cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💝💝የፍቅር ወግ 💝💝

💟ለምን ወደድኩሽ? እንጃ🤷‍♀️🤷‍♂️ 💟ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️🤷‍♂️ 💟እንዴት ማረክሺኝ? እንጃ🤷‍♀️🤷‍♂️ 👉ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💞ማለት፤ ➽ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➽በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ✍ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇👇👇👇👇👇 ለበለጠ መረጃ ያነጋግሩኝ: 💌 @Bambi1440

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
285
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️🥀🥀❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 Yalanchi noralew ene mech alkugn 🌺🌺🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷 @Offcial_makbel 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🥀🥀🥀🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
إظهار الكل...
3.13 KB
♦️🌺🌺🌷🌷🌹🌹❤️❤️🥀🥀🥀🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹❤️❤️🥀🌺🌺🌷🌷🌹❤️🥀 አንዳንዴ እየወደድክ የምትርቀው አንዳንዴ ደግሞ እየጠላህ የምትቀርበው ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ አብረህ የምትኖረው ሰው አለ... ♦️አንዳንዴ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ የሚወደህ አንዳንዴ ደግሞ እወድሃለሁ እያለ የሚጠላህ ብዙ ጊዜ ግን ስሜቱን የማታውቀው ሰው አለ... ♦️አንዳንዴ እየራበህ የማትበላው አንዳንዴ ደግሞ ጠግበህም የምትመገበው ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትውጠው ነገር አለ ♦️አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት ህይወት አለ... ♦️አንዳንዴ አስደስቶህ የምታለቅስለት አንዳንዴ ደግሞ አሳዝኖህ የምታለቅስበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምታነባበት ጊዜ አለ...  â”„â”‰â”‰âœ˝â€ŒÂťâ€Œâœ¨đŸŒšâœżđŸŒšâœ¨Âťâ€Œâœ˝â€Œâ”‰â”‰â”„              @Offcial_makbel  â•”â•â•â•â–â€˘âœ¨đŸŒşâœ¨â€˘â–â•â•â•â•— #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ            ❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️ 🌹✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨🌹   đŸŒşđŸŒşđŸŒşđŸŒˇđŸŒˇđŸŒˇđŸŒšđŸŒšđŸŒšđŸŒšâ¤ď¸â¤ď¸â¤ď¸đŸĽ€đŸĽ€đŸĽ€đŸĽ€đŸĽ€đŸĽ€â¤ď¸â¤ď¸â¤ď¸â¤ď¸â¤ď¸â¤ď¸đŸŒšđŸŒšđŸŒšđŸŒšđŸŒˇđŸŒˇđŸŒˇđŸŒşđŸŒşđŸŒş
إظهار الكل...
🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹❤️🥀🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹❤️❤️❤️🥀🥀🌷🌷🌹🌹❤️🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌷🌹❤️ ​​ሰዎች ካንተ ይልቅ ሌሎችን ይበልጥ ሲወዱ አይግረምህ ዝንጀሮም ከሙዝ ይልቅ ማር ሊጣፍጠው አይችልምና።🤷‍♂ 💌▫️🍃SHARE🍃▫️💌 @Offcial_makbel 🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌹🌹❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌹🌹❤️❤️❤️ ‌‌‌‌‌‌‌‌
إظهار الكل...
🌹🌹🌹❤️❤️🥀🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹❤️🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌷❤️❤️🥀❤️🥀🥀🥀🌷🌹​​❤️የስለ ፍቅር ምክር❤️ ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ🦆 እምነቷ በዛፉ ሳይሆን በክንፏ ነው። ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መትረፍ ትችላለች።🦅 አንተም እምነትህን በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ቢሸሽህ መቆም እንደምትችል አሳያቸው። #መልካም_ጊዜ 💌▫️🍃SHARE🍃▫️💌 🌺🌺❤️🥀🥀🥀❤️❤️🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌺@Offcial_makbel🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌹❤️🥀🥀🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🌺 ‌‌‌‌‌‌‌‌                     
إظهار الكل...
​​​​​​ . . . . . . . . . ምንድነሽ ? . . . . . . . . . . . ብልጥ ነሽ አንዳልል የዋህ ትመስያለሽ ጅል ነሽ እንዳልልሽ ብልህ ትመስላያለሽ ይኸው ተጃጅለሽ ታጃጅዪኛለሽ ይሄንን ጅል ግጥም ያው ታፅፊኛለሽ!! ♥️🥰 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ╔══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╗​​​ ღ @Offcial_makbel ღ ​​╚══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╝​​​​
إظهار الكل...
♥️ ማፍቀሬን አፍቅረው ♥️ 🌹By Nel...🌹 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 🥀💗🥀💗🥀💗🥀💗🥀💗 Join & Share 👉@Offcial_makbel Join & Share 👉@Offcial_makbel ,,,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,,,
إظهار الكل...
4.45 KB
#New✨ አለሽ ስል... Join Now 🔻@Offcial_makbel🦋
إظهار الكل...
✨❤️👩‍❤️‍💋‍👨✨ነፍሴን ከነፍስህ ጋር አጋባሃቸው ከዛማ ላንተ ያለኝ ነገር ማፍቀር ማፍቀር..አሁንም ማፍቀር ብቻ ሆኖ ቀረ! ╔══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╗​​​ ღ @Offcial_makbel ღ ​​╚══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╝​​​​
إظهار الكل...
💔. . .ደህና ነኝ. . .💔ደህና መሆን ማለት በስቃይ ላይ ስቃይ በህመም ላይ ህመም መደራረብ ማለት ከሆነ እውነት ደህና ነኝ።ደህና መሆን ማለት እየሳቁ መስሎ ማልቀስ ተደብቆ ማንባት ማለት ከሆነ የምር ደህና ነኝ።ደህና መሆን ማለት ሰው ሁሉ እየሸሸኝ እየከፋኝ መደበቅ ከሆነ እውነት ስላችሁ ደህና ነኝ።ደህና መሆን ማለት ውስጥ እያለቀሰ ልብም እየደማ ከላይ መሳቅ ከሆነ እማን ደህና ነኝ።100 ሚሊዮኖች በሞሉባት ሀገር የልብን ሚጋራ የውስጥን ሚረዳ አንድ ሰው እንኳን ማጣት ደህና መሆን ከሆነ ደህና ነኝ።ግን እውነት ደህና አደለውም ደህና ነኝ ደህና ነኝ ያበዛውት እኮ ቢያንስ ደህና አለመሆኔ ከገባቹ ብዬ ነበር .....ግን ሚገባችሁ አይመስለኝም....💔 ╔══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╗​​​ ღ @Offcial_makbel ღ ​​╚══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╝​​​​
إظهار الكل...
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ /// ቀናሽ አሉ /// በቆምሽበት ሌላ ሳቆም ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ... ስሜን ጠርተሽ ተንበርክከሽ በናፍቆት ድምፅ ጮ'ሽም አሉ አንቺን በለመንኩበት አንደበቴ ሌላዋን እንስት ሳማክራት ስላንቺ ህመም በሙሉ.... ከንቺን መርሳቴን ስትሰሚ አውለበለብሽ በእጅሽ ሁሉ በእንባ ጠፋ አይንሽ ኩሉ.... ...ግና ውዴ....... ስህተቱ አንቺው ጋር ነው አጉል ቅናት መለየት ነው ያጠፋሽው ያን ጊዜ ነው እንደማልወድሽ ስታስቢ ያልወደድኩሽ ያኔ ነው ጠልቶኛል ብለሽ ስታወሪ ያስከፋሽኝ ወቅት ይሔ ነው ...እናም ፍቅር......... ሺ ቢመጣ የሚወደድ ዙሪያዬን ቢከብኝ እንስቶች አእላፍ አድናቆት ቢጎርፍልኝ የፍቅር የአብሮነት ጥያቄዎች ...ይህንን እወቂ..... ንግስቴ እንቺ ነሽ ልቤ አንቺው ጋር ነው ቅናት ነው ጠላትሽ ፍቅሬ'ኮ ላንቺ ነው [ 📥Comment @Bambi1440 ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Offcial_makbel ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.