ህልሞቻችንን በማሳደድ፣ ንብረት በማከማቸት እና ስለ ነገ በማቀድ እናሳልፋለን። ነገር ግን የማይለወጥ አንድ እውነት አለ እዚህ ለዘ
አንድ ቀን እያንዳንዳችን🫡🫶🏽 እኛ ብዙ ጊዜ ሙያን በመገንባት፣ ህልሞቻችንን በማሳደድ፣ ንብረት በማከማቸት እና ስለ ነገ በማቀድ እናሳልፋለን። ነገር ግን የማይለወጥ አንድ እውነት አለ እዚህ ለዘላለም ልንኖር አልመጣንም። በተልዕኮ መጥተናል። 🏠 የምንኖርበት ቤት ጊዜያዊ ነው። 👤 የምንሸከመው ሥጋ ጊዜያዊ ነው። 🏆 ስልጣናችን፣ ማዕረጋችን፣ ዝናችን እና ስኬታችን ጊዜያዊ ናቸው። ነገር ግን መንፈሳችን ዘላለማዊ ነው። 📖 "የእኛ ዜግነት ግን በሰማይ ሰማያዊ ነው።" ፊልጵስዩስ 3፥20 አንድ ቀን እያንዳንዳችን የመጨረሻ ጸሎታችንን እንጸልያለን፣ የመጨረሻ ቃላችንን እንናገራለን፣ የመጨረሻ እስትንፋሳችንንም እናወጣለን። ከዚያም ጌታ ይጠይቀናል፦ "የሰጠሁህን ሕይወት እንዴት ተጠቀምህባት?" አይልም፦ ❌ ስንት ገንዘብ አገኘህ? ❌ ስንት ዝና አተረፍክ? ❌ ስንት ተከታዮች ነበሩህ? ነገር ግን ይህን ይጠይቃል፦ ✅ አወቅኸኝ? ✅ ወደድኸኝ? ✅ አገለገልኸኝ? ✅ ተልዕኮህን ፈጸምህ? ሕይወት ስለ ረጅም ዕድሜ መኖር አይደለም፤ እዚህ እያለህ ምን እንደሠራህ ነው የሚቆጠረው። ዛሬ ስጦታ ነው ፦ ❤️ በጥልቅ ውደድ። 🤝 በፍጥነት ይቅር በል። 🙏 ከልብ ጸልይ። 🕊 በታማኝነት አገልግል። እና ይህን ፈጽሞ አትርሳ፦ወደዚህ የምንመጣበት ጊዜ አለ፤ ከአገልግሎትም በኋላ ወደ ቤታችን የምንመለስበት ጊዜ አለ።"❓ ጥያቄው ወደ ቤት ትመለሳለህ ወይስ አትመለስም የሚለው አይደለም፤ ጥያቄው ዛሬ አገልግሎትህ ቢያበቃ ዝግጁ ትሆን ነበርን? ይህን ጸልዩ 🙏 ጌታ ሆይ፣ በየቀኑ ዘላለምን በፊቴ እያየሁ እያንዳንዱን ቀን እንደመጨረሻ ቀን እንድኖር እርዳኝ። አሜን።" 🕊️

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4-6 (NASV) •••••••••• ⁴ ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ⁵ ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ጌታ ቅርብ ነው። ⁶ በነገር ሁ
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4-6 (NASV) •••••••••• ⁴ ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ⁵ ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ጌታ ቅርብ ነው። ⁶ በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለ ማንኛውም ነገር አትጨነቁ።

የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ያላጠበው ትላንትና የለም ዛሬም ይህ ቅዱስ ደም ከሞተ ህሊና ከሰወች ከሰይጣን ክስ ያጥባል የክርስቶስ ደም ለኃጢአትህ ብቻ ሳይሆን፣ ከያዘህ የትናንት ፍርስራሽ እንድትወጣ
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ያላጠበው ትላንትና የለም ዛሬም ይህ ቅዱስ ደም ከሞተ ህሊና ከሰወች ከሰይጣን ክስ ያጥባል የክርስቶስ ደም ለኃጢአትህ ብቻ ሳይሆን፣ ከያዘህ የትናንት ፍርስራሽ እንድትወጣ እና እግዚአብሔር በሕይወትህ ላይ ወዳዘጋጀው ትንቢታዊ ተስፋ እንድትገባ የተከፈለ የክብር ዋጋ ነው። ✝️🩸 የምታምኑ ተናገሩ ኮሜንት ላይ ጻፉ በከበረው ደሙ ነጽቻለው አሜን ሀሌሉያ The blood of our Lord Jesus Christ has never failed to cleanse any past. Even today, this holy blood washes us from a dead conscience, from the accusations of people, and from the accusations of Satan. The blood of Christ was not shed only for your sins, but also to bring you out of the ruins of your past and into the prophetic promise God has prepared for your life. It is the glorious price that was paid for your redemption. ✝️🩸 If you believe this, declare it and write in the comments: “I am cleansed by His precious blood. Amen! Hallelujah!” 🙏🔥🩸 ከታች ባሉት ማህበራዊ ሚድያወች አገልግሎታችንን ይከታተሉ። 👇👇👇 ♦️ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL 👇👇👇Join https://t.me/Ahavatvabel https://t.me/Ahavatvabel https://t.me/Ahavatvabel

በዚህ ሳምንት 🙏🏽ለተማረካችሁበት ነገር ሁሉ ነጻነት፣ ለታሰራችሁበት ነገር ሁሉ መፈታት፣ ለተሰበረው ልባችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም መጠገን ይሁንላችሁ። አሜንን!! In this week 🙏🏽 For everything you are captive in, freedom; for everything you are bound in, deliverance; for your broken heart, healing in the name of the Lord Jesus Christ. Amen

🫒 CONSECRATION & ANOINTING — መለየት እና የመንፈስ ሥራ 🫒 📖 “እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስና በኃይል ቀባው…” (ሐዋ. 10፥38) 🕊️ መለየት (Consecr
🫒 CONSECRATION & ANOINTING — መለየት እና የመንፈስ ሥራ 🫒 📖 “እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስና በኃይል ቀባው…” (ሐዋ. 10፥38) 🕊️ መለየት (Consecration) ልብን ለእግዚአብሔር ማቅረብ፣ በእርሱ ፈቃድ መመላለስ እና ለእርሱ ብቻ መኖር ነው። 📖 “ሥጋችሁን ሕያውና ቅዱስ መሥዋዕት አቅርቡ።” (ሮሜ 12፥1) 🫒 ቅባት (Anointing) ቅባት መንፈስ ቅዱስ በሕይወታችን ውስጥ የሚሠራው ጸጋ ነው፤ የሚለውጥ፣ የሚያስተምር እና ለአገልግሎት የሚያበቃ። 🕊️ ኃይል (Power) ኃይል የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በሕይወት እና በአገልግሎት የሚታይ ውጤት ነው። ⚖️ መርህ ልባችንን ለእግዚአብሔር ስንሰጥ፣ መንፈስ ቅዱስ በእኛ ይሠራል፤ ሕይወታችንም መንፈሳዊ ፍሬ ያፈራል። በዚህ ሕብረት ውስጥ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ጥልቅ መተዋወቅ ይኖራል። 📖 “እኔ በእናንተ ኑሩ፣ እናንተም በእኔ፤ ያለ እኔ ምንም አትችሉም።” (ዮሐንስ 15፥5) 🫒 ቁልፍ እውነት ኃይል ከሰው አይመነጭም፤ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ባለ ሕብረት እና በእግዚአብሔር ፈቃድ ይገለጣል። 🕊️🫒 እግዚአብሔር የሚፈልገው ብዙ ቃል ሳይሆን ለእርሱ የተሰጠ እና የተለየ ልብ ነው። 🫒🕊️ 🙏 በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።

🤔መዘናጋት የሰይጣን ጠንካራ መሣሪያ ነው! ብዙ ሰዎች የወደቁት ራዕይ ስላልነበራቸው አይደለም፤ ህልም ስላልነበራቸውም አይደለም። ብልህነት፣ ተሰጥኦ ወይም እቅድ ስለጎደላቸውም አይደለም። የወደቁት ስ
🤔መዘናጋት የሰይጣን ጠንካራ መሣሪያ ነው! ብዙ ሰዎች የወደቁት ራዕይ ስላልነበራቸው አይደለም፤ ህልም ስላልነበራቸውም አይደለም። ብልህነት፣ ተሰጥኦ ወይም እቅድ ስለጎደላቸውም አይደለም። የወደቁት ስለተዘናጉ ነው ትኩረት ስላጡ ነው። ሰይጣን ከዓላማህ ሊያርቅህ፣ ከጸሎትህ ሊያዘናጋህ፣ ከጥሪህ ሊያስቀርህ ይፈልጋል። ካልተጠነቀቅህ የህይወትህ ዋጋ ያላቸውን ነገሮች በቀላሉ ልታጣ ትችላለህ። ⚠️ ሰይጣን ሊያዘናጋህ ትኩረትህን ሊሰርቅ ካልቻለ ሊያሸንፍህም አይችልም። ስለዚህ፦ ✅ በጸሎት ንቁ ሁን ✅ በመንፈስ ተጠንቀቅ ✅ በዲሲፕሊን ጽና ✅ በራዕይህ ላይ አተኩር ማለትም ሁልጊዜ የጌታ ስራ ይብዛልህ!! መዘናጋት በአጭሩ ትኩረት ማጣት ነው። ትኩረትህን ካጣህ አቅጣጫህን ታጣለህ፤ አቅጣጫህን ካጣህ መድረሻህን ታጣለህ። ስለዚህ ንቁ፣ ጸሎተኛ እና ትኩረት ያለህ ሁን። 🔥🙏🏽STAY FOCUSED ራዕይ መኖሩ ብቻ በቂ አይደለም፤ ራዕዩን እስከ ፍጻሜው በትኩረት በትዕግስት መሮጥ ነው ድል። 🔥

🤔 Distraction is one of Satan’s strongest weapons! Many people have failed not because they lacked a vision, a dream, intelligence, talent, or a plan. They failed because they became distracted. They lost their focus. Satan seeks to pull you away from your purpose, distract you from your prayer life, and keep you from fulfilling your calling. If you are not watchful, you can easily lose the things that matter most in your life. ⚠️ If Satan cannot distract you and steal your focus, he cannot defeat you. Therefore: ✅ Be vigilant in prayer. ✅ Be spiritually alert. ✅ Remain disciplined. ✅ Stay focused on your vision and abound in the work of the Lord at all times. In simple terms, distraction is the loss of focus. When you lose your focus, you lose your direction. When you lose your direction, you lose your destination. So remain watchful, prayerful, and focused. 🔥🙏🏽 STAY FOCUSED! Having a vision alone is not enough; victory comes from running your race with focus and perseverance until you reach its fulfillment. #DistractionKillsDestiny #StayFocused #PrayerLife #KingdomMindset #ERProphetAbel #AhavaTV