it's a NEW day
🌟Inspiring Quotes 👌 🌟Quotes to touched my heart...❤️💖 🌟Photos🎞️ 🌟Musics🎶 🌟Quotes to start your day with brighter,happier and better than yesterday💆😃😀😌
إظهار المزيد497
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
🎩"ምርጥ ቀናት እየመጡ ነው!...ቅዳሜና እሁድ የሚባሉ" ይለናል አንድ ደራሲ። እነዚህ ቀናት አይምሮአችንን ማሳረፊያ ዘና ማድረጊያ አድርገን ብንጠቀማቸው ለስራ ቀናት የሚገርም ትኩረት ይኖረናል።
መሬትን እንኳን በሰባተኛው አመት አትረሰው አሳርፈው የሚባለው ለምን ይመስላችኋል? እረፍት ወስዶ መልሶ እንዲያንሰራራ በሙሉ አቅም ፍሬ እንዲሰጠን ነው። ስራ ስትሰራ ስለሌላ ነገር በፍፁም ዝግ ሆነህ መስራት እንዳለብህ ሁሉ ስትዝናናም ስለስራ ሳታስብ በሙሉ ልብህ አይምሮህን ማፍታታት ነው ያለብህ።
የማይረሳ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Every girls out there is looking fo her Prince is shining armor,except me because i have already found ma prince🤴. I don't ever wanna loss u baby🤨. Have a brilliant birthday🎂! Lots of love❤️ and hug💏.xoxoxoxo👸🤴
Heniye hbd❤️🎂