cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
27 244
المشتركون
-1224 ساعات
-867 أيام
-43230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አጃኢብ ነው‼️ ከ15 ቀን በፊት ከሞጣ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ 60 ተሳፋሪዎች በኦሮሚያ ታጣቂዎች መታገታቸውን ገልፀንላችሁ ነበር። ከታገቱት መካከል 20 የሚሆኑ ታጋቾች ለእያንዳንዳቸው አንድ- አንድ ሚሊዮን ብር በመክፈል ከእገታ ተለቀዋል። በድምሩ 20 ሚሊዮን ብር ማለት ነው። ቀሪዎቹ እስካሁን በእገታ ላይ ናቸው። ታጣቂዎቹ የተባለውን ገንዘብ መክፈል ካልቻሉ እንደሚገድሏቸው ለቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። የሚገርመው ነገር መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ እስካሁን ምንም አይነት ፍላጎት አለማሳየቱ ነው።
إظهار الكل...
😭 9👍 5
አዳዲስ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ጫማዎችን አስገብተናል! MAME BRAND👟👞 MAME BRAND ከሞያሌ ጥራታቸውን የጠበቁ የወንዶች ጫማ በሉበት በማድረስ ላይ ይገኛል! ለተረካቢዎች እና ለባሾች የምትፈልጉትን እንድትመርጡና እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ግዙ 🙏 ☎️ 0914289861 📩 @MAME_BRAND_MOYALE በቅርብ ቀን‼️ ኦርጅናል የስፖርት ጥቅቆችን እና ማልያዎችን መላክ እንጀምራለን! ♨️አድራሻ ሞያሌ ጥራት 💯 መለያችን ነው ✅ በቴሌግራም👉 https://t.me/+Uop_9gl1lFG0sJPy
إظهار الكل...
👍 1
አጃኢብ ነው‼️ ከ15 ቀን በፊት ከሞጣ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ 60 ተሳፋሪዎች በኦሮሚያ ታጣቂዎች መታገታቸውን ገልፀንላችሁ ነበር። ከታገቱት መካከል 20 የሚሆኑ ታጋቾች ለእያንዳንዳቸው አንድ- አንድ ሚሊዮን ብር በመክፈል ከእገታ ተለቀዋል። በድምሩ 20 ሚሊዮን ብር ማለት ነው። ቀሪዎቹ እስካሁን በእገታ ላይ ናቸው። ታጣቂዎቹ የተባለውን ገንዘብ መክፈል ካልቻሉ እንደሚገድሏቸው ለቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። የሚገርመው ነገር መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ እስካሁን ምንም አይነት ፍላጎት አለማሳየቱ ነው።
إظهار الكل...
ኪሊያን ምባፔ የስምንት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን የሆነውን ዩሴን ቦልት ያቀረበውን የ100m ውድድር ጥያቄ ተቀብሏል። ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኅል?🏃⚡️
إظهار الكل...
👍 17🤣 5🤔 2 1
ጥንቃቄ‼️ ሰሞኑን ከባንክ ነው የምንደውለው እና ሎተሪ ደርሷችኋል በሚል ህዝቡን ሲያታልሉ የነበሩ ግለሰቦች ከላይ በምስሉ ላይ ይገኛሉ! አሁን ደግሞ ዲቪ ደርሷችኋል በሚል ማጭበርቀራቸውን ቀጥለዋል! በጊዜ ሌቦችን እናጋልጥ!
إظهار الكل...
👍 1👏 1😱 1🤣 1
ጥንቃቄ‼️ ሰሞኑን ከባንክ ነው የምንደውለው እና ሎተሪ ደርሷችኋል በሚል ህዝቡን ሲያታልሉ የነበሩ ግለሰቦች ከላይ በምስሉ ላይ ይገኛሉ! አሁን ደግሞ ዲቪ ደርሷችኋል በሚል ማጭበርቀራቸውን ቀጥለዋል! በጊዜ ሌቦችን እናጋልጥ!
إظهار الكل...
በዓልን ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል! 👉 ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና         መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ         እኛ ጋር ያገኛሉ። 📌 የሶስት ወር በ 1450birr 📌 ወርሃዊ በ 650birr 📌ሳምንታዊ በ 250birr በተጨማሪ✅ ወርሀዊ የ Internet package በታላቅ ቅናሽ መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ፤ መግዛት ትችላላችሁ። 📌 10GB በ 200birr 📌10GB+500Min በ 250birr 📌 20GB በ 300birr 📌 20GB+500Min በ 380birr 📌 40GB በ 500birr 📌40GB+500Min በ 550birr 📌60GB በ 650birr የኢንተርኔት ጥቅሉ ወርሀዊ በመሆኑ እንዲሁም ያለን package ውስን መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቀድማችሁ ኑ። ለሚያሸሽጠን ልዩ ስጦታ አለን🎁 አሁኑኑ ያናግሩን👇 📲 +251970915503 📩 T.ME/PACKAGE_SELLER1
إظهار الكل...
👍 10 1🤣 1
የፋኖ አመራሮች የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተፈናቃዮችን የአማራ ሀይሎች ወደተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች ይመለሳሉ የሚለውን"የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙ ነው" በማለት መክሰሳቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። የፋኖ አመራሮች፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጀኔራል ታደሠ ወረደ በኃይል ወደተያዙ የትግራይ አካባቢዎች ተፈናቃዮች በቅርቡ እንደሚመለሱ ሰሞኑን መናገራቸውን፣ "ትንኮሳ" በማለት እንደገለጡትና "በኃይል የሚደረግ ነገሮችን አንታገስም" ማለታቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ጀኔራል ታደሠ ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታትና ተፈናቃዮችን በቅርብ ሳምንታት ለመመለስ ከስምምነት ተደርሷል በማለት በሰጡት መግለጫ ዙሪያ፣ ፌደራል መንግሥቱም ሆነ የአማራ ክልል መንግሥት በይፋ ያለው ነገር የለም። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/reporter_ethiopian https://t.me/reporter_ethiopian
إظهار الكل...
ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

👍 7
ትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ም/ፕሬዚዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ደቡብ ትግራይን እስከ ግንቦት 20 እንዲሁም ምዕራብ ትግራይ (ጠለምትን) እስከ ሰኔ 30 ድረስ እንደሚረከቡ እና በአካባቢው ያሉ ጊዚያዊ አስተዳደሮች እንደሚፈርሱ ከስምምነት ተደርሶል የሚል መግለጫ ከቀናት በፊት መስጠታቸውን አዩዘበሀሻ መዘገቡ ይታወሳል። ይሄን መረጃ መሰረት በማድረግ የራያ እንዲሁም የጠለምት አመራሮች ምላሽ የሚከተለው ነው። በመንግሥት እና በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት “አከራካሪ” እየተባሉ በሚጠሩ አካባቢዎች ከጦርነቱ በኋላ የተቋቋሙት አስተዳደሮች፣ በሁለት ወራት ውስጥ እንደሚፈርሱ ከፌደራልም ኾነ ከክልሉ መንግሥት የተገለጸላቸው ነገር እንደሌለ፣ የወልቃይት ጠገዴ፣ የራያ አላማጣ እና የጸለምት አካባቢዎች አስተዳደሮች ገልፀውልኛል፡፡ የሁለቱም አካባቢ አመራሮች፣ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ርእሰ መስተዳደር ሌተናንት ጀኔራል ታደሰ ወረደ የተሰጠው መግለጫ፣ “የአንድ ወገን ፍላጎት የተንጸባረቀበት ፕሮፓጋንዳ እና ለሌላ ደም አፋሳሽ ግጭት መቀስቀስ ምክንያት የሚኾን” ሲሉ ተችተዋል፡፡ ለማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች፣ በሕግ እና በመርሕ ላይ የተመሠረተ መፍትሔ እንዲሰጥም አመራሮቹ በአጽንዖት ጠይቀዋል። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/reporter_ethiopian https://t.me/reporter_ethiopian
إظهار الكل...
👍 8 2
ዴቪድ ራያ የወርቅ ጓንት አሸናፊ ሆኗል ምሽት በተደረገ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሉተን ከኤቨርተን ሲገናኙ ለወርቅ ጓንት አሸናፊነት ሲፎካከር የነበረው የኤቨርተኑ የግብ ዘብ ጆርዳን ፒክፎርድ ጎል በማስተናገዱ የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ የ2023/24 የፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል መመረጡ ታውቋል። በቀጣዩ ሁለት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ብቻ የኤቨርተኑ ግብ ጠባቂ ፒክፎርደ ጎል ካልተቆጠረበት ከዴቪድ ራያ ጋር በተመሳሳይ ተሸላሚ ይሆናል።
إظهار الكل...
👍 9