cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Phenomenal

If you need sugetsion ask me a i told you♠ man♠

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
161
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉 ሁሌም ከሁለት ከባድ ነገሮች አንዱን ከባድ ትመርጣላችሁ እንጂ ቀላል እና ከባድ የሚባል ነገር የለም(ሳይኮሎጂስት ረድኤት) 👉ይህን አባባል ከሠማው በሁዋላ እውነት ለመናገር ህይወቴ በርቶልኛል። ብዙ ሰዎች ስኬታማ መሆን ከባድ ነው ይላሉ። ስኬታማ ሳይሆኑ ድህነትን እያከኩ መኖርንስ ማነው ቀላል ያደረገው? እውነት ለመናገር ድህነትም ሀብትም በጣም ከባድ ነገሮች ናቸው። ግን ከነዚህ ሁለት ከባድ ነገሮች የትኛው ይሻላል? 👉የእናትና የባትን ሰቆቃ እያዩ መኖር፤ የፈለጉትን ነገር ለማድረግ ገንዘብ ማጣት፤ መኪና አጥቶ በእግር መሄድ አይከብድም? በጣም ይከብዳል መኪና መግዛትም ይከብዳል። እናት እና አባትን ከድህነት አረንቋ ማውጣትም ይከብዳል። ነገር ግን ከነዚህ ሁለት ከባድ ነገሮች አንዱን ከባድ ምረጥ። 👉የህይወትን አላማ፣ ህልም ማግኘት በጣም ይከብዳል። በጠዋት ተነስቶ ስራ መስራትም ይከብዳል። የህይወትን ትርጉም ፈልጎ ማግኘትም ይከብዳል። ትርጉም የሌለው ህይወት መኖርስ አይከብድም ? ያለ አላማ እና ህልም መኖርስ አይከብድም? ስራ ባለመስራታችን ገንዘብ ማጣትስ አይከብድም? 👉ስለዚህ በዘመንህ ሁለት ከባድ ነገሮች አሉ። ከነዛ ሁለት ከባድ ነገሮች አንዱን ምረጥ። ቀላል የሚባል ነገር የለም። መሀል ሰፋሪ መሆን አትችልም። መልካም ቀን እወዳችሁዋለሁ 😘😘😘
إظهار الكل...
አለሜ ተከባለች ሚዛንም አታለች የሌለ ያለዉን ትዘባረቃለች መፍትሔ ላታመጣ ብዙ ለፍታለች እሷ ደሀ ሆና ለሰዉ ታዝናለች የማይታይ ሚስጢር በዉስጧ አምቃለች እንዲዉ ነኝ ብላ በኩራት ተናግራለች 😜
إظهار الكل...
ልጅ እያለክ የምጠላቸዉ ነገሮች አድገክ በፍቅራቸው ትወድቃለ 😜 የምጠላቸዉ ወይም ነዉር የመሰለ በሙሉ አሁን ካንተ ጋር ናቸዉ
إظهار الكل...
ሞኝ ሆነክ አትኑረ እራስህን አታታል ምድር ላይ እስከኖረክ ድረስ ሞች መሆን አትዘንጋ ለዛ ነፍስክን ወይም ለምቶጃቸዉ ሰዎች ትንሽ ለሞቆየት ምድር ላይ መልካም ነገረን ዝራ ምክንያቱም ከሞትክ መረሳት አይቀርምና ለዛ ምድር ላይ ዳግም ስለማመጣ ካሁኑ መልካም ነገርን ስራ ምድር እንዳትናፍቅ
إظهار الكل...
ያስቀየማቹኝ ዛሬም አልጠለዋቹም 😍😜
إظهار الكل...
ውድቀታችሁን አሸንፉ 👉የስኬታማ ሰዎች ታላቁ ሚስጥር ወድቀታቸውን ማሸነፋቸው ነው። ወድቀታቸውን የሚያሸንፉ ሰዎች ወደ ስኬት ገስጋሾች ናቸው። ውድቀታቸውን የሚያሸንፉበት መሳርያ ፅናት ይባላል። ይሄ መንገድ የገባቸው ሰዎች በጣሙን የተባረኩ ናቸው። በውድቀታቸው ላይ የፀኑ ሰዎች የገባቸው አንድ ሚስጥር ቢኖር ሽንፈት ጊዜያዊ ስኬት ደግሞ ዘለቄታ እንዳለው ነው። ብዙዎቻችን ጀማሪዎች እንጂ ጨራሾች አይደለንም። የሆነ አዲስ ነገር ሲመጣ በሞቅታ እቅድ አውጥተን እንጀምራለን ነገር ግን የሆነ ነገር መንገዳችን ላይ ሲገባ በቃ ተሽመድምደን እንወድቃለን። ስኬታማ መሆን እንፈልጋለን ነገር ግን ለስኬት የሚከፈለውን ዋጋ መክፈል አንፈልግም። አለም ላይ ሁለት ከባድ ነገር ነው ያለው። ከሁለት ከባድ ነገር አንዱን ከባድ ምረጡ። 👉ደሀ መሆን በጣም ከባድ ነው። ማጣት ከባድ ነው። የሚፈልጉትን ነገር በገንዘብ ምክንያት አለማድረግ በጣም ከባድ ነው። 👉ስኬታማ መሆንም ከባድ ነው። መፅናት ከባድ ነው። ተስፋ አለመቁረጥም ከባድ ነው። ነገር ግን መጨረሻው ደስታ እና ተድላ ነው። ስለዚህ ከሁለት ከባድ ነገሮች ውጤት ያለውን አንዱን ከባድ ምረጡ። እስከመቼ ውድቀትን ፈርታችሁ በማትፈልጉት የህይወት ወጣ ውረድ ውስጥ ትኖራላችሀሉ? እወዳችሁዋለው መልካም ቀን ይሁንላችሁ😘😘😘
إظهار الكل...
እኔስ ላይቀር ማለፎ ነበረን አትርፎ ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነዉ ሞቴ
إظهار الكل...
አቅም ባይኖረክም ህይወት ብትከብድክም ተስፍአስቆራጭ ሁኔታ ዉስጥ ብገባም መፍትሔ ዉ ቀላል ስለሆነ የፈጠረን ፈጣሪ ድምፁን ጠብቀው 🙏🙏
إظهار الكل...
የታሪክ እውነታ 👉 አንድ ድርጊት ለሚሠማው ሠው ታሪክ ነው። ድርጊቱ ለደረሠበት ሠው ግን እውነት ነው። ለምንድነው ይሄንን ያልኳችሁ ? በዘመናት መካከል የተከሠቱ ክስተቶች ሁሉ ዛሬ ለኛ ታሪክ ናቸው ለባለታሪኮቹ ብቻ ነው እውነት የሚሆነው። የእውነትን ስሜት ደግሞ ከባለታሪኩ በላይ የሚያውቀው የለም። ለምሳሌ፦ አንዲት ሴት በ7 ወንዶች ብትደፈር እና የዚህች ሴት መደፈር በይፋ በሚድያ ቢነገር እና ሁሉም ሰው ቢያውቀው ሰው ያዝናል፣ያለቅሳል፣የተለያዩ ድጋፎችንም ያደርጋል። ይህን ሁሉ አድርጎ ነገር ግን አሁንም ታሪክ ነው። የደረሰባት ያቺህ ሴት ግን እውነቱን ታውቀዋለች ምክንያቱም ቀምሳዋለቻ። የ 7 ሰው ስሜት ተፈራርቆባታል። የቱንም ያህል ስለ አንድ ሰው ድርጊት ብትሰማ እና ልብህ ቢያዝን ስሜቱን ግን አታገኘውም። ስሜቱን ትገምተዋለህ እንጂ አትሆነውም። 👉ይህን ሁሉ እማወራህ ለምን መሠለህ ስለ ሀገርህ ህልውና የምር የሚገባህ ሀገርህ እንደ ሀገር እንድትቀጥል በከፈልከው ዋጋ ልክ ስለሆነ ነው። 👉ስለ ሀገር መሞትን እና መሠዋትን ስሜቱን እምናውቀው እኛ በሞቀ ጎጆ ውስጥ ያለን ሳንሆን በጦር ሜዳ ላይ እየተዋጉ ያሉት እነዛ ነፍሶች ናቸው። 👉አው ስለ ኢትዮጵያ የተዘፈነ ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይመጣል እናም አለቅሳለው። ወታደሮችንም ሳይ ወኔዪ ይነሳሳል። ነገር ግን የሀገርን ፍቅር ታውቀዋለህ ወይ ካላችሁኝ ከነዛ ነፍሶች በላይ አላውቀውም። 👉የአድዋ ጦርነት እውነትነትን የሚያውቁት በጦርነቱ ውስጥ የተሳተፉት እነዛ ነፍሶች ናቸው። ለኛ ታሪክ ነው። የአሁኑን ጦርነት እውነትነት የሚረዱት በጦርነቱ ላይ እየተሳተፉ ያለሉት እነዛ ሁለት ነፍሶች ናቸው። ለኛ ግን ታሪክ ነው። እናም ዛሬ እንዲህ እላችሁዋለው " የጠቢብ ሰው ምላስ በሞኞች ዘንድ የሠነፍ ንግግር ናት"። ስለዚህም በተሻለ መጠን አናውራ ብናወራም መልካምን ነገር ስለ ሀገራችን እንናገር። 👉አንዲት እናት እንዲህ አለች "ጦርነቱማ ትክክለኛ ጦርነት ነው። ልጄ ተሰውቶበታል" አለች። ስለዚህም እምናየውን ፈጣሪ ከፈቀደ እና ከኖርን እናየዋለን። እስከዛው ግን ሀገራችንን ፈጣሪ ያቆያት እናም መልካሙን ሁሉ ያድርግላት። ጦርነቱን ማንም ሊያሸንፍ ይችላል ሰላምን ግን ማን ያሸንፋታል ? ሀገሬን ፈጣሪ ይጠብቃት 🇪🇹🇪🇹 እወዳችሁዋለው መልካም አዳር😘😘😘 Its Me Jonah 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
የእኔን ነገር እራሴዉ ፈታለዉ እናንተ ስለኔ አታስብ
إظهار الكل...