cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eagles ™ a symbol of Inispiration!!

Try to Change your thoughts and attitude and one day it will change your world. ₹ Creator -- Eagle's Mind-set ...for personal development

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
182المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ቻይኖች "ዛፍ ለመትከል የመጀሪያው ምርጡ ጊዜ ከዛሬ 20 አመት በፊት ነበር፤ ሁለተኛው ምርጥ ጊዜ ግን አሁን ነው" ይሉናል። አየህ የምትፈልገውን ጫፍ እንድትወጣ ራስህን ለማሳደግ ሙሉ አቅምህን መጠቀም የነበረብህ ከበፊት ጀምሮ ነበር፤ አሁንም ቢሆን ግን ራስህ ላይ አተኩረህ ታላቁ ማንነትህን ለማውጣት ምርጥ ጊዜ ነው! ሰናይ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
Develop an attitude of gratitude, and give thanks for everything that happens to you, knowing that every step forward is a step toward achieving something bigger and better than your current situation. © Brian Tracy
إظهار الكل...
🔥ታላቁ ቢሊየነር ሪቻርድ ብራንሰን "አንድ ሰው የሚገርም እድል ቢያመቻችልህና አንተ ግን እንደምታሳካው እርግጠኛ ካልሆንክ ዝምብለህ እችለዋለው በል ከዛ እንዴት እንደምታሳካው ትማራለህ" ይለናል። ለዛ ነገር አልመጥንም ካልክ አዎ አትመጥንም፤ እመጥናለውም ካልክ አዎ ትመጥናለህ። ወዳጄ በፍፁም ውስጥህ ያለውን አቅም ተጠራጥረህ አልችልም የሚለውን ቃል ከአፍህ እንዳታወጣ! አስደማሚ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
Good morning. Have a blessed day!!
إظهار الكل...
#የ "ህይወት" ህጎች •••••••••••••••••••••••••••••• #ከመናገርህ በፊት ☞ አስብ #ከመፈረምህ በፊት ☞ አንብብ #ከማስተማርህ በፊት ☞ ተማር #ከመምከርህ በፊት ☞ ተግብር #ከመቁረጥህ በፊት ☞ ለካ #ከማጉደልህ በፊት ☞ ተካ #ከመዋጥህ በፊት ☞ አላምጥ #ከመገንዘብህ በፊት ☞ አድምጥ #ከማመንህ በፊት ☞ አረጋግጥ #ከመረከብህ በፊት ☞ ቁጠር #ከመወሰንህ በፊት ☞ መርምር #ከመስራትህ በፊት ☞ አቅድ #ከመተኮስህ በፊት ☞ አልም #ከመተቸትህ በፊት ☞ አጣራ #ከመብላትህ በፊት ☞ ስራ #ከመሞትህ በፊት ☞ ነሰሃ ግባ #ከመሄድህ በፊት ☞ተስፋ ሰንቅ #ስትወያይ----☞ ሁን አስተዋይ #ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ #ስትናገር---- ☞ በቁምነገር #ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር #ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ #ስትወስን---- ☞ ቆራጥ ሁን !! መልካም ምሽት እንዲሆንላቹ ተመኘን..
إظهار الكل...