Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ
الذهاب إلى القناة على Telegram
♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች ✔ አዳዲስ Software 🔥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 Telegram👉 @agarodishinfo Fb👉 fb.me/agarodishinfo Tell.📲+251937777707 For any Question 👉 @John_Dish
إظهار المزيد2 207
المشتركون
-224 ساعات
-157 أيام
-4730 أيام
أرشيف المشاركات
Sept 01/2026 Updated Gseek& 24H Price List
የServer መሙያ ዋጋ ዝርዝር
ቀዩ🩸የ 1 ወር - 450 ብር
ቀዩ🩸የ 3 ወር - 1000 ብር
ቀዩ🩸የ 6 ወር -1800 ብር
24H CODE - የ3 ወር - 700 ብር
24H code - የ6 ወር - 1200 ብር
24H code - የ12 ወር - 1900 ብር
ዛሬ እለተ ቅዳሜ(10 Oct/2026)
ቀጥሎ የሚካሄዱ ተጠባቂ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
ማንኛውንም ቀኑ ካለቀብዎ
እኔጋ በፍጥነት ማስምላት ይችላሉ
👇👇
👉 @John_dish
👉 0937777707
Sept 01/2026 Updated Gseek& 24H Price List
የServer መሙያ ዋጋ ዝርዝር
ቀዩ🩸የ 1 ወር - 450 ብር
ቀዩ🩸የ 3 ወር - 1000 ብር
ቀዩ🩸የ 6 ወር -1800 ብር
24H CODE - የ3 ወር - 700 ብር
24H code - የ6 ወር - 1200 ብር
24H code - የ12 ወር - 1900 ብር
ተወዳጁ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ይመለሳል!!
ፓኬጅ Expired አድርጎባችሁ ከሆነ አስቀድማችሁ ብታስሞሉ ይመረጣል
ለማስሞላት ከዚህ በታች ያሉትን ይጠቀሙ
@John_dish
0937777707
Brand=HP
Model=HP Elitebook 840 G8
Processor= intel Core i7
Gen=11th Generation
Storage=512(SSD)
RAM =16GB
Price 💰75K Fixed
Call 0937777707
Arsenal 🆚 Chelsea
📅 እሁድ ጷግሜ 01
⏰ ከምሽቱ 12፡30
በGseek እና 24H Sport በቀጥታ
ሰርቨር Expired ካረገብዎ በፍጥነት እንሞላለን
ያናግሩኝ
👇👇
@John_dish
0937777707
ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች
⏱️ 08:30 | ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
⏱️ 11:00 | በርንማዉዝ ከ ኤቨርተን
⏱️ 11:00 | ኮቨንትሪ ሲቲ ከ ሃል ሲቲ
⏱️ 01:30 | ቶተንሃም ከ ኒዉካስትል
ሰርቨር ካለቀብዎ በፍጥነት እንሞላለን
@John_dish
0937777707
Online ነኝ ሰርቨር Expired ካረገባችሁ በፍጥነት እንሞላለን
@John_dish
0937777707
የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ አርብ ይጀምራል
ምሽት 4:00
Arsenal vs Coventry City
የአምናው ሻንፒዮን እና አዲስ አደጊው የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ መመልከት ይቼሉሉ
Gse**k and 24H Sport
ሰርቨር ለማስሞላት
@John_dish
0937777707
24 online active አድርጋችው ካልሳራ ሪሲቨሩን ኢንተርኔት አገናኙት ይከፍታል
24 online active አድርጋችው ካልሳራ ሪሲቨሩን ኢንተርኔት አገናኙት ይከፍታል
36°E ላይ ያሉት VIP Channel ለጊዜው ተቋርጠዋል አዲስ ነገር ሲኖር አሳውቃቿለው
@agarodishinfo
ማስጠንቀቂያ
LIFESTAR 9090 HD እና MINI ሪሲቨሮች Software Update አታድርጉ!
Software Error አለው Bug fix Software እስኪለቀቅለት ጠብቁ
ፖኬጅ የምታስሞሉ ሰዎች ቀድማችሁ Order አድርጉ ሰሞኑን የሁሉም ሊጎች ሚጀምሩበት ወቅት ስለሆነ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አስቀድማችሁ ሪሲቨራችሁን ቼክ አድርጉ
እንዲሁም ፓኬጅ ከማስሞላታችሁ በፊት ሪሲቨራችሁ መየጨረሻውን ሶፍትዌር Update መደረጉን ቼክ አድርጉ
እናመሰግናለን🙏
ማስሞላት ስትፈልጉ
👇👇👇👇👇
@John_dish
0937777707
አጋሮ አካባቢ ያላችችሁ ሰዎች ሱቅ መጥታችሁ ሶፍትዌር ማስጫን ትችላላችሁ
አድራሻ አጋሮ አል-አዝሐር መስጂድ ከፍ ብሎ Ahmed Husen Building ፊትለፊት
JUNEDIN Electronics
0937777707
🔴ማሳሰቢያ🔴
GSEEK 123HD ተጠቃሚውች ቀኑ ሳያልቅ አልከፍትም ካላቹ Black ከሆነ
Online Update አድርጉት ይሰራል።
