cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Mohammed Ahmed Official

ዩቲዩብ 👇 youtube.com/@gharuhira በግል ጥያቄ እና አስተያየት ካለዎ 👇 @afhasmen

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 525
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-2530 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የባቲ አዲሱ ሰፈር ኑር መስጂድ 3D ሞዴል ይህን ይመስላል። መስጂዱ የወንዶች እና የሴቶች መስገጃ ምድርና ፎቅ ፣ ሁለት ሚናራዎች፣ አንድ ትልቅ ጉልላት ፣ የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ፣ መድረሳ ፣ መፀዳጃ ቤቶች፣ የውዱእ ማድረጊያ ቦታ እና ለመስጂዱ የገቢ ምንጭ የሚሆኑ የንግድ ሱቆች የያዘ ነው። ይህን መስጂድ ተረባርበን ከታች በተቀመጠው ሊንክ ላይ እንደምታዪት ምስል ለማድረግ አላህ ያግዘን። 👇👇👇 https://www.facebook.com/share/v/EQrFkUtCYfaDAr6j/?mibextid=oFDknk
4860Loading...
02
Media files
4860Loading...
03
እንባ ለሰው ልጆች የተቸረ ተፈጥሯዊ ፀጋ ነው። በሀዘን ፣ በደስታ፣ በስቃይ እና በህመም ስሜቶች ውስጥ ስናልፍ የእንባ ቋጠሯችን መፈታቱ የተፈጥሮ ምላሽ ነው። ግና ወደ እስልምና አፀድ የሚመለሱ የሌላ እምነት ተከታዮች በጉንጮቻቸው ላይ የሚንኳለለው እንባ ከእውነተኛ ምንጩ የሚቀዳ እንባ መሆኑን በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ምክኒያቱም በዚያች ልዩ ቅፅበት «ሁሉም» ወደ እስልምና ተመላሾች በተመሳሳይ ሁኔታ ያለ አንዳች ምክኒያት የአዞ እንባ በጉንጮቻቸው ላይ እንዲያፈሱ የሚያስችላቸው አቅም ከየትም አያመጡም። ንፁህ እንባ በተፈጥሮ ግፊት የሚፈልቅ እንጂ በግል ፍላጎት የሚፈስ የውኃ መስመር ቧንቧ አይደለምና። ወገኖቼ ! ውስጥን ፈንቅሎ የሚፈነዳው ለቅሶ ከታደሉት ውጭ ሌሎች ሊረዱት የማይቻላቸው ረቂቅ ሥሜት ነው። ወደ ተፈጥሯዊ መጠለያቸው በተመለሱ አማኞች እስከዛሬ የፈሰሰው እንባ የገፈርሳን ግድብ ሳያስንቅ ይቀራል ብዬ አላስብም። የሚገርመኝ ነገር የነሱ የእንባ ቋጠሮ ሲፈታ የእኛንም የመፍታት ሥልጣን የሰጣቸው ኃይል ያለ በሚመስል ሁኔታ በለቅሷቸው ያላቅሱናል። ለዘመናት የተሸከሙት ክምር ደማሚት እንዳንኮታኮታው ተራራ በተውሒድ ቃል ከፊታቸው ሲፈረፈር ከማዬት በላይ ምን የሚያስለቅስ ነገር ይኖራል ? ለማንኛውም ፣ በምዕራቡ ዓለም እየነፈሰ ያለው አውሎ ነፋስ ከምንገምተው በላይ እየፈጠነ ነው። ቲክቶክን ለመዝጋት የሚደረገው ሩጫ ከጀርባው ብዙ ምክኒያቶች ቢደረደሩም ዋነኛው ግን ወደ እስልምና ጣቢያ በገፍ የሚፈልሱቱን ስደተኞች ለመገደብ ነው። http://t.me/abuafnanmoh
9781Loading...
04
ከወራት በፊት ለኬሚስትሪ መምህሩ አብዱ ኢድሪስ ሐሰን በአገር ውስጥ ለሚያከናውነው የኩላሊት ንቅለ ተከላ 600,000 ብር የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ጥሪ ስናቀርብላችሁ በስድስት ቀናት ውስጥ 850,000 ብር ወደ አካውንቱ ገቢ በማድረግ የተለመደ ትብብራችሁን አሳይታችኋል። እንደናንተ አይነት መልካም ሰዎች ሲበዙ ጠያቂ አጥተው የነበሩ ግለሰቦች ጆሮ የሚሰጣቸው ወገን ያገኛሉ። አልጋ ላይ ወድቀው የሞታቸውን ቀን ይጠባበቁ የነበሩ ህሙማን ከተኙበት አልጋ ላይ በተስፋ ይነሳሉ። ህይወት ጀርባዋን አዙራባቸው ተስፋ የቆረጡ ሰዎች የመከራ ዳገቱን የሚሻገሩበት ምርኩዝ ያገኛሉ።   ወንድማችን መምህር አብዱ ኢድሪስ ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ ከላይ በተያያዘው ቪዲዮ መመልከት ይችላሉ።                   ምሥጋና                  🍁🍁🍁 🚩 የገቢ ማሰባሰቢያውን ለማከናወን የመጀመሪያውን የምስልና ድምፅ ቀረጻ እንዲሁም የኤዲትንግ ሥራ በመስራት ከጎኔ ለነበሩት ወንድሞቼ ኢስማዒል ሰዒድ ፣ ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር እና አሕመድ ኢብራሂም ሙሐመድ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ። 🚩 ንቅለ ተከላውን በተሳካ ሁኔታ ላከናወኑት የ St. Paul's Hospital Millennium Medical College-SPHMMC ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
1 1903Loading...
05
Media files
1 4183Loading...
06
Media files
1 5050Loading...
07
Media files
9990Loading...
08
ቁርኣን በወረደበት ወርሃ ረመዷን የአላህን (ﷻ) ቤት በመገንባት ሂደት ላይ የበኩላቸውን አሻራ ለማሳረፍ ቃል የገቡ ደጋግ ወገኖቻችን ቃላቸውን ለመፈፀም የተለያዩ ምክኒያቶች ወደ ኋላ ያስቀሯቸው ይሆናል እንጂ ቃላቸውን እንደሚሞሉ ቅንጣት አንጠራጠርም። ምናልባት የዘነጉ ካሉ ለማስታወስና በመስጂዱ የሒሳብ ቁጥሮች እየገቡ ያሉ ገንዘቦችን አጠቃላይ ድምር ለማሳወቅ አልፎ አልፎ ብቅ እያልን ሪፖርት እናደርጋለን። በዚህም መሠረት በረመዷን በቀጥታ ሥርጭት ከተከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኋላ እስካሁን ድረስ በሁሉም የአዲሱ ሰፈር ኑር መስጂድ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች አጠቃላይ ሁለት ሚሊዬን አምሥት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ስድሳ አምሥት ብር ገቢ ሆኗል (2,557,165) በታላቁ ወር ለአላህ የገባችሁትን ቃል እየሞላችሁ ያላችሁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሁሉ ፣ ቃሉን የማያጥፈው አላህ ጀነትን ለመውረስ ከወዲሁ የሽልማቱ ትኬት ከተቆረጠላቸው ደጋግ ባሮቹ ተርታ ያሰልፋችሁ። ሌሎቻችሁም ለመስጂዱ ድጋፍ ለማድረግ ቃል የገባችሁትን ገንዘብ እንደምታስገቡ በማመን በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው። http://t.me/abuafnanmoh
1 2181Loading...
09
ሐቀል ሚልሕ ኦቶማን ቱርኮች ወደ ዓረቡ ዓለም ያስገቡት አንድ አስደናቂ ባህል አለ። «ሐቀል ሚልሕ» ይሰኛል። «ለጨዉ የሚገባ ሥጦታ» እንደማለት። ባል ከዒድ ሶላት ወደ ቤቱ ከመመለሱ በፊት ሚስት አቅሟ በፈቀደ ልክ ቤቷን ምድራዊ ገነት አድርጋ ትጠብቀዋለች። በማራኪ አልባሳት ተውባ ፏ ብትን ትላለች። ሰውነቷ ላይ አፍንጫን የሚያውዱ ሽቶዎች አርከፍክፋ ለምለማማ መስክ ላይ እንደምትሸቀረቀር ጣውስ አይኖቿን በሩ ላይ ትወረውራለች። ባል ወደ ቤቱ እንደገባ አንድ ስኒ ቡና ይቀርብለታል። ቡናውን ይጠጣል። ግና ከጠጣ በኋላ ስኒውን ባዶ አድርጎ ወደ እሷ አይመልስም። በረመዷን ሙሉ ላሳለፈችው ድካም እና ልፋት እውቅና ለመስጠት በባዶው ስኒ ውስጥ የወርቅ አሊያም የብር ቀለበት ያስቀምጥላታል። እሷም የቀረበላትን ሥጦታ በፈገግታ ትቀበላለች። በጥንዶቹ መሃል የተመሰረተው ፍቅር በመሰል ስጦታዎች ድርና ማግ ሆኖ የመቀጠል ዕድሜው ይረዝማል። «ሐቀል ሚልሕ» የተሰኘውም ሚስት በወርሃ ረመዷን እሳት ላይ ተጥዳ የምታዘጋጃቸው ጣት የሚያስቆረጥሙ ምግቦች የጨው መጠናቸው ውኃ ልኩን የጠበቀ ስለነበር ነው። ♥♥♥ ጉዳዩን ወደ ሀገርኛ ስንገለብጠው ነገር ዓለሙ ሁሉ ይገለባበጣል። የቀረበላቸውን ምግብ ጠራርገው የበሉበትን ትሪ ብቻ የሚያስተርፉ ዘጠኝ ወጠምሻ ጓደኞቹን ለፊጥራ የጋበዘ አባወራ ሚስቱ ቀኑን ሙሉ ማጀት ውስጥ በመዋል እሱን ጨምሮ የአስር ወንዶች ከርስ ሚዛን የሚያስተካክል ጣፋጭ ምግብ አቅርባ ስትጨርስ ወርቁ ቀርቶባት ግንባሯን ስሞ ምስጋና ይቸራት ይሆን ??? ነው ወይስ ገንዘብ ሳያወጣ «የስጋ ሳንቡሳ ስሪ ብየሽ እንግዶቼን እንዴት በምስር ሳንቡሳ ትሸኛለሽ ?» እያለ በቁጣ ብዛት ጸጉሩ የቦነነ አነር ነው የሚመስለው ??? 😃 👉 http://t.me/abuafnanmoh
1 6357Loading...
10
ለዒድ ሶላቶች መስገጃ ተብሎ ከተዘጋጀው የባቲ ብርሃናማው ተራራ (ጀበለኑር) ላይ በዱንያ ውስጥ አንድ ክፍለዘመን ከአምስት ዓመት ከቆዩት የዕድሜ ባለፀጋው ጋሽ ሙሐመድ አደም ጋር ዓይን ለዓይን ተገጣጠምን። ዳገት ሲወጣ ጭሱን እንደሚያንፎለፉል ፊያት መኪና እያማጥኩ የወጣሁትን ፈታኝ ተራራ እኝህ የዕድሜ ባለፀጋ እንዴት እንደወጡት አላሁ አዕለም !! ዒድ ሙባረክ http://t.me/abuafnanmoh
1 4510Loading...
11
Media files
1 3110Loading...
12
በቅርቡ በባቲ ከተማ በአዲሱ ሰፈር የሚገኘውን ኑር መስጂድ ለመገንባት በቀጥታ ሥርጭት በተከናወነ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በተደረገ ድጋፍ በቃል፣ በዓይነት እና በጥሬ በጠቅላላ አራት ሚሊዬን አምስት መቶ ሺህ ብር (4,500,000) መሰብሰብ እንደተቻለ መግለፃችን ይታወሳል። በዚህም መሰረት የአላህን ቤት ለመገንባት ከአላህ ጋር ቃልኪዳን የገቡ ጀግና ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ቃላቸውን እየሞሉ ይገኛሉ። የገቢ ማሰባሰቢያው ከተከናወነ በኋላ እስካሁን ድረስ በሁሉም የአዲሱ ሰፈር ኑር መስጂድ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች በድምሩ ሁለት ሚሊዬን ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሥምንት ብር ገቢ ሆኗል (2,250,248) የገባችሁትን ቃል እየሞላችሁ ያላችሁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሁሉ ፣ ቃሉን የማያጥፈው አላህ ጀነትን ለመውረስ ከወዲሁ የሽልማቱ ትኬት ከተቆረጠላቸው ደጋግ ባሮቹ ተርታ ያሰልፋችሁ። ሌሎቻችሁም ቃል የገባችሁትን ድጋፍ እንድትፈፅሙ በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው 😍😍😍 http://t.me/abuafnanmoh
1 4911Loading...
የባቲ አዲሱ ሰፈር ኑር መስጂድ 3D ሞዴል ይህን ይመስላል። መስጂዱ የወንዶች እና የሴቶች መስገጃ ምድርና ፎቅ ፣ ሁለት ሚናራዎች፣ አንድ ትልቅ ጉልላት ፣ የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ፣ መድረሳ ፣ መፀዳጃ ቤቶች፣ የውዱእ ማድረጊያ ቦታ እና ለመስጂዱ የገቢ ምንጭ የሚሆኑ የንግድ ሱቆች የያዘ ነው። ይህን መስጂድ ተረባርበን ከታች በተቀመጠው ሊንክ ላይ እንደምታዪት ምስል ለማድረግ አላህ ያግዘን። 👇👇👇 https://www.facebook.com/share/v/EQrFkUtCYfaDAr6j/?mibextid=oFDknk
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

5👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
6
00:44
Video unavailableShow in Telegram
እንባ ለሰው ልጆች የተቸረ ተፈጥሯዊ ፀጋ ነው። በሀዘን ፣ በደስታ፣ በስቃይ እና በህመም ስሜቶች ውስጥ ስናልፍ የእንባ ቋጠሯችን መፈታቱ የተፈጥሮ ምላሽ ነው። ግና ወደ እስልምና አፀድ የሚመለሱ የሌላ እምነት ተከታዮች በጉንጮቻቸው ላይ የሚንኳለለው እንባ ከእውነተኛ ምንጩ የሚቀዳ እንባ መሆኑን በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ምክኒያቱም በዚያች ልዩ ቅፅበት «ሁሉም» ወደ እስልምና ተመላሾች በተመሳሳይ ሁኔታ ያለ አንዳች ምክኒያት የአዞ እንባ በጉንጮቻቸው ላይ እንዲያፈሱ የሚያስችላቸው አቅም ከየትም አያመጡም። ንፁህ እንባ በተፈጥሮ ግፊት የሚፈልቅ እንጂ በግል ፍላጎት የሚፈስ የውኃ መስመር ቧንቧ አይደለምና። ወገኖቼ ! ውስጥን ፈንቅሎ የሚፈነዳው ለቅሶ ከታደሉት ውጭ ሌሎች ሊረዱት የማይቻላቸው ረቂቅ ሥሜት ነው። ወደ ተፈጥሯዊ መጠለያቸው በተመለሱ አማኞች እስከዛሬ የፈሰሰው እንባ የገፈርሳን ግድብ ሳያስንቅ ይቀራል ብዬ አላስብም። የሚገርመኝ ነገር የነሱ የእንባ ቋጠሮ ሲፈታ የእኛንም የመፍታት ሥልጣን የሰጣቸው ኃይል ያለ በሚመስል ሁኔታ በለቅሷቸው ያላቅሱናል። ለዘመናት የተሸከሙት ክምር ደማሚት እንዳንኮታኮታው ተራራ በተውሒድ ቃል ከፊታቸው ሲፈረፈር ከማዬት በላይ ምን የሚያስለቅስ ነገር ይኖራል ? ለማንኛውም ፣ በምዕራቡ ዓለም እየነፈሰ ያለው አውሎ ነፋስ ከምንገምተው በላይ እየፈጠነ ነው። ቲክቶክን ለመዝጋት የሚደረገው ሩጫ ከጀርባው ብዙ ምክኒያቶች ቢደረደሩም ዋነኛው ግን ወደ እስልምና ጣቢያ በገፍ የሚፈልሱቱን ስደተኞች ለመገደብ ነው። http://t.me/abuafnanmoh
إظهار الكل...
15👍 9
02:45
Video unavailableShow in Telegram
ከወራት በፊት ለኬሚስትሪ መምህሩ አብዱ ኢድሪስ ሐሰን በአገር ውስጥ ለሚያከናውነው የኩላሊት ንቅለ ተከላ 600,000 ብር የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ጥሪ ስናቀርብላችሁ በስድስት ቀናት ውስጥ 850,000 ብር ወደ አካውንቱ ገቢ በማድረግ የተለመደ ትብብራችሁን አሳይታችኋል። እንደናንተ አይነት መልካም ሰዎች ሲበዙ ጠያቂ አጥተው የነበሩ ግለሰቦች ጆሮ የሚሰጣቸው ወገን ያገኛሉ። አልጋ ላይ ወድቀው የሞታቸውን ቀን ይጠባበቁ የነበሩ ህሙማን ከተኙበት አልጋ ላይ በተስፋ ይነሳሉ። ህይወት ጀርባዋን አዙራባቸው ተስፋ የቆረጡ ሰዎች የመከራ ዳገቱን የሚሻገሩበት ምርኩዝ ያገኛሉ።   ወንድማችን መምህር አብዱ ኢድሪስ ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ ከላይ በተያያዘው ቪዲዮ መመልከት ይችላሉ።                   ምሥጋና                  🍁🍁🍁 🚩 የገቢ ማሰባሰቢያውን ለማከናወን የመጀመሪያውን የምስልና ድምፅ ቀረጻ እንዲሁም የኤዲትንግ ሥራ በመስራት ከጎኔ ለነበሩት ወንድሞቼ ኢስማዒል ሰዒድ ፣ ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር እና አሕመድ ኢብራሂም ሙሐመድ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ። 🚩 ንቅለ ተከላውን በተሳካ ሁኔታ ላከናወኑት የ St. Paul's Hospital Millennium Medical College-SPHMMC ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
إظهار الكل...
21👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
23
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
15😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቁርኣን በወረደበት ወርሃ ረመዷን የአላህን (ﷻ) ቤት በመገንባት ሂደት ላይ የበኩላቸውን አሻራ ለማሳረፍ ቃል የገቡ ደጋግ ወገኖቻችን ቃላቸውን ለመፈፀም የተለያዩ ምክኒያቶች ወደ ኋላ ያስቀሯቸው ይሆናል እንጂ ቃላቸውን እንደሚሞሉ ቅንጣት አንጠራጠርም። ምናልባት የዘነጉ ካሉ ለማስታወስና በመስጂዱ የሒሳብ ቁጥሮች እየገቡ ያሉ ገንዘቦችን አጠቃላይ ድምር ለማሳወቅ አልፎ አልፎ ብቅ እያልን ሪፖርት እናደርጋለን። በዚህም መሠረት በረመዷን በቀጥታ ሥርጭት ከተከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኋላ እስካሁን ድረስ በሁሉም የአዲሱ ሰፈር ኑር መስጂድ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች አጠቃላይ ሁለት ሚሊዬን አምሥት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ስድሳ አምሥት ብር ገቢ ሆኗል (2,557,165) በታላቁ ወር ለአላህ የገባችሁትን ቃል እየሞላችሁ ያላችሁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሁሉ ፣ ቃሉን የማያጥፈው አላህ ጀነትን ለመውረስ ከወዲሁ የሽልማቱ ትኬት ከተቆረጠላቸው ደጋግ ባሮቹ ተርታ ያሰልፋችሁ። ሌሎቻችሁም ለመስጂዱ ድጋፍ ለማድረግ ቃል የገባችሁትን ገንዘብ እንደምታስገቡ በማመን በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው። http://t.me/abuafnanmoh
إظهار الكل...
11👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሐቀል ሚልሕ ኦቶማን ቱርኮች ወደ ዓረቡ ዓለም ያስገቡት አንድ አስደናቂ ባህል አለ። «ሐቀል ሚልሕ» ይሰኛል። «ለጨዉ የሚገባ ሥጦታ» እንደማለት። ባል ከዒድ ሶላት ወደ ቤቱ ከመመለሱ በፊት ሚስት አቅሟ በፈቀደ ልክ ቤቷን ምድራዊ ገነት አድርጋ ትጠብቀዋለች። በማራኪ አልባሳት ተውባ ፏ ብትን ትላለች። ሰውነቷ ላይ አፍንጫን የሚያውዱ ሽቶዎች አርከፍክፋ ለምለማማ መስክ ላይ እንደምትሸቀረቀር ጣውስ አይኖቿን በሩ ላይ ትወረውራለች። ባል ወደ ቤቱ እንደገባ አንድ ስኒ ቡና ይቀርብለታል። ቡናውን ይጠጣል። ግና ከጠጣ በኋላ ስኒውን ባዶ አድርጎ ወደ እሷ አይመልስም። በረመዷን ሙሉ ላሳለፈችው ድካም እና ልፋት እውቅና ለመስጠት በባዶው ስኒ ውስጥ የወርቅ አሊያም የብር ቀለበት ያስቀምጥላታል። እሷም የቀረበላትን ሥጦታ በፈገግታ ትቀበላለች። በጥንዶቹ መሃል የተመሰረተው ፍቅር በመሰል ስጦታዎች ድርና ማግ ሆኖ የመቀጠል ዕድሜው ይረዝማል። «ሐቀል ሚልሕ» የተሰኘውም ሚስት በወርሃ ረመዷን እሳት ላይ ተጥዳ የምታዘጋጃቸው ጣት የሚያስቆረጥሙ ምግቦች የጨው መጠናቸው ውኃ ልኩን የጠበቀ ስለነበር ነው። ♥♥♥ ጉዳዩን ወደ ሀገርኛ ስንገለብጠው ነገር ዓለሙ ሁሉ ይገለባበጣል። የቀረበላቸውን ምግብ ጠራርገው የበሉበትን ትሪ ብቻ የሚያስተርፉ ዘጠኝ ወጠምሻ ጓደኞቹን ለፊጥራ የጋበዘ አባወራ ሚስቱ ቀኑን ሙሉ ማጀት ውስጥ በመዋል እሱን ጨምሮ የአስር ወንዶች ከርስ ሚዛን የሚያስተካክል ጣፋጭ ምግብ አቅርባ ስትጨርስ ወርቁ ቀርቶባት ግንባሯን ስሞ ምስጋና ይቸራት ይሆን ??? ነው ወይስ ገንዘብ ሳያወጣ «የስጋ ሳንቡሳ ስሪ ብየሽ እንግዶቼን እንዴት በምስር ሳንቡሳ ትሸኛለሽ ?» እያለ በቁጣ ብዛት ጸጉሩ የቦነነ አነር ነው የሚመስለው ??? 😃 👉 http://t.me/abuafnanmoh
إظهار الكل...
17👍 10

13👍 5