🇸🇦ተውሒድ የጀነት ትልቁ ዋጋ ነው !!🇸🇦 ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ
የተውሂድ አሳሳቢነት"!! ሸይኸ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሂድንና የአቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው!!! ( 📚መጅሙዕ አል'ፈታዋ(2/78) 👉ምክረ አስታያት ካላቹ መልክታቹ በዚህ ሊክ ይደረሰኛል👇👇 @Umu_hebtullah_Aselfyah https://t.me/+bajUFBp7bX5mZThk
إظهار المزيد970
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
-4930 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from አህመድ ፈንታቢል
02:00
Video unavailable
ብዙ ሰዎች በሌላ ሰዉ ላይ አሏህ የዋለለትን ፀጋ ሲመለከቱ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ይላሉ
ወይም
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ይላሉ
አሏህ ፀጋ የዋለለት ሰዉ ማሻአሏህ ማሻአሏህ በሉ ይላል
ይሄ የነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና የሚፃረር ነዉ
የአሏህ ፀጋ በሁለት ይከፈላል
1,, አሏህ ባንተ ላይ የዋለዉ ፀጋ
2, አሏህ በሌላ ሰዉ ላይ የዋለዉ ፀጋ
የአሏህ ፀጋ ባንተ ላይ የዋለ ከሆነ ማሻአሏህ በል
በራስህ በነፍስህ ላይ
በቤትህ ላይ
በመኪናህ
አሏህ ሱብሀነሁ ወታዕላ እንዳለዉ።
وَلَوْلَا إِذْ دَخَلْتَ جَنَّتَكَ قُلْتَ مَا شَاءَ اللَّهُ
«አትክልትህንም በገባህ ጊዜ አላህ የሻው ይኾናል
የአሏህ ፀጋ ባንተ ላይ ከሆነ ማሻአሏህ ማሻአሏህ በል
ልብስህ
መኪናህ
ሚስትህ
ቤትህ
መጓጓዧህ
ማሻአሏህ የአሏህ ቱሩፋት ነዉ
2, የአሏህ ፀጋ ከሌላ ሰዉ ከሆነ
አሏሁመ ባሪክ ለክ በል
ወይም
ባረከሏሁ ለክ ይበል
ማሻአሏህ አትበል
ኢብኑል ቀይም ሌሎች ኡለሞችም ነስ አድርገዋል
ማሻአሏህ ካልክ አሏህ ፀጋ የዋለለት ሰዉ ምን ይጠቀማል
ጥቅሙ የት ነዉ?
በዚህ ፀጋ አሏህ እንድባርክልኝ ዱዓ አድርግልኝ
ልጅ ከሆነ ባረከሏሁ ፊክ በል
መጓጓዧ ከሆነ
ባረከሏሁ ፊሀ በል
ብር (ገንዘብ)ከሆነ ባረከሏሁ ፊክ በል
አንዳቹህ በወንድሙ ላይ ኒዕማ ፀጋ ባየ ጊዜ ይባርክለት ብለዋል ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
6.57 MB
9200
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
ትኩረት ተደርጎ ይነበብ በተለይ ሴቶች አርዓያዎቻችን ናቸው የእናቶቻችንን ታሪክ በደንብ እንወቅ እና እንተግብር ከዛሬ ጀምርን ሳናስረዝም የእናቶቻችንን ታሪክ ሳይበዛ አጠር እያደረግን በዚህ ቻናል ለማቅረብ እንሞክራለን አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን
➴➴ለመጀመሪያ የምናየው ➴➴
የአማኞች እናት እናታችን አዒሻ (ረ.ዐ)
ከሥር መሠረቱ ኢስላምን ከንጹህ ምንጭና ከትክክለኛው አካባቢ የመረዳት ምሳሌ ናት።
ከመምህራኖቹ ሁሉ ምርጡ መምህር (ከነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)) እንደመማሯም አንድ ሙስሊም ሊደርስበት የሚያስበው የፅድቅ ደረጃ የደረሰች
➘አርአያ ሴት ነች።➘🌿
በመሠረቱ የአዒሻ ምሳሌነት ዘርፈ ብዙ ነው። ከግል ሕይወት እስከ ሕዝባዊ፣ ከቤት ውስጥ ኑሮ እስከ ምሁራዊ ጉዞ፣ ወዘተ። ከነዚህ የአርኣያነት ምሳሌነቶች ውስጥ ወሳኝ ድርሻ ያለው ደግሞ የምዕመናን እናትነቷ ነው።
በቁርአን የተገለጸውን ምርጥ ኢስላማዊ ምግባር በማሟላትም ምሥጉን ስብእና ነበራት።
ቸርነት፣ ቅንነት፣ ታማኝነትና እውነትንና ፍትህን መፈለግ የአዒሻ ዋነኛ መገለጫዎች ነበሩ።
አዒሻ እንደተማሪ ከጎበዝ ወጣትነት በተጨማሪ በጠያቂና ተመራማሪ ጭንቅላት ወደ ስኬታማና የተከበረ አዋቂ፣ መምህርና ዳኛ ሆና፤ በተፍሲር፣ በፊቅሂ፣ በሐዲስ፣ በታሪክና በዐረብኛ ቋንቋ ዘርፎች ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሷም በላይ በምትሰጣቸው ደፋር፣ ቀጥተኛና የበሰሉ ምሁራዊ ትንተናዎች ትታወቃለች
ይቀጥላል....
ሌሎችም እህቶቻችን ይጠቀሙ ዘንድ ሸር አድርጉ
https://t.me/htt_asselfya
https://t.me/htt_asselfya
7400
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
ለመሀፈዝ በሚመች መልኩ የተዘጋጅ pdf ሸር አድርጉት
https://t.me/htt_asselfya
https://t.me/htt_asselfya
Photo to PDF_٢٠٢٣-٠٨-٢٥_٠٦-٠٨-٥٥.pdf2.49 MB
8520
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
01:07
Video unavailable
አህመዲን ጀበሉ እያደር እየጨለለ ነው አይይይ ከኢኽዋን ወደ ሱፍይነት ዝውውር አደረገ ያውም በኮፍደስ እኔ ሱፍይ ነኝ አለና አረፈው ጉደኛ ደሞ ሙሀመድ ኢብኑ አብል ወሀብ ስያጣጥል አድ ሰውዮ ነበር ሳአውዲ የተወለድ አላለም የሊብነት ጥግ❌🔥
ምነው ግን ጀበሉ እያደር ጨለለ
ኢኽዋን ነው ስንል ሶፊይ ነኝ አለ
ለወንበር እንደሆን ድሮም የታገሉት
ራሱን በራሱ ይሄው መሰከረ
ግራ ገባኝ እኔ ምን ነበር ግባቼው
አቂዳህን ሊነጥቅ ሱፊ መጣ ሲሉ
በስር ቤት እንግልት መሰቃየታቼው
ንፁሀኖች ሲያልቁ ባመጡት ሴራቼው
ሲደማ ሲቆስል ስንትና ስንት ሰው
በቃ ለዚህ ነበር ያ ሁሉ ትግላቼው
ስንት ሰው ነበረ በእነሱ ምትክ
እኔው ልሰቃይ እንገረፍ ያለ
ስንት ሰው ነበረ የህሌና እስረኛ
ሆኖ የሚያነባው
ስንቱ ተሸወዴ ባረባ ሴራቼው
ከንቱ ልፋት
ለካ ለዚህ ነበር ያ ሁሉ ውጣ ውረድ የተሰቃዩለት
ወንበር ላይ ለመውጣት ስልጣን ለማግኜት
በእነሱ ምክናየት ንፁሀኑ ሳይቀር የተሰቃየበት
ግቡ ይሄ ነበር ስልጣን ላይ ለመውጣት?
https://t.me/htt_asselfya
https://t.me/htt_asselfya
11.21 MB
9710
የገነባውን ሁሉ የእንቧይ ካብ የሚያደርግበትን ምኞቱን ተስፋውን የሚያጨልምበት ሞት ሳይወድ በግዱ ወደማያውቀው አለም ያጉዘዋል ።
በጉዞ ላይ እያለ እንቅልፍ እንደተፈረደበት መንገደኛ
👉ሰምተሀል ጥርዝ አትበለኘ
👉አዲስ ረእስ ግብረ ሶዶማዊነት
👉በአጠቃላይ እየተቀራ ያለውን ያሪያዱ ሷሊህ ደርስ ለማገኘት ይሄንን ተጫኑ
👉አጠቃላይ እየተቀራ ያለ የሲራ ደርስ ለማገኘት ይሄንን ተጫኑ ከዚያ ወደ ቦታው ሂዱ
👉ሙስጠፋ ጀምዕያን ሲፈቅድ እጀ ከፍንጀ
👉አጭር መልስ በአህባሾች ላይ
👉በኢስላም ኡዙር ቢል ጀህል ለመኖሩ ግራ የተጋባቹህ በሙሉ ይሄንን ተጫኑና ከዚያ ወደሚቀጥለው ሂዱ
ለዛሬ በነዚህ ተጠቀሙባቸው የለቀጣይ እንገናኘ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
8400
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
فيديو من أبو صالح العثيمين
https://t.me/htt_asselfya
VID-20230819-WA0077.mp47.79 MB
7510
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Photo unavailable
https://play.google.com/store/apps/details?id=net.hammady.android.mohafez
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran_memorization.schedule
ቁርአን ለመሀፈዝ እንድሁም ነዞር ለመታረም ያለምንም ኡስታዝ በዚህ እየታረማቹህ ለመቅራት ይጠቅማል አውርዱት
ሸር አድርጉ ተጠቀሙ ጥቀሙ
https://t.me/htt_asselfya
https://t.me/htt_asselfya
7810
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Photo unavailable
ነገ ምሽት ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን እስከዛሬ በመቋረጡ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። ከአሁን በኋላ ተሻሽሎ የምንቀጥል ይሆናል። ሁላችንም ተጠቃሚዎች ያድርገን።
=8200
Repost from ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية
03:03
Video unavailable
ዛሬ በቴሌግራም ስለ ወንድም አቡ ሁዘይፋ
እየተናፋሰ እያየነው እናም ወንድም አቡሁዘይፋ
አላህ ይጠብቀው እና መልስ ሰቶበታል
ያልተርጋገጠ ወሬ አላዋቂነው የወንድሞቻችንን
ስም አታጥፉ አትቼኩሉ እኛ ከወንድም አቡ ሁዘይፋ ብዙ እውቀቶች ለመቅሰም እንጂ
በዚህ ተርካሻቦታ ማንም አይጠርጥርው
አብሮ የታየው አብሩ የተሰማው ሁሉ
መንሀጁላይ ችግር አለበት ማለት አይደለም
ለመምከር ሞከሩ እቢ አለ እቢያለን መተው ነው
ሌላ ማር አስተዋወቀለት ለምትሉት
ምንጂግር አለው ይህም ተመልሻለሁ
ባለበት ሰአት ነው ይህለም ከተባለ ቅናት ይመስላል
ማንም ሰው እምነቱ ሲነካ ያንገሼግሼዋል
እንኮን ተሰድቦ ቀርቶ
ለማንኛውም ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ
ከአቡ አሚራጋር ምንም እንደማያገናኛቼውቼውምመልስ ሰቶበታል
አለቀ
አንድ ሰው አምኛለሁ ካለ መቅርብነው ክጃለሁ
ካለ መተውነው ሌላ ምንም አያስፋልግ
ታው ስም አታጠልሹ ችግር ካለ
በየ ግሩብ በየ ቻናሉ አንድ ነገር
ሼር ከማርጋችሁ በፊት ምን አስቦነው ብላችሁ
ከማማት በውስጥ ጠይቁ ማንም ይሁን
ከእውነት ውሼት ይቀርማል እና
ነገር ግን እውነት ይመነምናል እንጂ አይበጠስም
ይባላ ምንግዜም እውነት ያሼንፋል
73.83 MB
11000