ar
Feedback
አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት

አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት

الذهاب إلى القناة على Telegram

📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉 @pdfbookscloud 📚📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ_ለአብርሆት 📚

إظهار المزيد
2 030
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+77 أيام
+12930 أيام
أرشيف المشاركات
👆🏼👆🏼👆🏻 📒 Title:  Like Ho Chi Minh Like Che Guevara! ✍️ Author: Ian Scott Horst 📖 Pages: 502 🗓 Publication Year: 2020 📜 Genre:  History 📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud

sticker.webp0.25 KB

📚 ርዕስ : ነገረ ሙሉ (የሙላ ነስረዲን ሆጃ ጣፋጭ ትረካዎች) ✍️ አዘጋጅ: ሚኪያስ ጥ. 📖 የገፅ ብዛት: 100 📜 ዘውግ  : ወግ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.08 KB

👆🏼👆🏼👆🏻 📒 Title:  Air War in East Africa 1940-41 ✍️ Author: Jon Sutherland & Diane Canwell 📖 Pages: 209 🗓 Publication Year: 2009 📜 Genre:  History 📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud

sticker.webp0.45 KB

📚 ርዕስ : ነገም ሌላ ቀን ነው ✍️ ደራሲ: ማርጋሬት ሚሼል ✍🏻 ተርጓሚ: ነብይ መኮንን 📖 የገፅ ብዛት: 670 📜 ዘውግ  : ልብወለድ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.51 KB

📚 ርዕስ : ስኳዶች (ገዳይ ቡድን) ✍️ ደራሲ: መስፍን በቀለ 📖 የገፅ ብዛት: 350 🗓 የህትመት ዘመን: 2011 ዓ.ም 📜 ዘውግ  : ታሪክ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.54 KB

📚 ርዕስ : ሪያዱ ሷሊሒር ቅጽ 1 ✍️ አዘጋጅ: ኢማም ነወዊ ✍🏻 በነጃሺ አሳታሚ ድርጅት ተተርጉሞ የቀረበ 📖 የገፅ ብዛት: 60 📜 ዘውግ  : ሀይማኖታዊ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.49 KB

📚 ርዕስ : ሃይማኖታዊ እንክርዳድ ቅፅ ፩ ✍️ ደራሲ: ቴዎድሮስ ደመላሽ 📖 የገፅ ብዛት: 60 🗓 የህትመት ዘመን:  2012 ዓ.ም 📜 ዘውግ  : ሀይማኖታዊ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.48 KB

📚 ርዕስ : ሰላዩ ሬሳ ✍️ ደራሲ: ኤዊን ሞንታጎ ✍🏻 ተርጓሚ: ማሞ ውድነህ 📖 የገፅ ብዛት: 182 🗓 የህትመት ዘመን:  ፲፱፻፸፰ ዓ.ም 📜 ዘውግ  : የስለላ ታሪክ 📚 በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት የተባበሩት ሀይሎችን (Allied forces) አሸናፊ እንዲሆኑ ያስቻላውና  ከጦርነቱ በፊትም ሆነ በኋላ ጥቅም ላይ ያልዋለው ድንቅ እና ረቂቅ የስለላ ጥበብ በጦርነት ውስጥ ከጦር መሳሪያ ይልቅ የመረጃ ሀይል የቱን ያህል ታላቅ እንደሆነ ያስመሰከረ ነው። ይህን በኤዊን ሞንታጎ የተደረሰውን  ድንቅ የስለላ ታሪክ መፅሐፍ ታላቁ ደራሲና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ  ወደ አማርኛ ተርጉመው አቅርበውልናል። መልካም ንባብ!!! 📚 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.41 KB

📚 ርዕስ : ሌሎች አለማት ✍️ ደራሲ: ታፈሰ ሙሉነህ 📖 የገፅ ብዛት: 148 🗓 የህትመት ዘመን:  1978ዓ.ም 📜 ዘውግ  : አስትሮኖሚ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

sticker.webp0.36 KB

👆🏼👆🏼👆🏻 📒 Title:  Ancient Philosophy ✍️ Author: Anthony Kenny 📖 Pages: 341 🗓 Publication Year: 2004 📜 Genre:  Philosophy 📚 Ancient Philosophy spans over a thousand years and brings to life the great minds of the past, from Thales, Pythagoras, and Parmenides, to Socrates, Epictetus, Marcus Aurelius, and Augustine. The book's great virtue is that it is written by one of the world's leading authorities on the subject. Instead of an uncritical, straightforward recitation of known facts—Plato and his cave of shadows, Aristotle's ethics, Augustine's City of God—we see the major philosophers through the eyes of a man who has spent a lifetime contemplating their work. Thus we do not simply get an overview of Aristotle, for example, but a penetrating and insightful critique of his thought. Kenny offers an illuminating account of the various schools of thought, from the Pre-Socratics to the Epicureans. 📚 📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud

sticker.webp0.42 KB