cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ayto fikrsh

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
690
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰው ሁን ከሰውን ሰው ሁን እባክህ ሼር አድርግልኝ ባለኝ መሰረት ሼር በኪዳነምህረት የምትወዷት ከሆነ በፈጣሪ መወለድ ቋንቋ ነው እህቴን እርዱልኝ አረ በፈጣሪ አይታቹ አትለፍ እህታችን ይሄው የአጥንት እጢ ተብላ ይሄው ገና በወጣትነቷ የአልጋ ቁራኛ አርጎት አሰቀምጧታል ወዳጆቼ ግድ የላቹሁም ይሄ የሆነባት አመት እንኳን አልሞላትም እና እኛም መጨረሻችንን አናውቅምና ወዳጆቼ እርዱኝ በማለት ትማፀናቹኋለች በፈጣሪ መርዳት ባንችል እንኳን ሼር እያረግን እንለፍ እህታችንን ለመርዳት ከፈለጋቹ ብዙኋን ገዛህኝ 1000173773637 ንግድ ባንክ በፈጣሪ ሼር አርጉት ሰልክ 0912963798 0910716372 0942378593 ብዙሀን ብላቹ ደውሉላት እህታችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 @abeneyyy🙏
إظهار الكل...
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ break through training p.l.c ተፈላጊ መስፈርቶች የስራው መደብ መጠርያ network marketing ተፈላጊ ፆታ አይለይም የስራ ልምድ 0 አመት የትምህርት ደረጃ ማንበብ እና መፃፍ የሚችል ደሞዝ በስምምነት ቢሮ መቶ orientation መውሰድ የሚችል አድራሻ 22 ማዞሪያ ትጋት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 33 ለበለጠ መረጃ በ 0909248326 ወይም በ0987003576 ይደውሉ የቴሌግራም አካውንታችን @abule92 ወላሂ አህባቢ ስራው ምርጥ ነው ሞክሩት ካልወደዳቹት እኔ እቀጣለሁ😊🥰!!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Feeling is life,life is gone so feeling is real @emotionsofu To give any comment @Asmuyee Join it's best channel,it's NEW FICTIONS
إظهار الكل...
┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ ". #ተመኒ ". ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛ ╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗ . በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ . . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝ #የመጨረሻው_ክፍል ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስራ_ሶስት ❲⓭❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ """አዉቃለሁ ሃሚዬ መረጋጋት እንዳለብህ ግን ደጋግሜ እነግርሀለዉ የኔ ልዩ ባል የኔ ትሁትና ሃሚዬ መፃፍ እራሱ እየከበደኝ ነዉ የኔ ፍቅር ታስታዉሳለህ ስለመጀመሪያ ፍቅረኛዬ ብዬ ብዙ ነገር የሆንኩለት ያ የማፈቅረዉ ልጅ በደተጋጋሚ ይደዉልልኝ ነበር እናም አንድ ቀን ግን የሆነ ችግር እንደሚፈጥርብኝም አዉቀዉ ነበር የኔን ሂወት እንደሚጎዳ እንጂ የአንተ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ግን ጠብቄና አስቤ አላዉቅም ነበር ግን የሆነ ቀን ግን ጠብቆህ በቅጥረኞቹ አስቀጠቀጠህ ካለርህራሄ አስቀጠቀጠህ ነገር ግን ከኔ ቤት የሚወጣዉ ወንድ ነበር ጠብቃቹ ቀጥቅጡ ብሎ የነበረዉ ግን ምን ያረጋል ሃሚዬ የኔ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ የኔ ሁሉ ነገር የነበረዉና ሀናን በሽተኛ መሆኗን ሲያዉቅ እራሴን ሰጥቼዉ የተወኝና አሁን ደሞ መጥቶ አንተን የጎዳህ የአንተ ታላቅ ወንድምህ መስዑድ ነዉ ታዉቃለህ እኔ ወንድምህ እንደሆነ ማመን ከብዶኝ በመከራ ነዉ ያመንኩት የኔ ፍቅር እኔ ይሄ ሁሉ ጉዳት እንደሚደርስብህ ባዉቅ ኖሮ ሃሚዬ ከአንተ ጉዳት ቀድሜ ለመጎዳት እቆምልህ ነበር የኔ ዉድ ሃሚ ይሄ ነገር እንደሚያሳምምህ አዉቃለሁ ግን በቃ እዉነቱን እንድታዉቅ ፈልጌ ነዉ የኔ ባል ለልጄ ደሞ ስትነግራት ስለኔ ጥሩ እናቷ እንደሆንኩና በጣም እንደምወዳት ንገርልኝ ኢንሻአላህ አላህ ከፈቀደ ጀነት እንገናኛለን ደሞ ልጄም አንተም ዱአ አድርግልኝ እሺ የኔ ማር ደሞ ልጄን አባዬና ሀኒ ያሳድጓት አንተ ሌላ ሚስት አግባ ልጄን እንደ አባት እየሄድክ እያት ነገር ግን አላገባም እንዳትል እንጣላለን ይሄን ደብዳቤ ስፅፍልህ ምናልባት ልሞትም እችላለሁ ብዬ ነዉ ደሞ መዉለጃዬ እየደረሰ ነዉ በሂወት ካለሁ ግን ደሞ አብረን ብዙ እናሳልፋለን ደብዳቤዉን የፃፍኩልህ ጁመአ ሰግጄ ከተመለስኩ ቡሀላ ነዉ ያዉ ቢያመኝም በድጋፍ ሄጄ ነዉ የሰገድኩት የኔ ባል በቃ ይበቃኛል ደና ሁንልኝ የኔ ፍቅር አደራ እሺ ተበቃይ አላህ ነዉ) """ተመኒ የኔ ተመኒ ነይ ነይ ዉጪ እያየሁሽኮ ነዉ የት ነዉ ጥለሽኝ የምትሄጅዉ <ሰኢድ ምን ሆኖ ነዉ ሃሚ <<አላዉቅም አሊ ልጁ እየሳቀ ተመኒ እያለ ያወራል ግን ደሞ ግራ ገባኝ <ወንድሜ እያበደ ነዉዴ <<አላዉቅም ታስሮም ይለፈልፋል በቃ አስቀራበት በዬ ሀኒ ጋር ደወልኩኝ እሷም ስትበር መጣች ህፃኗን ይዛ ነበር የመጣችዉ ህፃኗን ልክ ሲያያት ሚስቴን ገለሽ አንቺ አለሽ ብሎ ገመዱን ሊበጥስ መታገል ጀመረ ሃሚ የሆነ ደብዳቤ ካነበበ ቡሀላ ጤነኛ መሆን ከብዶት ነበር አይ ሃሚ ይሄ ሁሉ ሲቃኮ አይገባህም ነበርኮ የኔ ወንድም ግን ወንድሙ መስዑድም ታስሯል ሁሉም ቤተሰብ ፊት ነስቶት የታሰረበት እራሱ ሄደዉ ጠይቀዉት አያዉቁም ሃሚ ላይ እንዲቀራ አሊ ኡስቷዝ ፈልጎ አምጥቶ እንዲቀራበት ሲባል ማናችንንም ስለጠላን ከሰፈር ሰዉ ተጠርቶ እይዘዉት መቀራት ተጀመረ አልሀምዱሊላህ ቢያለፋም በሰላም ወደ ሙሉ አፊያም ተመለሰ አልሀምዱሊላህ.. "" ሃሚ አልሀምዱሊላህ ሚስትም አግባ ቢባል እምቢ ብሎ ወደ ዲኑ ተመለሰ ትምርቱንም ትቶ እየሰራ እየቀራ ልጁን ማሳደግ ጀመረ አሊም የወንድ ልጅ አባት ሆነ አልሀምዱሊላህ መስዑድም ከእስሩ ተፈቶ የሰራዉ ጥፋት አሳፍሮት ሃሚ አጠገብ በሙሉ አይን ተያይቶ መቆም ስላቃተዉ ተፀፅቶ እያለቀሰ አፉታ ጠየቀዉ ሃሚም አፉቱሊላህ ለአላህ ብሎ ተወዉ ይገርማል ብቻ አልምዱሊላህ እኔ ሰያ ደሞ የሃሚን ሚስት እህትን ሀናንን ለማግባት ሽር ጉድ እያልኩ ነዉ ሃሚ በልጅ ማሳደግ ተጠምዶ እኔንም እረሳኝኮ ግን ለስሙ ሚዜ ነዉ አሁን ተረጋግቶ በጣም ኢማንተኛ ከመሆኑ የተነሳ ሴቶችን እራሱ ሲያይ አይኑን ይሰብራል ሰርጌ ደርሷል አዎ ሁሉም ነገር ፈጠነ አልሀምዱሊላህ ደሞ ሃሚ ወደ አላህ ተጠቃሎ ሲመለስ ፊቱላይ ያለ ኑር እራሱ ያስቀናል ማሻአላህ አይደል የሚባለዉ ዉበቱ ሴቶችን የሚፈታተን ሆኗል እሱ ግን ትኩረቱን ወደ ህፃን ልጁ አድርጎ መኖሩን ቀጥሏል አይደርስ የለና የሰርጌ ቀን ደረሰ ቤተሰመዱ ተሰባሰበ የአክስቶቼ ልጆችም መጡ በብዛት ዉጪ የነበሩ የአክስቴ ልጆችም መጡ ማሻአላህ አንዷ ግን አላገባችም ገና ልጅ ናት ተብሏል ግን ከሀናን ደሞ ትበልጣለች ገረመኝ ያዉ ከኔ እኩል ናት አጠገቤ መጣች ጎሮምሳዉ ቀድመህኝ አገባህአ <<እና ቆሜ ልጠብቅሽ <አይ ከተቀመጥክ ስለማትነሳ ወንበር ባመጣና ቁጭ ብትል አይሻልህም <<አይ አሁንማ ልሰተር ነዉ ይብላኝ ለአንቺ እንጂ <እኔም ከዚሁ ጨረሬን ጥያለዉ ሰኢዲ <<ማለት <ዉይ አንተ ደሞ ለስሙ ኢትዮጵያ የተቀመጥከዉ አንተ ብዬ ብዬ አማርኛ ላስተንትንልህ <<እሺ በቀጥታ ተናገሪ <ያ ያቀረቀረዉ ማነዉ <<የቱ <እዛ ጋር ጀለቢያ ለብሶ የተቀመጠዉ ወንድ <<ያዉ ሁሉም ወንዶች ናቸዉኮ <አይ እዛ ጋር የሚታየዉን ወንድ ነዉ የምልህ <<የቱ ቆይ ሌሎቹን ስታያቸዉ የሚመስሉሽ ሴት ነዉዴ ሁሉምኮ ወንድ ነዉ <አይ አቀርቅሮ የተቀመጠ ሳየዉ እራሱ ዲንገት ከዞረ ቶሎ ብሎ አይኑን ይሰብራል በጣም ቆንጆ ነዉ <<አዎ ሃሚን ነዉዴ የምትይኝ <ሃሚ ነዉ ስሙ <<አዎ ሃሚ ነዉ ሁሌም አይኑን ሰብሮ እንደተቀመጠ ነዉ በመንገድም አይኑን ይሰብራል <እንዴ አይደብረዉም ግን <<ምኑ አይኑን መስበሩ <አይ እኛ ሴቶችን ከግንብ እያጋጨ እሱ አለማየቱ ያናዳል የምር ቆይ እሺ አግብቷል <<ሄደሽ ጠይቂዉ ብያት እኔ ወደ ሰርጌ ተመለስኩ ሃሚዬ በዚሁ ከቀጠለች ከኔ ቀጥሎ የሚሞሸሩት እነሱ ናቸዉ አልሀምዱሊላህ ሃሚ ጀምሮት እኔ ታሪኩን ጨረስኩላቹ ሰኢድ ነበርኩ። ⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊ ╭───── • ❊ • ─────╮ #The_End || #ተፈፀመ ╰───── • ❊ • ─────╯ ለአስተያየታችሁ ስለ ቻናሉ የሚፓሰቱትን እና ስለ ታሪኩ ስለማንኛዉም በቻናሉ ዙሪያ እቀበላለሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Yene15 ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╔═════ೋೋ═════╗ @Ayto_fkrshe @Ayto_fkrshe ╚═════ೋೋ═════╝
إظهار الكل...
┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ ". #ተመኒ ". ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛ ╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗ . በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ . . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስራ_ሁለት ❲⓬❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ """አንድ ቦታ ወሰዱኝ ግራ ገባኝ ቦታዉ የመቃብር ቦታ ነዉ ያአሏህ ቆይ ምን እየሆኑ ነዉ ብዬ ወደ አሊም ስዞር መልስ የለም ወደ ሰኢዲም ስዞር መልስ የለም አሊ ለሁለታችን ቦታዉን ጥሎ ሄደ እኔና ሰኢዲ ብቻ ቀረን ሰያም <ይሄ ቀብር የማን እንደሆነ ታዉቃለህ <<እሚገርመዉ እኔ የሆነ ቀብር ላይ እንዳለን እንጂ የማን ቀብር ላይ እንዳለ አላስተዋልኩም ነበር ግራ ገባኝ ወደ ሌላ አቅጣጫ ፊቴን ስዞር ኡስቷዛችን ከወራቶች በፊት ወደ አኼራ ሄደዉ ለመቅበር መጥተን ነበር እናም እንዴ ሰያ እዛ ጋርኮ የኡስቷዝ ሷሊ ቀብር ይታየኛል አልኩት እሱም <አይ እኔ የምጠይቅህ የአሁን የቆምንበትን ብቻ ነዉ ብሎ ና በቃ ብሎ ወደ አንድ ጥላ ስር ወስዶኝ እራሱን ማስተካከል ጀመረ "አንተ ብዙ የማታዉቀዉ ነገር ተፈጥሯል አንተ ለስንት ቀን ነዉ ሆስፒታል የተኛህዉ <<ለአንድ ቀን ነዋ ከዛም ግን ቶሎ አልተነሳሁም <አይደለም አንተ ሆስፒታል የተኛህዉ ለአስራ አንድ ወር ነበር <<እንዴህ ሆኖ ቆይ ለምን <ሃሚዬ ሁሉንም ሰዎች አዉፍ በላቸዉ <<እያወራህ ያለህዉ ነገር አልገባኝም <ተመኒም ወደ አኼራ ሄዳለች ለአንተ ያልተነገረህ እስክታገግም ተብሎ ነበር ያልተነገረህ እናም ሃሚ ተመኒም አንተ ከታመምክ ቡሀላ ሀኪም ቤት እየተመላለሰች ነበር ግን እርጉዝ ሆና ምግብም ፈሳሽ ነገርም እየወሰደች አልነበረም ቀን ከለሊት መልቀስ ነበር ስራዋ ከዛም ወሯ እየገፋ ሲመጣ አቅም አንሷት ከቤት መዉጣት አቃታት ሳሪና ሀናን እያስታመሟት እሷ ጋር ቆዮ ነገር ግን ተመኒ አስቸጋሪ ባህሪ ነበራት እሱም ምግብ በስርአት አለመብላቷ ነበር የመዉለጃ ቀኗ ደርሶ ግን ሆስፒታል ስትወሰድ ግን አቅም አንሷት ደም አነሷት ሂወቷ አለፈ ልጇን በሰላምተገላግላ <<ሃኒ ይዛ የመጣችዉ የኔን ልጅ ነበርንዴ <አዎ ቤቱንም አንድትሸጥ ያደረግነዉ እኔና አሊ ነን ህፃኗ ያለችዉ በአባቷና በእህቷ ቤት ነዉ <<ቆይ እኔ ምን ህኜ ነዉ የዚህይ ያህል የታመምኩት <ተመተህ ነበር ተቀጥቅጠህ <<ቆይ እሺ ስነቃኮ እያስታወስኩ የነበረዉ የተላኩትን ኬክ ነበር እንዴት የዚህን ያህል ጊዜ ተኝቼ ማለቴ እንዴት ቆየዉ <የተመታህበት ቦታ አደገኛ ነበር ሁላችንም መሞትህን ነበር ስንጠባበቅ የነበረዉ <<እሺ አሁን ልጄ ጋር ዉሰደኝ በአሏህ ብዬ ሰያን ይዤዉ ወጣሁ እሱም ግን ምንም መልስ ሳይሰጠኝ ወደ አንድ ትልቅ የሀብታም ሰፈር ይዞኝ ገባ በሩንም አንኳኳና ወደ ዉስጥ ይዞኝ ገባ ሀኒ ስታየኝ ደስ አላህ ህፃኗን ይዛት እየተጫወተች ነበር ወደኔ መጥታ ህፃኗን ሰጠችኝ ባለፈዉምኮ ሁሉን ነገር ስላልገባህና ስላላወክ ነዉ ያልነገርኩህ ያልሰጠሁህ አፉዋን ብላኝ ህፃኗን ሰጠችኝ እናም ቤት ገብታ አንድ ወረቀት አምጥታ ሰጠችኝ እኔም ልከፍተዉ ስል አይ ለብቻህ አንብበዉ ተመኒ ናት ፅፋ የሰጠችኝ አሁን ህፃኗን ስጠኝና አንተ ወይ እዚ ወይ እዛኛዉ ቤት ስትለኝ አይ ቆይ እዛኛዉ ቤት ይሻለኛል ብዬ ወደ እናትና አባቴ ቤት ብያት ጥዬዉ ወጣሁና በደመነፍስ ቤት ደረስኩ ግን እስከዛሬ በአይኔ የአላየሁት መስዑድ የት ሂዶ ነዉ? ""ቤት ደርሼ ደብዳቤዉን ከፈትኩት የተመኒ ፅሁፍ መሆኑን በቶሎ ነበር የለየሁት አይ ተመኒ በጣምኮ የሚነበብና የሚወደድ ፅሁፍ ነዉ ያላት ብቻ ማንበብ ጀመርኩ (የኔ ባል ሃሚ ስታነብ ተረጋግተህ መሆን አለበት እና ደሞ እኔን ከልብህ የምታፈቅረኝ ከሆነ አደራ በቀል የሚባል ነገር እንዳታስብ ተበቃዩ አንድ አሏህ ብቻ ነዉ ታዉቃለህ እዉነቱን ስትሰማ ከኔ መሞት በላይ እንደሚያሳምምህ አዉቃለሁ ሃሚዬ መረጋጋት እንዳለብህ ግን ደጋግሜ እነግርሀለዉ የኔ ልዩ ባል የኔ ትሁትና ሃሚዬ መፃፍ እራሱ እየከበደኝ ነዉ የኔ ፍቅር...... #የመጨረሻው_ክፍል_⓭_ይቀጥላል ⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስራ_ሶስት ❲⓭❳ ይቀጥላል ╰───── • ❊ • ─────╯ ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╔═════ೋೋ═════╗ @Ayto_fkrshe @Ayto_fkrshe ╚═════ೋೋ═════╝
إظهار الكل...
┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ ". #ተመኒ ". ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛ ╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗ . በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ . . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስራ_አንድ ❲⓫❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ """አንዲት ሴት እንደሸጠችለት ነግሮኝ በሩን ዘጋዉ እንዴ በቃ ተመኒ ከነ ልጄ በአንድ ቀን ካደችኝ ማለት ነዉ ቆይ ያያለችኝ ፍቅረኛዋ ሲመጣ ወደሱ ሄዳ ነዋ እያልኩ እያሰብኩ በሰመመን ወደ እናቴ ቤት ተጓዝኩኝ ቤት ደርሼም ከማንም ከምንም ጋር ሳላወራ ሳምንታት አልፈዉ ወራቶች ተተኩ ከማንም ጋር መነጋገር አቆምኩኝ አንድ ቀን ታድያ ጊቢ መናፈሻ ዉስጥ ተቀምጬ ቁረአን እየቀራሁ ሳለ ላይ የጊቢዉ በር ተንኳኳ ማነዉ ብዬ ዘበኛዉን ሳየዉ የለም ተነስቼ በሩን ከፈትኩት ነገር ግን ለወራት ስፈልጋት የነበረችዉ ሀናን ናት ደነገጥኩ ግራ ገባኝ አብራት አንዲት በጣም ህፃን ልጅ አቅፋት ነበር ደንግጬ አንቄ ሳምኳትና አስገባዋት ሀኒ ግን ለምንድ ነዉ ለአንድ ቀን መጠበቅ ያቃታቹ እኔኮ ኬኩን በማግስቱ ለማምጣትም ቢሆን እችል ነበር ግን ደሞ ቤተሰቦቼ አለቀቁኝም ብዬ ስቀባጥር ሀናን ማልቀስ ጀመረች ግራ ገባኝ እሺ ተመኒ ስልክም ቀይራ ከሆነ ስጪኝና ልሞክርላት ብዬ ሳያት አሁንም ታለቅሳለች ግራ ገባኝና ሀኒ ምነዉ የተፈጠረ ችግር አለንዴ አልኳት አይ የለም ብላኝ እኔም ከሰሞኑ አባቴ ወስዶኝ ነበር የተመለስኩት ከሀገር ዉጪ ነበርኩ <<ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ተመኒስ <ማለት <<ምን ማለት ያስፈልገዋል አንድ ቀን ሀኪም ቤት ብቆይ እሷ መጥታም አልጠየቀችኝም ደሞም እርጉዝ ነኝ ብላኝ ሁሉ ነበር አሁን ግን ሳስበዉ ወደመጀሪያ ፍቅረኛዋ ተመልሳ ነዉ መሰለኝ <ሃሚ እባክህ አታሳምመኝ <<ሃኒዬ ቤቱን እራሱኮ ሸጣዋለች <ቤቱንኮ እኔ ነኝ የሸጥኩት እሷኮ ብላ ማልቀስ ጀመረች <<ተይዉ በቃ ሲገባት ትመለሳለች ይልቁኑስ ይቺ ልጅ የማናት ከመንገድ አጊንተሽ ነዉዴ <አይደለም ሃሚዬ እባክህ አታሳምመኝ ብላኝ ህፃኗን አቅፋት ይዛት ሄደች ልከተላት ግን አልፈለኩም ምክንያቱም እንዴት በአንዴ ይክዱኛል ብዬ እየተበሳጨዉ ነበር ብቻ ብዙም ሳልቆይ አሁንም በሩ ተንኳኳ ተነስቼ በሩን ከፈትኩት ሀአሊና ሰኢዲ ናቸዉ ምንም ሳልላቸዉ ከፍቼ ወደ ዉስጥ ልገባ ስል አሊ <ምን እየሰራህ ነበር <<ቁረአን እየቀራሁ ነበር <ማሻአላህ ነዉ <<ተባረከላህ አሁን ገብቼ ልተኛ ነበር በል ደና ሁኑ ብዬ ሰኢዲንም ሰላም ሳልል ወደ ቤት ልመለስ ስል ሰኢድ ቀደም ብሎ ሃኒስ አለኝ <<ከከሀዲ እህቷ ጋር አብራ መጥታ ምንም ሳትናገረኝ ሄደች አልኩት ሰኢዲም ተናዶ ከአሊ ጋር ወደ ዉጪ ይዘዉኝ ወጡና ወደ አንድ ቦታ ወሰዱኝ ግራ ገባኝ ቦታዉ የመቃብር ቦታ ነዉ ያአሏህ ቆይ ምን እየሆኑ ነዉ ብዬ ወደ አሊም ስዞር መልስ የለም ወደ ሰኢዲም ስዞር መልስ የለም..... ⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስራ_ሁለት ❲⓬❳ ይቀጥላል ╰───── • ❊ • ─────╯ ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╔═════ೋೋ═════╗ @Ayto_fkrshe @Ayto_fkrshe ╚═════ೋೋ═════╝ .↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴.
إظهار الكل...
#ሀሳቦቼ❤️ The channel for ☑️Love history 🥰🥰 ☑️Capll pic📸📸📸 ☑️Joks🤣🤣🤣🤣🤣 ☑️Voice 📀🎤🎤🎵🎧 ☑️Profayle pic🖼️🖼️🖼️ ☑️pome🖌️🖌️ ☑️Video 🎬🎬🎬 ☑️Hbd pic🎂🎂🎉🎉 Comment and cross👇👇 👉👉@Hiku7👈👈 https://t.me/hikushay
إظهار الكل...
#ሀሳቦቼ❤️

The channel for ☑️Love history 🥰🥰 ☑️Capll pic📸📸📸 ☑️Joks🤣🤣🤣🤣🤣 ☑️Voice 📀🎤🎤🎵🎧 ☑️Profayle pic🖼️🖼️🖼️ ☑️pome🖌️🖌️ ☑️Video 🎬🎬🎬 ☑️Hbd pic🎂🎂🎉🎉 Comment and cross👇👇 👉👉@Hiku7👈👈

┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ ". #ተመኒ ". ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛ ╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗ . በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ . . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስር ❲➉❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ """ልበለዉ እያልኩ እያሰብኩ በመሀል ሃሚ ተመኒ ምን እንደሆንሽኮ አዉቃለሁ <በምን አወክ <<ነግሮኝ <ማን ነዉ የነገረህ <<ፊትሽ ነዋ ከፍቶኛል ብሎ ተጨንቆ አባብጧል ካላመንሽ በመስታወት መመልከት ትችያለሽ <ሃሚዬ አትቀልድ <<እሺ ምን እንደሆንሽ ንገሪኝ <ደወለልኝ <<ማነዉ የደወለዉ <የበፊቱ ፍቅረኛዬ ደዉሎ አስፈራራኝ <<አብሽሪ አትፍሪ እኔና አንቺኮ አንድ ለመሆን የሚቀሩን ሶስት ቀናት ናቸዉ እናም በቃ እስክንጋባ እኔ እጠብቅሻለሁ ያዉ ሰበብ ሆኜ ልልሽ ፈልጌ ነዉ ጠባቂዉ አንድ አላህ ቢሆንም እናም አሁን በይ ገብተሽ ተኚ ብያት አጠገቧ ተቀመጥኩ እሷም ገብታ ተኛች ቀናቶች ሄዱ ነጎዱ አባቷም መጥተተዉ ኒካህ አስረን አብረን ቤት አባቴ ገዝቶልን መኖር ጀመርን ሀኒም ከኛ ጋር ደስ የሚል ሂወት መኖር ጀመረች ብቻ አልሀምዱሊላህ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ቀናቶች አልፈዉ የተመኒ አባት ደዉለዉ መልስ ጠሩን አልሀምዱሊላህ ትዳራችን ደስ ከማለቱ የተነሳ የዉጪ ሰዉ ሲያየን እራሱ ይቀናብናል በነገራችን ላይ ወንድሜ ለኒካዬም አልተገኘም ደዉሎ ግን ያወራኛል አልሀምዱሊላህ ሁሌ ሲያወራኝ በቅርቡ እቀላቀልሀለዉ ይለኛል። ""መልስ ተጠርተን ከተነመኒ ቤት ከገባን ከሳምንት ቡሀላ ወደቤታችን ሳንመለስ አባቴም ጠራን አሁን አልሀምዱሊላህ ወንድሜን ተመኒም ለመተዋወቅ ጓግታ ስለነበር በመልሱ ሰበብ አስተዋዉቃታለሁ ብዬ ስንሄድ አልመጣም አሉኝ ሳሪና አሊም አብረዉ ሆነዋል ሰኢድ ደሞ የኔ ሚዜ ነበር አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ደስ ይል ነበር ወንድሜም ደዉሎ ባለመኖሩ ከባድ ይቅርታ ጠየቀንና በቃ ሲመጣ እንደሚተዋወቃት ነግሮኝ ቀናቶች አለፉ እኛም ወደቤታችን ተመልሰን መኖራችንን ቀጠልን ተመኒም አረገዘች አልሀምዱሊላህ በቃ እኔም በጣም ተደሰትኩኝ ሀኒም ትምርት ለመጀመር መዘጋጀት ጀመረች አልሀምዱሊላህ አንድ ቀን ግን አምሽቼ ወደቤት ገባሁ ሚስቴም የሶስት ወር እርጉዝ ስለነበረች ኬክ አምሮኛል ብላ ስትለኝ እኔም በቃ ገዝቼ መጣሁ ብዬ ወደ ዉጪ ወጣሁ ከዋላዬ የሆነ የሚከብደኝ ነገር አለ። """ሃሚ አቶ ሃሚ ተነስ የሚል ድምፅ ይሰማኛል አይኔን በደንብ ስገልጥ ነጭ ጋወን የለበሰ ሰዉዬ ነዉ ትልቅ ሰዉ ነዉ ሃሚ አለኝና አቤት ስለዉ ወደዉጪ ወጣ በቀጥታ አባቴ ወደ ተኛሁበት ገባና መጥቶ አልሀምዱሊላህ ብሎ ግንባሬን ስሞኝ ያለቅስ ጀመር ምን ሆኜ ነዉ እዚ የመጣሁት ስለዉ ጥሎኝ ወጣ ሁሉም ለምጠይቃቸዉ ጥያቄ መልስ ሳይሰጡኝ እያለቀሱ ይወጣሉ በስተመጨረሻም ሰኢዲ መጣ እሱም እያየኝ ካለቀሰ ቡሀላ ሰኢዲ ተመኒና ሀኒ የት ሄደዉ ነዉ ያልመጡት ኬክ ብላኝኮ እንደወጣሁ ወደሷ አልተመለስኩም ብዬስጠይቀዉ የባሰ እያለቀሰ ወጣ ያረቢ ሰዎቹ ያማቸዋልንዴ ብዬ ምንም ነገር መጠየቅ ተዉኩኝ ቀስ በቀስ እያገገምኩ ስመጣ መጀመሪያ በዊልቸር ከዛም መንቀሳቀስ ስጀምር በእግሬ ወክ አረግ ጀመርኩ እናም ግን ተመኒ አለመምጣቷ አናደደኝ እንዴት አንድ ቀን ሙሉ ወጥቼ ስቆይ ፍለጋ እንኳን አትወጣምእንዴ ብዬ ፍለጋ ተነሳሁ አዎ ሄጄ መፈለግ አለብኝ ብዬ ወደ ቤታችን ሄጄ አንኳኳሁ የከፈተልኝ ግኖ ወንድ ነበር ተመኒ ብዬ ስጠይቀዉ እንደማያዉቃትና አንዲት ሴት እንደሸጠችለት ነግሮኝ በሩን ዘጋዉ እንዴ በቃ ተመኒ ከነ ልጄ በአንድ ቀን ካደችኝ ማለት ነዉ ቆይ ያያለችኝ ፍቅረኛዋ ሲመጣ ወደሱ ሄዳ ነዋ ⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስራ_አንድ ❲⓫❳ ይቀጥላል ╰───── • ❊ • ─────╯ ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╔═════ೋೋ═════╗ @Ayto_fkrshe @Ayto_fkrshe ╚═════ೋೋ═════╝
إظهار الكل...
┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ ". #ተመኒ ". ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛ ╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗ . በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ . . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_ዘጠኝ ❲➈❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ "ፍቅራችን ተመለሰ እረ ተጀመረ ማለት ሳይኖርብኝ አይቀርም ምክንያቱም እኔ በብዛት ያሳደጉኝ የነሰያ እናትና አባት ናቸዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ። """ቀኑ ይሮጣል ብቻ አይገልፀዉም ተመኒን ለቀበላት ወደ አየር መንገድ እየሄድኩ ነዉ እሚገርመዉ አሊዬ ከዊልቸሩ ወደ ክራንች ተቀይሯል በጣም በብዙ ደስታ ዉስጥ ሆኜ ተመኒ እስክትመጣ በጉጉት ጠብቄ ተቀበልኳት ሀናን መጥታ ተጠመጠመችብኝ ተመኒ ግን በአየር ላይ ኢስላማዊ ሰላምታ አቀረበችልኝ በጣም ደስ ብሎኝ ሀናን እኔን አለመርሳቷ ገርሞኝ ተመኒን ስጠይቃት ሁሉንም እንደምታስታዉስ ነገረችኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ደስ ይላል። "ልጄ ቆይ ኒካዉ ወንድምህ ከዳእዋ ሲመለስ ቢሆን አይሻልም <<አይ አባዬ እኔ መጠበቅና መቆየት አልችልም <ካልክ እሺ መቼስ ምን አረገዋለሁ <<እሺ የኔ ዉድ አባት በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ብዬ እያወራሁት ሳሪ ደወለች ና በጣም እንደምትፈልገኝ ነገረችኝ እኔም እሺ ብያት ወደሷ ጋር ሄድኩኝ እሷም ልክ ስታየኝ ፈገግ ብላ የምትመጣ አልመሰለኝም ነበር <<እንዴ ሳሪዬ በአንቺ የሚጨክን አንጀት እንደሌለኝ ታዉቂ የለንዴ <አዉቃለሁ ግን አንድ የምነግርህ ነገር ነበር <<ምንድ ነዉ ደሞ የምትነግሪኝ <እወድሀለዉ <<አላህ ይዉደድሽ እና ባቶጂኝ ነበር ብዬ ፈገግ አልኩ <ሃሚ እወድሀለዉ ስልህኮ አፈቅርሀለዉ ማለቴ ነዉ <<ማለት እንዴት እኔን <ሊያስደነግጥህ እንደሚችልኮ አዉቃለሁ ነገር ግን በቃ አፈቀርኩህ አዉቃለሁ አንተ ከኔ በእድሜ እንደምታንስ <<ሳሪ አሊ በአንቺ የተነሳ መሰለኝ ታሞ የዳነዉ ቆይ እንዴት አሰብሽኝ እኔኮ <አብሮ አደጌ ነህ በቃ አፈቀርኩህ <<አብሮ አደግ ብቻ አይደለሁም እየረሳሽዉ ነዉ መሰለኝ የወንድሜ ሚስት መሆንሽን እኔ ማለት ለአንቺ የባልሽ ወንድም ነኝ ይገባሻል <እሺ በቃ ይቅርታ ግን ስሜቴን ነዉ የነገርኩህ <<ይህን ስሜት ከውስጥሽ አጥፊዉ እሺ ዳግመኛ እንደዚ አይነት ነገር ብትናገሪ ግን የመጨረሻ እርቅሻለሁ እኔ አሁን ለማግባት ቀናቶች ናቸዉ የቀሩኝ ገባሽ ብያት ወደ ተመኒ ጋር ሄድኩኝና የተፈጠረዉን በሙሉ ነገርኳት እሷ ግን በኔ ግልፀኝነት በጣም ተደስታ ግን ኒካዉ እስከሚደርስ መቸኮሏን ነገረችኝ ሀኒም መጥታ ከኔ ጋር ትቃለድ ጀመር በጣም ደስተኛ ነበረች ትምርትም ልትጀምር እየተዘገጃጀች መሆኗን ነግራኝ ወደ ክፍሏ ገባች እኔና ተመኒ ብቻ ቀረን <<ተመኒ <ወዬ ሃሚዬ <<እኔ ግን በሂወቴ አንቺን ማጣት አልፈልግም <እኔም በሂወቴ አንተን ከማጣ ብሞት እመርጣለሁ <<ግን <ግን ምን ሃሚ <<እራስሽን የሰጠሽዉ ሰዉ ተመልሶ ቢመጣስ <እንዴ እሱኮ ያለፈ ታሪክ ነዉ እሱ ያለበት ቦታ እራሱ መድረስ አልፈልግም <<እሺ በቃ ግን አባትሽ ነገ እንደሚገቡ እርግጠኛ ነሽ <አዎ ይመጣል በቃ ሽማግሌዎቹን ከነገ ወዲያ መላክ ይቻላል ክቡርነቶ <<በቃ እኔ ልሂድ ብዬ ተሰናብቻት ወጣሁ ልክ በመንገድ እየሄድኩ ወንድሜ መስዑድ ደወለ <አሰላም አለይኩም ሃሚ ደሞ ጎርምሰሀል እኔ ሳላገባ አንተ ልትቀድመኝ ነዋ <<አዎ እንግዲ አንተ ፈዘዝክ ብዬ አልፈዝ ነገር ሀላሌ በቶሎ መጣች በቃ ላገባት ነዉ <እስቲ ከተመቸኝ እኔም በቅርብ እሞክራለሁ <<ትዳርኮ በሙከራ አይሆንም <እሱማ አዎ ግን እኔ የኔዋ አለች ሙከራ ሰይሆን በቃ በቅርብ የማገባት <<ያጣፍጥልህ ታድያስ ምን ይባላል ብዬ በቶሎ ስልኩን ዘጋሁት ምክንያቱም አሁን የራሴ ሂወት ናላዬን እያዞረዉ እሱ ለራሱ ያቅዳልንዴ ሆሆሆ {ተመኒ} """ሀኒ አንቺ ሀኒ ተኛሽንዴ <እረ እያነበብኩ ነበር <<ሃሚ ከሶስት ቀን ቡሀላ ሽማግሌ ሊልክ ነዉ <እንዴ ለምን ምነዉ ከሰዉ ተጣላንዴ <<እረ አልተጣላም ምነዉ <አይ ሽማግሌ ስትይኝኮ ነዉ <<አንቺ ቀዉስ ልንጋባ ነዉኮ <አይ ጥሩ ነዉ መቼስ ሃሚን የመሰለ አማች ማን ይጠላል <<በይ ተኚ ብያት ወደ ሳሎን ሄጄ ቁጭ ብዬ እያሰብኩ ሳለላይ የሆነ የማላዉቀዉ ስልክ ተደወለብኝ እኔም ምናልባት አባቢ ይሆናል ብዬ አነሳሁት <ስልኬን ትመልሺዋለሽ ብዬ አላሰብኩም ነበር <<ማን ልበል <ምነዉ እረሳሁህ ልትይኝ ባልሆነ <<ይቅርታ አላስታወስኩህም <የአንቺዉ አፍቃሪ ነኝ እረሳሽኝ ነዉ ወይስ ፎቶአችንን እልክልሽና በደንብ ታስታዉሺኛለሽ እኔ ማለት የአንቺ የመጀመሪያሽ <<አሁን ምን ቀረህ ልቤን ሰብረህ ሂወቴን አበላሽተህ ከሄድክ ቡሀላ ለምን ተመለስክ <በጣም ነዉ የናፈቅሽኝ የነገሮች አለመገጣጠም ሆኖ እንጂኮ እኔ ከአንቺ ዉጪ ሴት ቀርቤም አላዉቅም <<አሁን ላገባ ስለሆነ አትረብሸኝ <አንቺ ማንንም ማግባት አትችይም ገባሽ ካገባሽ ግን ማንም ይሁን ማን እገለዋለሁ የኔ ሚስት አንቺ ና አንቺ ብቻ ነሽ <<ሁለተኛ እንዳት ደዉልብኝ እሺ ከሀዲ ብዬ ጆሮዉ ላይ ዘጋሁበት ና ዉስጤ በጣም ፈራሁ ሃሚ ጋርም ደወልኩና ጠራሁት እሱ ደንግጦ መጣ ሰአቱን እሱ ከመጣ ቡሀላ ስመለከት ከምሽቱ 4-36 ይላል ግራ ገባኝ ባልጠራሁት አሁን ምን ልበለዉ እያልኩ እያሰብኩ በመሀል ሃሚ ተመኒ ምን እንደሆንሽኮ አዉቃለሁ....... ⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_አስር ❲➉❳ ይቀጥላል ╰───── • ❊ • ─────╯ ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╔═════ೋೋ═════╗ @Ayto_fkrshe @Ayto_fkrshe ╚═════ೋೋ═════╝
إظهار الكل...
┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ ". #ተመኒ ". ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛ ╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗ . በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ . . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝ ╭───── • ❊ • ─────╮ #ክፍል_ስምንት ❲➇❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ ""ይሄ ማለት ደሞ አፈቅርሻለሁ ማለት ነዉ ግን በጣም ይቅርታ አንቺ ላትወጂኝ ትችያለሽ እኔ ግን ወድሻለሁ <ሃሚዬ <<ወዬ <እኔ ማለትም አንተን በጭራሽ እወደዋለዉ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር አንተ ከምታፈቅረኝ በላይ ነዉ ያፈቀርኩህ ቆይ እሺ እኔ ምን ላድርግ << ተመኒዬ በቃ እንጋባ አብረን እንኑር <እንዴ ሃሚዬ አንተም <<ምነዉ ምን አደረኩ <ሀኒን ለማን ትቼ ነዉ እኔ የራሴን ሂወት የምኖረዉ <<የኔ ዉድ እሷንማ መቼም አንተዋትም እኔ በበኩሌ አንቺ እራሱ ለብቻዋ ትሁን ብትይኝ አልቀበልሽም ሁሌም ከኛ ጋር ነዉ የምትኖረዉ <የኔ ባል ማለት እችላለሁ <<ሚስትየዉ ማለት ከቻልኩና ከፈቀድሽልኝ <እረ በደንብ ትችላለህ ግን አንድ ነገር መቅደም አለበት <<ምን <ሀኒን ለማሳከም ወደ ዉጪ ልሄድ ነዉ እናም ከእዛ እስክመለስ ትጠብቀኛለህ <<አዎ እጠብቅሻለሁ <እሺ ከዛም ኢንሻአሏህ ስመለስ ከአባቢ ጋር ተመካክረን ኒካህ እናስራለን እናም በቃ አብረን እንኖራለን <<እንዴ ሰርጌስ <ሰርግህን ማን ይመጣል ቆይ እኛኮ ብዙ ሰዉ አናዉቅም ከዚ ስትወስደኝኮ በሰርግ ከሆነ መደገስ አለብን እኔ ደሞ እናቴ የለችም በኒካህ ቀለል አድርገን መኖር ብንጀምር ይሻለናል <<አይሆንም ቆይ እሺ አባትሽ በሰርግ ነዉ የምትወስዳት ብለዉ ቀዉጢ ቢያረጉትስ <አባቢ እንደዛ አይልም ግን በቃ እሺ ጊዜዉ ሲደርስ እናስብበታለን <<ሚስትየዉ በዚ ንግግሬ አላዘንሽብኝም አይደል ግን በቃ ለኔ ፍቅርም ሴትን በተቃራኒ ማሰብም ለመጀመሪያ ጊዜዬ ስለሆነ ብኝ ነዉ እሚገርምሽ እንዴት እራሱ መጠየቅ እንዳለብኝ አላዉቅም አንቺንም በድፍረት ያወራሁሽ ስለምቀርብሽ ነዉ ብያት ከተመኒ ጋር አንዳንድ ነገሮችን አዉርተን ሀኒን ይዛ እስከምትሄድ ድረስ እነሱ ቤት ቆይቼ ተመለስኩ የምር ገና ከመሄዷ ናፍቆቷ ሊገለኝ ነዉ እሷም ደርሳ ደወለችልኝ በቃ ሁሌም ማታ ማታ ትደዉልልኝና በቪዲዮ ኮል እናወራለን ለአሊ ሁሉንም ነገር ነግሬዉ ከኡሚ ጋር ተማክረዉ አባቴን አሳምነዉ ጨርሰዋል አዎ አሁን ላገባ ስለሆነ አባቴን ምንም ቢጎዳኝም አክብሬዉ ማዉራት ጀምሬአለዉ አንድ ቀን እሱም ተፀፅቶ እነ ሰኢዲን ይቅርታ እንደሚጠይቃቸዉ ዉስጤ ያምናል ወንድሜ ደሞ ለዳእዋ ሊወጣ ሁለት ቀን ብቻ ነዉ ከኛ ጋር የሚያሳልፈዉ በነገራችን ላይ የሆነ ቀን በጥፊ የመታኝ ወንድሜ ስሙ መስዑድ ይባላል መሱ ብቻ ነዉ የምንለዉ ቲኒሽ ስሙ አዛ ስለሚያረገኝ ነዉ መሱ ብቻ የምንለዉ እሱ ነዉ ዳእዋ የሚወጣዉ ሲመስለኝ ለአራት ወር ነዉ መሰለኝ እሱ ከቤተሰባችን ድብቅ ነገር ነዉ ነገሩ ሁሉ ከአባቴ ጋር ነዉ የሚገጥመዉ እሱን ሸኝ የተባልኩት ደሞ እኔዉ ነኝ ሰኢድን ጠርቼዉ እስከ መናህሪያ ሸኘዉትና ለሰኢድ ከሰሞኑ ተፈጥሮ ያልነገርኩትን ነገሮች በሙሉ ነገርኩት እሱም በጣም ደስ አለዉ ግን ደሞ ፊቱ ብዙም የደስታ ምልክት አይታይበትም ምንም ሳልለዉ ዝም ብዬዉ መጓዝ ጀመርኩ <ሃሚ <<ወዬ ወንድሜ <ታዉቃለህ አንተ ማለት ለቤታችን ባዳም ጓደኛም የአማቼ ወንድምም አይደለህም << እ እሱንማ አዉቃለሁ እኔ ማለት ለአንተም ለኡሚም ለሳሪም እኔ ማለት ብዬ ሰኢድን ሰፍ አደረኩት እሱም በምን አወክ አለኝ እኔም ሃሚ መሆኔንኮ መታወቂያ ላይ ነዉ ያየሁት እሱንም የትምርት ቤት መታወቂያ <ቀልደህ ሞተሀል ለዚ ነዉ ከማወራዉ ያቋረጥከኝ <<እህ ዜና ይመስልኮ አስረዘምከዉ እኔ ምለዉ ቆይ እኔ ሳልሰማ ዜና ዘገባ መስራት ጀመርክንዴ ስለዉ ሰኢድ ተናዶ በጥፊ ደረገመብኝና አቀፈኝ <ሃሚዬ ለምን የዛሬን እንኳን አትሰማኝም <<እሺ በቃ ወንድሜ እሰማሀለዉ አናግረኝ ስለአናደድኩህ በጣም ይቅርታ ብዬዉ የመታኝን ቦታ እያሻሸዉ ማዳመጥ ጀመርኩ <ታዉቃለህ አንተ ማለት ለቤታችን ባዳም ጓደኛም የአማቼ ወንድምም አይደለህም አንተ ማለት ለኔ ትክክለኛ ወንድሜ ነህ ታዉቃለህ አንድም ቀን ከሳሪ ነጥዬ አይቼህ አላዉቅም ብሎ መንሰቅሰቅ ጀመረ <<እኔ ስለምን እንደሚያወራ ስላልገባኝ የሆነ ጥግ ወስጄዉ አብረን ተቀመጥንና አወራዉ ጀመር እስቲ ሰያ የተፈጠረዉን አንድ በአንድ ንገረኝ ኡሚ ታክማ ተመለሰች አይደል እሱን አዉቃለሁ ግን ሌላ የተፈጠረ ነገር ካለ ንገረኝ <ኡሚ በሰላም ታክማ ተመልሳለች ግን ደሞ የታከመችዉ አንተ በሰጠህኝ ገንዘብ አይደለም <<እና <አባትህ ናቸዉ ያሳከሟት ሲቀጥል ደሞ ትላንትና ኡሚ እግር ስር ተደፍተዉ ይቅርታ ሲጠይቋት ነበር <<እሺ ከዛንስ <ከዛንማ ለአንተ እንዳልነግርህ አስጠንቅቀዉኝ ነበር ግን ደሞ አንተ በኛ የተነሳ አባትህን እየጠላህ ነበር እኔ ደሞ ጥላቻቹ እንዳይኖር ከበፊትም ስነግርህ ነበር <<የአባቴ ስራ ቢያስገርመኝም ግን ሰያ ከድሮም ከአባቴ ቀልብ እንዳልገባ ይነግረኝ ነበር ብቻ አስደናቂ ነገር በመስማቴ ደስ አለኝ ብቻ ፈዝዤ ሰኢድን ምንም ሳልለዉ ስቀር ሌላም አለ አለኝ ምን አልኩት <አባትህ የገዙልን ቤት አለ ነገ እዛ እንገባለን ዛሬ እቃ ገዛዝተዉ እያስተካከሉ ነዉ <<ቆይ ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔ የት ነበርኩ ወንድሜ <አንተኮ ገንዘቡን ሰተህን ከኛ ቤት ከጠፋህ ሁለት ወር ሆነህ ኡሚ ታክማ የመጣች ጊዜ እራሱ መጣህናኮ በቶሎ ነዉ የወጣህዉ አንተ እኛን የተዉከን ነበር የመሰለን ግን ደሞ አሁን ምክንያትህን ስትነግረኝ ነዉ ወንድሜ ስለሆንክ ያመንኩህ ባዳ ቢሆን አላምንም ነበር <<ሰያ አፉ በለኝ ግን ተመኒ ከኔ አትራቅ ብላ ነበር የያዘችኝ ቤት እራሱ ብዙም አልመጣም ነበር ብቻ ደስ ይላል እና አባቴ ልብ ገዛ ማለት ነዉ <አይ ከአንተ ጋር ስላልተግባቡ እንጂኮ እሳቸዉ ክፉ ሆነዉ አይደለም ይልቁኑ ገንዘብህን በፈለከዉ ሰአት ናና ዉሰድ <<አይ እሱ ገንዘብኮ የኔም አልነበረም ተመኒ ናት የሰጠችኝ ስለዚ ዉስጤ ለእናንተ ብሎ ስለነየተ መቼም አለቀበልህም ይልቁኑ ለሳሪ ንግድ እንድትጀምር አሪፍ ሱቅ ክፈትላት ኡሚንም ደሞ ምንም ስራ እንዳትሰራ ሰራተኛም ቅጠርላት ሲቀጥል ደሞ ሳሪም አንተም ትምርት ጀምሩ ሳሪ ያቆመችዉን የግል ትምርት ትቀጥል <ወንድሜ <<ወዬ <አንድም የቀረኝ ነገር ነበር <<አብሽር ንገረኝ ግን ቶሎ በል <ሳሪኮ <<ሳሪኮ ብሎ ሳይጨርስ ተመኒ ደወለችልኝ እሚገርማቹ የሀናንን ስልክ አልመለስኩም እስከ አሁን እሷን ማዉራት ስጀምር ሰያም የሆነ ስልክ ደዉሎ እያወራ ሄደ እኔ ከተመኒ ጋር እያወራሁኝ በቀጥታ ቤቴ ገባሁ የነተመኒንም ቤት አልፎ አልፎ እጎበኘዋለሁ ዛሬ ግን ስላልሄድኩ ተመኒን ማታ አወራሻለሁ ብዬ ወደ ግቢ ገባሁ አባቴ ዉጪ ላይ ተቀምጦ የለመደዉን ለከፋ ለከፈኝ እንደበፊቱ የምናገረዉ መስሎት ነበር <ጎሮምሳዉ አልበዛም <<አባዬ አፉ በለኝ ብዬ ወደሱ ሄጄ ጉልበቱን ሳምኩት <ደነገጠ ምነዉ ምን ተገኘ <<ምንመ አልተገኘም ግን አባቴ ሆነህ የሚገባህን ክብር መስጠት ነበረብኝ <አይ አብሽር ልጄ አትጨነቅ ይሄኮ የሚስተካከል ባህሪህ እንደሆነም አዉቃለሁ ችግሩም የኔ ነበር የአንተ አይደለም ይሉቁኑስ አንተዉ አፉ በለኝ የኔ ልጅ ብሎ ተንሰቅስቆ አለቀሰብኝ ያረቢ አባቴ ለመጀመሪያ ግዜ አልቅሶ አስለቀሰኝ ብቻ ፍቅራችን ተመለሰ እረ ተጀመረ ማለት ሳይኖርብኝ አይቀርም ምክንያቱም እኔ በብዛት ያሳደጉኝ የነሰያ እናትና አባት ናቸዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.