cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መዝሙር ጥናት

مشاركات الإعلانات
278
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም ለከ ተክለሐይማኖት @mezmurxenat
إظهار الكل...
ሰላም_ለከ_ተክለሃይማኖት_Selam_Leke_Teklehaimanot_0.mp33.20 MB
◌ሰላም ለከ◌ ሰላም ለከ ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት/2/ ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት/2/        ከሱራፌል ተርታ    ፃድቅ አባት  ታምነህ በሰማያት      ፃድቅ አባት ለስላሴ ክብር     ፃድቅ አባት ስታቀርብ አኮቴት     ፃድቅ አባት ወርቅ ፅና ይዘህ   ፃድቅ አባት   በጣኑ ፀሎት     ፃድቅ አባት        ሰላም ለከ የፀሎት አባት ገብረ ህይወት/2/ የፀሎት አባት ገብረ ህይወት/2/      የሚታዘዙልህ    ገብረ ህይወት   አንበሳ ና ነብር     ገብረ ህይወት የስምኦን ፀጋ      ገብረ ህይወት ያቅሌሲያ ክብር       ገብረ ህይወት ቃልኪዳኑ ፅኑ  ገብረ ህይወት የእውነት ምስክር   ገብረ ህይወት         ሰላም ለከ ሠማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ/2/ ሰማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ/2/         የፋርስ ኮከብ   ቅዱስ ጊዮርጊስ       የልዳው ፀሀይ    ቅዱስ ጊዮርጊስ  የተዋህዶ አርበኛ     ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሰማዕተ አዶናይ     ቅዱስ ጊዮርጊስ  በረከትህ ይርዳን      ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሞትን እንዳናይ     ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሰላም ለኪ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/        ሰላም እልሻለው   ቅድስት አርሴማ ዛሬም እንደገና     ቅድስት አርሴማ ከገዳምሽ መጣሁ  ቅድስት አርሴማ ካዘኔ ልፅናና      ቅድስት አርሴማ በፀበልሽ ጉልበት     ቅድስት አርሴማ አግኝቻለሁ ጤና     ቅድስት አርሴማ በአለም ደረሠ     ቅድስት አርሴማ የተጋድሎሽ ዜና    ቅድስት አርሴማ ሰላም ለኪ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/ @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
إظهار الكل...
#አምላካችን_ናና አምላካችን ናና በአምደ ደመና አማኑኤል ናና ብርሀን ነህ እና/2 ታቦር አርሞንያም ሆ የታዳለች መካን ሆ የተገለጠባት ሆ የመለኮት ብርሀን ሆ አዝ አብም መሰከረ ሆ በደመናሳለ ሆ የምወደው ልጄ ሆ ይሄነው እያለ ሆ እሱን ስሙትብሎ ሆ ቃልን ተናገረ ሆ አዝ ከሞቱት ሙሴ ሆ ኤሊያስ ከህያዋን ሆ ቆመው መሰከሩ ሆ በቀኝ በግራ ሆ ጴጥሮስ ዮሀንስ ሆ የቆመላቸው ሆ ያምላክጌትነቱን ሆ ገልጦ ያሳያቸው ሆ የከበሩ ናቸው ሆ ያዩት አይኖቻቸው ሆ አዝ ታቦር አርሞንያም ሆ የታደለች መካን ሆ የተገለጠባት ሆ የመለኮት ብርሀን ሆ አዝ እኔም እመኛለው ሆ የጴጥሮስንምኞት ሆ አምኖ ለመኖር ሆ በሰማይህም ቤት ሆ ደግሞ ለመመገብ ሆ የቃሉን ወተት ሆ አመት አውዳመት ድገምና አመት ድገምና ፀጋበረከት ድገምና አመት ሰቶናል በእውነት ድገምና አመት በብራኑ ፀዳል ድገምና አመት ህይወታችን በራ ድገምና አመት ሁሉም በዘመኑ ድገምና አመት ታሪክ እየሰራ ድገምና አመት በቤተክርስቲያን ድገምና አመት ይኖራል ሲዘከር ድገምና አመት የጌታችን ስራ ድገምና አመት በታቦር ተራራ ድገምና አመት ላመቱ ያድርሰን ድገምና አመት ሁላችን በደና ድገምና አመት ሰላም ያገናኘን ድገምና አመት ጌታችን በጤና ድገምና አመት አመት አውዳመት ድገምና አመት @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
إظهار الكل...
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.77 MB
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.77 MB
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.77 MB
_እመብርሃን_መመኪያችን_ዘማሪ_ቀሲስ_ብርሃን_እሸቱ_mahtot_nJGjVhdMFMc_139.m4a1.94 MB
እመብረርን መመኪያችን (*2) የአዳም ተስፋው አሌንታችን እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን የአባቶቻችን >> ቃና ልዛቸው >> በችግር ግዜ >> መንገድ ምሪያቸው >> ምን ብዬ ልጥራሽ >> ላውድስሽ >> የምግባር ድሀ >> ምስኪን ልጅሽ እመ ብርሀን የቅዱሳኑ >> ጣእመ ዜማቸው >> አንቺ ነሽና >> ውብ ድርሰታቸው >> የኛ ስጦታ >> የድል አክሊል ነሽ >> በአማላጅነት >> ለታመኑብሽ እመብርሀን የይስሀቅ ማእዛ >> የፍኖተ ሎዛ >> የያቆብ መንሰላል >> የአቤል ኢማሂ >> የእሴ ትትናው >> የሳሙኤል ፅኢ >> ርግበ ሰናይ >> ንግስተ ሰማይ እመብርሀን መልካሟ እርግብ >> የኖህ መልክቱ >> የሀጣን ተስፋ >> የልብ ብርታቱ >> ምስራቻችን >> ውስጣችን ያለሽ >> በምድር በሰማይ >> አምሳያም የለሽ @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
إظهار الكل...
. ምስክርነቱን ገለጸ ምስክርነቱን ገለጸ ቂርቆስ ሕፃን 2 በእሳት ተፈተኖ አለፈ ፈተናውን 2 ኧኸ ፈተናውን ደስ ይበለን ቂርቆስ ኢየሉጣ ሁለቱም በአንድ ልብ ምንኛ ጨከኑ 2 ተቃቅፈው ሲገቡ ወደ እሳት ጋኑ 2 አዝ……………… ሕፃኑ እና እናቱ በእሳት ውስጥ ሲዋኙ ያለ ምንም ፍርኃት 2 ገብርኤል ተላከ እነርሱን ለማውጣት 2 አዝ……………… በርዶና ቀዝቅዞ የእሳቱ ነበልባል በጌታችን መስቀል 2 ሁለቱም ሰማእታት ተጎናጸፉ ድል 2 @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
إظهار الكل...
ምስክርነቱን ገለጸ ቂርቆስ ህፃን.mp35.72 MB
Gugee ko garrami ko mariyaam at qabenya koo Naan furamee maaloo at qorichaa denyaan Ulfaatu utaale nagaa kee dhagenyaan Keenna kennaa caalu naaf laate haadha koo Kanaaf dadabale siwamaa arraabni kooLuubbu koo sin jechuuf gara kot hin (harsu)Jecha koo kamin an garaa sii cibsuu Lafee keerraa lafee fudhatee dhigaa keeFaayyisaa ilmaa namaa baate cinnachii kee Gulgotumaa) ibbidaa museen argee si'idhaaIbbidii waaqumma si hin gubnee dhugaadha Sulama xiis jennaan gammaddeem lubbun koo Biiftu barii batuu fakkaata gugee koo Dibi'ee kaa mariyaam godansii kee Nagaa akkaa argaanu nuuf kottuu ijollee keef Kan museen dugdaa isaa argee naasun kufee Sin bookkee jalaate gaarraa keeti hafee Gad of qaabbumman kee ol ol sii taasise Ulfiinan (gargame) mooticha kan deese @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
إظهار الكل...
Gugee_koo%2CF_taa_D_n_Ayyanaa_Fiqaaduu%2Cfarfaanna_Afaan_Oro.mp36.17 MB
በሲና በረሃ.mp36.13 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.