ከመፅሀፍት ዓለም 📖 📚books world 📖📚
የተለያዩ ሀገር በቀልና የባህር ማዶ መፅሀፎች የሚገኙበት ገፅ ሲሆን ገፁን ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፉት 📚📚
إظهار المزيد1 864
المشتركون
+224 ساعات
+137 أيام
+10630 أيام
توزيع وقت النشر
جاري تحميل البيانات...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.تحليل النشر
المشاركات | المشاهدات | الأسهم | ديناميات المشاهدات |
01 Media files | 342 | 6 | Loading... |
02 //// ላለመግደል ማኩረፍ////
(ገጣሚ ጊዜአለው)
አቅፌአት ተኝቼ.....
ድንገት ፈግግ ስል ፣ ጥርሴን አየችና፣
"ገዳይ ነህ" አለችኝ.....
ያ'ሁሉ ሙገሳ ማር ፣ፍቅር ቀረና፣
እኔም ከዚያ ወዲህ.....
እንዳትሞት ሰግቼ ጥርሶቼን ብደብቅ፣
"ለምን ታኮርፋለህ"?
አለም ትበራለች አንተ እኮ ስትስቅ፣
የሚል ቃሏን ማመን አቅቶኝ መቀበል፣
ይሄው አኩሪፌአለሁ ሰውን ላለመግደል። | 740 | 1 | Loading... |
03 ሐኑን ምን ማለት ነው?" አልኳት የተዋወቅን ሰሞን ...
"በሁለት ቋንቋ ሁለት ትርጉም ያለው ስም ነው ይላሉ" ብላ አብራራችልኝ። በሱማሌኛና በአረብኛ ... ደግሞ የሚገርመው የትርጉሙ መራራቅ። ሲላላ 'ሕመም'፣ ጠበቅ ተደርጎ ሲነበብ 'ጣፋጭ' ማለት ነው አሉ። እኔ ከራሴ ውጣ ውረድ ተነስቼ ሁለቱንም ትርጉም አቀላቀልኩት 'ጣፋጭ ሕመም!!' ሐኑን ጣፋጭ ሕመሜ ነበረች። ... የበደልኳት'ም እሷን ነው፣ እሷን ብቻ። አንድም ቀን በደሌን አንስታ ወቅሳኝ የማታውቀውም እሷ ብቻ ናት። እንደው በሰራሁት ሥራ ልክ "ይወገርም ይሰቀልም" ተብሎ ቢፈረድብኝ፣ አንደኛ መውገሪያ ድንጋይ አንስታ ከወጋሪው ሰልፍ ፊት መገኘት የነበረባት፣ እሷ አልነበረችም እንዴ? የመሰቀያ ገመዴን ሸምቀቆ አንገቴ ላይ ማጥለቅ፣ የሷ ሐቅ አልነበረም እንዴ? ግን ባየችኝ ቁጥር፣ ትልልቅ አይኖቿ ሰማይ ከፍቶ ብቅ እንዳለ መልአክ በክብርና በጉጉት እያዩኝ፣ ንፁህና ደግ ፈገግታ ከፊቷ ሣይነጥፍ የምትቀበለኝ እሷ ነበረች፤ እሷ ብቻ!! ይኼ ቻይነቷ ሕመሙ አይጣል ነው። ሳስባት ያመኛል። በአካል ሣገኛትም ያመኛል። ከዚህ ሕመም የምፈወስበት አንዳች መድኃኒት ባገኝ ሕይወቴን እከፍላለሁ። ግን ምን ያደርጋል፣ ዙሪያዬን የከበበኝ ሁሉ ስንጥሩን ይዞ ወደ ቁስሌ የሚልክ፣ "የሚያደክም አጽናኝ" ብቻ ሆነ። | 733 | 0 | Loading... |
04 Media files | 656 | 0 | Loading... |
05 ለንዴት የሚዳርጉ ዋና ዋና ምክንያቶች፣
★ ርሀብ
★ የእንቅልፍ ማነስ
★ ከሞኞች ጋር ማውራት።
(ሙተርጀም) | 622 | 0 | Loading... |
06 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 726 | 0 | Loading... |
07 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 752 | 0 | Loading... |
08 ሞክሩት ይሰራል!!! | 1 080 | 0 | Loading... |
09 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 402 | 0 | Loading... |
10 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 402 | 0 | Loading... |
11 ሳናውቀው በማለፉ ተቆጭተናል ነገር ግን አዲሱን ከNotcoin የሚበልጠው TapSwap የተሰኘው ከተጀመረ ጥቂት ቀናት ሆኖታል
🛑 እንደ Notcoin ምነው እንደተጀመረ ባውቀው ብለው ከሚቆጩ አሁኑኑ join በማረግ Min ያድርጉ።
🛑እንደገቡ ቀላል Task በመስራት 500,000 coin በነጻ ያግኙ
ውሸት ነው ብለው ከመቀመጥ ትንሽ ጊዜም ቢሆን Tap Tap ያድርጉ👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 1 272 | 0 | Loading... |
12 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 1 | 0 | Loading... |
13 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 1 | 0 | Loading... |
14 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 167 | 1 | Loading... |
15 🔴ሁላችንም Notcoin በደንብ እንደተጀመረ ሳናውቀው በማለፉ ተቆጭተናል ነገር ግን አዲሱን ከNotcoin የሚበልጠው TapSwap የተሰኘው ከተጀመረ ጥቂት ቀናት ሆኖታል
🛑 እንደ Notcoin ምነው እንደተጀመረ ባውቀው ብለው ከሚቆጩ አሁኑኑ join በማረግ Min ያድርጉ።
🛑እንደገቡ ቀላል Task በመስራት 500,000 coin በነጻ ያግኙ
ውሸት ነው ብለው ከመቀመጥ ትንሽ ጊዜም ቢሆን Tap Tap ያድርጉ👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724
🎁 +2.5k Shares as a first-time gif | 295 | 1 | Loading... |
16 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724
🎁 +2.5k Shares as a first-time gif | 155 | 0 | Loading... |
17 🔴ሁላችንም Notcoin በደንብ እንደተጀመረ ሳናውቀው በማለፉ ተቆጭተናል ነገር ግን አዲሱን ከNotcoin የሚበልጠው TapSwap የተሰኘው ከተጀመረ ጥቂት ቀናት ሆኖታል
🛑 እንደ Notcoin ምነው እንደተጀመረ ባውቀው ብለው ከሚቆጩ አሁኑኑ join በማረግ Min ያድርጉ።
🛑እንደገቡ ቀላል Task በመስራት 500,000 coin በነጻ ያግኙ
ውሸት ነው ብለው ከመቀመጥ ትንሽ ጊዜም ቢሆን Tap Tap ያድርጉ👇👇 | 153 | 0 | Loading... |
18 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 196 | 1 | Loading... |
19 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1087437673
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 298 | 1 | Loading... |
20 ሰሞኑን bet coin ብዙዎች ካለ ምንም ክፍያ ብዙ ገንዘብ አግኝተዋል። እናንተም አዲስ በመጣው ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመቀላቀል ገንዘብ መሰብሰብ ትችላላችሁ !!!
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
አሰራሩ ላልገባችሁ በውስጥ መስመር @hiwot1252 መጠየቅ ትችላላችሁ!!! | 343 | 0 | Loading... |
21 Media files | 1 425 | 6 | Loading... |
22 Media files | 1 323 | 5 | Loading... |
23 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1087437673
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 379 | 0 | Loading... |
24 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1087437673
አንዴ በመንካት ተቀላቀሉት | 377 | 0 | Loading... |
25 ☝️☝️☝️☝️☝️
ያልሞከራችሁ ሞክሩት እስኪ እኔ አትርፌበታለሁ። | 384 | 0 | Loading... |
26 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1087437673
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift | 388 | 0 | Loading... |
27 ~~~ያኔ እንደ ሙሴ…
መግቢያ መውጫ ሚሆን፥ መተላለፊያ በር፣
አንዲት ሽንቁር አጥታ ፥ በተዘጋች ሃገር፣
ለውጥ አይታሰብም፥ እንድገት ብሎ ነገር።
እያልክ ያለ በቂ፥ እህልና ውሃ፣
በናቅፋ ተራሮች፥ በሳህል በረሃ፤
እንዲያ እየተቀቀል
ለድል ባበቃኸው፥ ቆይ ኮኮብ ዘመቻ፣
የተከፈተለት፥ የባህር ዳርቻ፤
ድንበሩን ጠብቆ፥ የሚያቆይ ወንድ አጥተን፣
አሰብ ጥላን ጠፋች፥ ምፅዋም ተለየን።
ጅላሉ ወርቁ ✍️ | 1 653 | 2 | Loading... |
28 Media files | 373 | 4 | Loading... |
29 Media files | 383 | 1 | Loading... |
30 ///እናት ቀን የላትም///
ቀንሽን በሙሉ ለልጆችሽ ሰጥተሽ፣
የኔ የምትይው እናት ምን ቀን አለሽ።
ስለዚህም እኔ!
ላንች ቀን ተቆርጦ ቀኗ ነው ቢሉኝም፣
እናቴን ነው እንጅ ቀኗን አላከብርም።
ለምን ካላችሁኝ!
እድሜዋን በሙሉ ሳትሰስት ስትሰጠኝ፣
እሷ እየተራበች እኔን ስታጎርሰኝ።
የኖርኩ እኔ ልጇ!
ብዙ እልፍ ስቃዮች እንዳለፈች ባውቅም፣
ለኔ የምትለው እናት ቀን የላትም።
ገጣሚ ጊዜአለው ...✍️ | 1 626 | 8 | Loading... |
//// ላለመግደል ማኩረፍ////
(ገጣሚ ጊዜአለው)
አቅፌአት ተኝቼ.....
ድንገት ፈግግ ስል ፣ ጥርሴን አየችና፣
"ገዳይ ነህ" አለችኝ.....
ያ'ሁሉ ሙገሳ ማር ፣ፍቅር ቀረና፣
እኔም ከዚያ ወዲህ.....
እንዳትሞት ሰግቼ ጥርሶቼን ብደብቅ፣
"ለምን ታኮርፋለህ"?
አለም ትበራለች አንተ እኮ ስትስቅ፣
የሚል ቃሏን ማመን አቅቶኝ መቀበል፣
ይሄው አኩሪፌአለሁ ሰውን ላለመግደል።
👍 16
ሐኑን ምን ማለት ነው?" አልኳት የተዋወቅን ሰሞን ...
"በሁለት ቋንቋ ሁለት ትርጉም ያለው ስም ነው ይላሉ" ብላ አብራራችልኝ። በሱማሌኛና በአረብኛ ... ደግሞ የሚገርመው የትርጉሙ መራራቅ። ሲላላ 'ሕመም'፣ ጠበቅ ተደርጎ ሲነበብ 'ጣፋጭ' ማለት ነው አሉ። እኔ ከራሴ ውጣ ውረድ ተነስቼ ሁለቱንም ትርጉም አቀላቀልኩት 'ጣፋጭ ሕመም!!' ሐኑን ጣፋጭ ሕመሜ ነበረች። ... የበደልኳት'ም እሷን ነው፣ እሷን ብቻ። አንድም ቀን በደሌን አንስታ ወቅሳኝ የማታውቀውም እሷ ብቻ ናት። እንደው በሰራሁት ሥራ ልክ "ይወገርም ይሰቀልም" ተብሎ ቢፈረድብኝ፣ አንደኛ መውገሪያ ድንጋይ አንስታ ከወጋሪው ሰልፍ ፊት መገኘት የነበረባት፣ እሷ አልነበረችም እንዴ? የመሰቀያ ገመዴን ሸምቀቆ አንገቴ ላይ ማጥለቅ፣ የሷ ሐቅ አልነበረም እንዴ? ግን ባየችኝ ቁጥር፣ ትልልቅ አይኖቿ ሰማይ ከፍቶ ብቅ እንዳለ መልአክ በክብርና በጉጉት እያዩኝ፣ ንፁህና ደግ ፈገግታ ከፊቷ ሣይነጥፍ የምትቀበለኝ እሷ ነበረች፤ እሷ ብቻ!! ይኼ ቻይነቷ ሕመሙ አይጣል ነው። ሳስባት ያመኛል። በአካል ሣገኛትም ያመኛል። ከዚህ ሕመም የምፈወስበት አንዳች መድኃኒት ባገኝ ሕይወቴን እከፍላለሁ። ግን ምን ያደርጋል፣ ዙሪያዬን የከበበኝ ሁሉ ስንጥሩን ይዞ ወደ ቁስሌ የሚልክ፣ "የሚያደክም አጽናኝ" ብቻ ሆነ።
❤ 14🥰 2👍 1
ለንዴት የሚዳርጉ ዋና ዋና ምክንያቶች፣
★ ርሀብ
★ የእንቅልፍ ማነስ
★ ከሞኞች ጋር ማውራት።
(ሙተርጀም)
❤ 4
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6585111724 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1087437673 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift