👨🎓Al Markaz Al Islam School Dire Dawa👩🎓
إظهار المزيد
652
المشتركون
+124 ساعات
+77 أيام
+3830 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Answer for the 1st model: 1-C , 2-A ,3-D, 4-B, 5-A, 6-D,7-C,8-B, 9-A, 10-C, 11-D,12-C, 13-B,14-D,15-C, 16-A, 17-D, 18-B,19-B, 20- A, 21- C, 22- A, 23- C, 24- D, 25- A, 26- D, 27- B, 28- A, 29- D, 30- C, 31- B, 32- A, 33- D, 34- B, 35- c, 36- A, 37-B, 38- D, 39- C, 40- A, 41- B, 42- B, 43-A, 44-D, 45- C, 46- B, 47-A, 48-C, 49- A & 50- D
ለት/ቤቶች መተላለፍ ያለበት መልዕክት
የ2016ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ኦን ላይን ምዝገባ ማካሄድ የግድ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
ስለዚህ ምዝገባውን ለማካሄድ ቅድሚያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ቴክኖሎጂ ውን ባበለፀጉት የድሬዳዋ ዪኒቨርሲቲ የአይሲቲ ቡድን አማካኝነት የፊታችን ሰኞ 04/06/2016ዓ.ም በቢሮ አዳራሽ ውስጥ ለመስጠት በዝግጅት ላይ እንገኛለን።
ስለሆነም በዚህ የስልጠና መድረክ ላይ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል አስፈታኝ ት/ቤቶች ር/መምህራንና የአይሲቲ መምህራን/ የኮምፒውተር እውቀት ያለው መምህር በተቀሰው ቀንና ቦታ እንዲገኙ ጥሪ ይተላለፍ።
ቢሮው
👍 4