ABRSH
الذهاب إلى القناة على Telegram
Abrham fantu - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.#Podcast #ethiopianbestpodcast #amharicpodcast
إظهار المزيد5 871
المشتركون
-324 ساعات
-167 أيام
-1930 أيام
أرشيف المشاركات
5 870
✨ጥቂት ቀናት ቀሩት !
አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ዝግጁ ናችሁ?
አሁኑኑ ይደውሉ : +251908449955
ቴሌግራም : @DanielWodajoSupport
ስለ ፕሮግራሙ ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ 👇
https://t.me/AddisAmetAddisManinet
5 870
ከኢትዮጵያ እስከ ስዊዘርላንድ የሽልማት አሸናፊ እና ስራ ፈጣሪ (Entrepreneur)፤ በፈተናዎች፣ በህመም እና በስኬት የተሞላው አነቃቂ የህይወት ጉዞ!
በዚህ ክፍል በኢትዮጵያ ትምህርቷን እየተከታተለች ወደ ስዊዘርላንድ ካቀናች በኋላ ያጋጠሟትን ፈታኝ አጋጣሚዎች፣ የስደት ህይወት ውጣ ውረዶችን እና እንዴት ወደ ስኬታማ ስራ ፈጣሪነት (Entrepreneur) እንደተቀየረች በግልጽ ታካፍለናለች።
በጤናው ዘርፍ ባመጣችው ድንቅ የቢዝነስ ሀሳብ በስዊዘርላንድ ታላቅ የፈጠራ ሽልማት ያገኘችበት መንገድ፣ በስራ ጉዞዋ ያጋጠሟትን ፈተናዎች፣ እንዲሁም ታካሚዎችን በመንከባከብ ሂደት ያገኘቻቸውን ትልልቅ የህይወት ትምህርቶች ዳስሰናል። ከሁሉም በላይ ደግሞ በውጭ ሀገር ያገኘችውን የጤና ዘርፍ እውቀት እና ቴክኖሎጂ ወደ ሀገሯ ኢትዮጵያ በመመለስ በጤናው ዘርፍ ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ያላትን የወደፊት ህልምና እቅድ አካፍላናለች።
🔔 Alive Podcast ን Subscribe በማድረግ አዳዲስ ክፍሎችን ይከታተሉ!
https://youtu.be/YpQr2hRAhIM
5 870
AI ስራችንን ይወስድብናል? ወይስ አዳዲስ እድሎችን ይዞልን እየመጣ ነው?" 🤖⚡️
ውድ የAlive Podcast ቤተሰቦች፤ በዛሬው እጅግ ዘመናዊ እና እውቀት ሰጪ ክፍላችን ከአርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ (AI) ኢንጂነር ናትናኤል ተስፋዬ ጋር ተወያይተናል።
በዚህ ቆይታችን፦
አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ (AI) በዓለም እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለበት ደረጃ
AI በስራ፣ በትምህርት እና በዕለት ተዕለት ህይወታችን ላይ የሚያመጣው አብዮታዊ ለውጥ
የቴክኖሎጂው ስጋቶች፣ እድሎች እና እራሳችንን ለነገው አለም እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን በጥልቀት ዳስሰናል።
የወደፊቱን የቴክኖሎጂ አቅጣጫ ለመረዳት እና ራሳችሁን ለማበቃት ይህን ልዩ ቆይታ አሁኑኑ YouTube ቻናላችን ላይ ገብታችሁ እንድትመለከቱ እንጋብዛችኋለን!
👇 ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት እና Subscribe ለማድረግ፦
https://youtu.be/-jOl18MvkH0
