cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

😂ETHIO COMEDY🤣😂

😂😂😂😂😂ፈታ በሉ😂😂😂😂😂 መሳቅ ብቻ @Ethiocomedy1 የተለያዩ ፈታና ዘና የሚያደርጉ አስቂኝ ቀልዶች በሚገርም አቀራረብ እያቀረበ ሚያዝናናቹ🤣😂 @ethiocomedy1 መመሪያ ፣ ከ ግሩፑ መውጣት ያስቀጣል😠 ፣ like and share የግድ ነው🙏 ፡ ፡ ፡ ፡

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
202
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም ሰላም በሐዋሳ ከተማ በቀን 22/05/2014 ድንቅ የኪነ ጥበብ ምሽት በplus art's በእለቱ :- * ዘመናዊ ዳንስ. * ባሕላዊ ውዝዋዜ. * ትያትር እና ሙዚቃዊ ተውኔት እንዲሁም የስእል አውደ ርእይ እና ልዩ ልዩ የሆኑ ፕሮግራምኦች ይኖሩናል.ቦታው የሲዳማ ባህል አዳራሽ ከ 8:00 ጀምሮ የመግቢያውን ትኬት ለማግኘት ወደ 0972590174 ይደውሉ እንዳያልቅብዎ ይፍጠኑ ..........ድንቅ የኪነ ጥበብ ምሽት በplus art's 😍✌
إظهار الكل...
ጋቢና ተቀምጠክ እየሄድክ ሹፌሩ መሮኛል ሲል ስሰማው ጫፍ ወራጅ አለ ሹፌር 😁😆🤣 Join👉 @Ethiocomedy1
إظهار الكل...
​​እሱ:- እና ምን ወሰንሽ? እሷ:- እሺ የፍቅር ጥያቄህን ተቀብያሃለው! እሱ:- ኦ ፈጣሪ በጣም ደስ ይላል!! እሷ:- ግን ያው ፍቅራችን እስከ ትዳር ድረስ መቀጠል አለበት?... እኔ መለያየት አልፍልግም. ከአሁን በኋላ እኔና አንተ አንድ ነን "የአንተ ማለት የኔ ሲሆን የእኔ ማለት የአንተ ነው" . እሱ:- እሺ የኔ ፍቅር!! እሷ:- በል የአንተ ማለት የኔ ነው አልተባባልንም?.... በል አሁን አንድ ሺህ ብር ስጠኝ ?? . እሱም በእሺታ አንገቱን ነቅንቆ .... የሷን ቦርሳ አንስቶ ሲከፍት ደንግጣ እያየችው.... . ምንድን ነው? . ብሩን ልሰጥሽ!! . ታዲያ እሱ እኮ የእኔ ቦርሳ ነው?! . ማነው ያረገው? ... የአንቺ ማለት እኮ የእኔም ጭምር ነው 😂😁😂😁 @Ethiocomedy1
إظهار الكل...