cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Spectrum-WiFi

Ethiopian-based telecom firm, we build a telecom infrastructure & provide Internet service . Service locations / አገልግሎታችን የሚገኙበት 🎯 አያት 🎯 ጣፎ 🎯 ፊጋ 🎯 ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ 🎯 መሪ 40/60 🎯 ፀበል 49 https://spectrum-engineering.net/

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 649
المشتركون
-624 ساعات
-177 أيام
-7030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም, የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን 🙏 Spectrum #ስፔክትረም #Wi-Fi
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ Spectrum
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም, የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን 🙏 Spectrum #ስፔክትረም #Wi-Fi
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሴቶች ቀን
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሰን !!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Hard hats in the air if you know safety first! We take safety seriously, which means you always see us rocking the gear - even our cables wear hard hats! #SafetyFirst #TelecomLife #spectrum #Power #Telecom #WiFi #ET #safaricom
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላቹ እንመኛለን!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የኔትወርክ ደህንነት እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ 📶 1. ጠንካራ የይለፍ ቃላትን ይጠቀሙ በቤቶ የሚገኘውን ራውተር ረጅም እና ውስብስብ የይለፍ ቃሎችን ይጠቀሙ። የተለመዱ የይለፍ ቃሎችን እንደ ስምዎ ወይም የልደት ቀንዎ ያሉ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ ቃሎችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። 2. የራውተሩን ሶፍትዌር እና ፊርምዌር በጊዜው ያድሱት የእርስዎን የራውተር ከየትኛውም ተጋላጭነት ለመተበቅ  ሶፍትዌሩ እንዲሁምፊርምዌሩን በጊዜው ያድሱት። 3. አንቲ ቫይረስ  ይጠቀሙ። ቫይረስን ወይም ማልዌርን ለመከላከል በሁሉም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ የአንቲ-ቫይረስ ሶፍትዌርን ይጫኑ እና ይጠቀሙ። 4. የኔትወርክ ተደራሽነቱን ይገድቡ የራውተሩን ኔትወርክ ለሚፈልጉት ተጠቃሚዎች ብቻ ይገድቡ። እነዚህን ቀላል መንገዶች በመተግበር የኔትወርክ ደህንነት በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ። መልካም የስራ ሣምንት! #spectrum #monday #Wifi #InternetServiceProvider
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፊልም ፣ ጌም ወይስ እግርኳስ? 🎬 🎮 ⚽️ ለእረፍት ቀኖ ምን አቅደዋል? የትኛውም ቢሆን ከስፔክትረም ዋይፋይ ጋር አሪፍ ጊዜ ያሳልፋሉ። መልካም የእረፍት ቀን 🙌 📞0982209595 ፌስቡክ    ኢንስታግራም ዌብሳይት ቴሌግራም #ስፔክትረም #ፈጣንኢንተርኔት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሚወዱትን ተከታታይ ፊልሞች ያለምንም መቆራረጥ ይከታተሉ ተከታታይ ፊልሞችን በጥራት የሚያሰራጩ 3 ምርጥ ዌብሳይቶች እንጠቁሞ 👉 hurawatch.cc 👉 flixhq.id 👉 streamium.pm #spectrum #wifi #UnlimitedInternet
إظهار الكل...