cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ya wenigela xibaba

ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ዘፍጥረት ነው https://t.me/yawingelaxibaba

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
160
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ

አዲስ🎸 ዝማሬን🎵 እንዘምር ለመዳኒታችን🎹 ክብር...... ✞በቻናላችን 👉 የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ "፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2: 5) የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ:

https://telegram.me/aadadisemezemur

إظهار الكل...
የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ

. ከአንተ ሌላ ዘማሪት ሳምራዊት ሲዛር|Live Worship New Amazing Live Worship ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ:

https://telegram.me/aadadisemezemur

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ🔺

إظهار الكل...
የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ

. እንደ ጥንቱ ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ|Live Worship New Amazing Live Worship ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ:

https://telegram.me/aadadisemezemur

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ🔺

إظهار الكل...
የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ

. በዙሪያዬ ያለው ዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና ይሳኮር ንጉሴ |Live Worship New Amazing Live Worship ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ:

https://telegram.me/aadadisemezemur

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ🔺

፠እግዚአብሔር ዛሬ እንደ ኖህ ይዉደድህ ፠እንደ ዳንኤል ይጠንቀቅልህ ፠እንደ ንዕማን ያድንህ ፠እንደ ሙሴ ዉለታ ይዋልልህ ፠እንደ ይስሀቅ ያበልፅግህ ፠እንደ ዳዊት ይቀባህ ፠እንደ ኤሊያስ መልስን ይመልስልህ ፠እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ ፠እንደ አስቴር ጣልቃ ይግባልህ ፠እንደ እስራኤል ይዋጋልህ ይህንን ለ 20 ሰዎች አስተላልፍ ይህንን ባደረክ ጊዜ እግዚአብሔር አንድ ነገር ያደርግልሀል::
إظهار الكل...
ክርስትያን ነህ ? ነሽ? ከሆንክ ከሆንሽ በፍጹም ሳታነበውና ሼር ሳታደርገው እንዳታልፍ!!! የ666 ቃላቶች # ቺክ ፦ በዚህ ቃል ብዙዎች ተጠምደዋል ። ሴቶች ወይም እህቶች ማለት ያስጠላቸዋል ። የዘመኑ አስፀያፊ ወጣት ቺክ እያሉ መጥራት እጅግ ያስደስተዋል ። # ሰይጣን ይኼን ቃል የተጠቀመበት ትውልዱን አመንዝራ ለማድረግ ነው ። በተለይም እርኩሳን የ666 ተከታዮች ይህ ቃል ይጣፍጣቸዋል ። # አንቺ ፦ወንዱን አንቺ ወይም በሴቶች ቅጽል (ማዕረግ) መጥራት የመጣው # ከእርኩሳን_ግብረሰዶማዊያን ነው ። የሚያስገድዳቸውም የተዋረሳቸው ሰይጣን ነው ። የሚያስቡት እንደስልጣኔ ነው ። ወንዱን በወንድ ቅጽል መጥራት ፈጽሞ አይመቻቸውም ። ዛሬ በየዩኒቨርስቲዎች ይህን ቃል የሚጠቀሙት በጣም ብዙዎች ናቸው ። ስለዚህም ወንዱን በሴት ቅጽል የሚጠሩ የ666 ሰይጣን ያለባቸው ናቸው ። # መጥበስ ፦ይህ ቺክ የሚሉ ጅሎች የሚጠቀሙት ቃል ሲሆን የዚህ ቃል ባለቤት የሆነው አጋንንት አላማው ማስመንዘር ነው ። ቃሉ ራሱ ትርጉሙ ከአላማው ጋር የሚሄድ ነው ። ይህም በሲኦል እሳት ማቃጠል ወይም መጥበስ ማለት ነው ። # አስበላኝ ፦ይህ አስተዋውቀኝና ከልጅቱ ጋር ልሴስን ለማለት የሚጠቀሙት ቃል ነው ። # ጋይስ ፦ ይህ ቃል የርኩሳን ግብረሰዶማውያን ነው ። የመጣውም gay men ከሚለው ሲሆን ይህም ግብረሰዶማዊ ሰውየ ማለት ነው ። ሌሎችም እንደ # ችከላ # ላሽ_በል # ጨምጫሚ # ባርጫ # ውስጤ ነው ወዘተ... ያሉት ቃላት # እርኩስ_መንፈስ ያለባቸው ሰዎች የሚጠቀሟቸው ቀልጃጃ ቃላት ናቸው ። አዎ አራዳዎቹ የሚጠቀሟቸው ቃላት ። ሌላ የ666 ተከታዮች ወይም # አስፀያፊዎች_ግብረሰዶማዊያን መለያቸው፦ - አንዳንዶቹ በጣም ሰፊና የሚያስጠላ ሱሪ ይለብሳሉ -በጣም ትልልቅ ጫማ ይለብሳሉ - ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ይለብሳሉ - ወንዶቹ ከጆሯቸው ላይ ጉትቻ ያደርጋሉ - የእጃቸውን ጣት ስታይል የ666 ምልክት ያደርጋሉ -የተቀዳደደ ሱሪ በጣም ይወዳሉ - የሰውነት የክብደት መቀነሻ ብለው የሚያነቡት የኢሉሚናቲ መጽሐፍ ስላለ አንዳንዶቹ በጣም የከሱና የተጎሳቆሉ ናቸው ። -በሱሶች የተጠመዱ ናቸው -የውጭ ሀገር ሙዚቃና የሀገር ውስጥም hip hop (የጭፈራ ) ሙዚቃ ይመቻቸዋል -የአውሬውን ምልክት ወይሞ አውሬውን(የእባብ ምስል) በግንባራቸው ወይም በቆዳቸው ላይ ይነቀሳሉ -ሌሎችም # የዮሐንስ_ራዕይ እንዲህ ይላል ምዕራፍ 13 ቁጥር 18 - # አእምሮ ያለው # የአውሬውን_ቁጥር ይቁጠረው ፤ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም # ስድስት_መቶ_ስድሳ_ስድስት ነው ምዕራፍ 14 ቁጥር 9 -11 9....... # ለአውሬውና_ለምስሉ የሚሰግድ በግንባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር 10.ርሱ ደግሞ በቁጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው # ከእግዚአብሔር_ቁጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል ፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት # በእሳትና_በዲን ይሳቀያሉ ። 11. የስቃያቸውም ጢስ # ለዘላለም_አስከ_ዘላለም ድረስ ይወጣል ፥ ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት እረፍት የላቸውም ። ስለምልክቶቹ በሌላ post እመጣበታለሁ ። # share ብታደርጉ ምናልባት ሳያውቁ የሚያደርጉ ማለትም እነዚህን አስፀያፊ ቃላት የሚጠቀሙ እንዳሉ እነሱን ትታደጋላችሁ!!! ሗላ በእሳት ሲቃጠሉ ማዘን አይሰራም ! ©መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
أرشيف المشاركات