cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

WE ARE ONE 🕊

The Aim of this channel is to be one in all dirction over the world b/c we are unique /ETHIOPIANS also with in this channel we can exchange information, knowledge, experience, fun & skill ..... ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ። ✅እኔ 1 ነኝ እናንተ ካላቹ ግን ህብረት ነን ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
170
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኢትዮጵያ ሁለተኛዋን ሳታላይት አመጠቀች‼️ ሳተላይቷ የሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይቷ ET-SMART-RSS በስኬት መምጠቋንም የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በማህበራዊ ገጹ አስታውቋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ (መረጃ ቲቪን) ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEsS4Bd8ZcRsgI8dZg
إظهار الكل...
ለራሴ ሚስት የለኝ ለጓደኞቼ ግን ስለ የፍቅር ግንኙነት እኔ ነኝ ምመክራቸው😂 ደሞ ይሳካላቸዋል🤣
إظهار الكل...
ትዝታሽ ዘወትር ወደኔ እየመጣ ንገሪው አንድ ቀን እግሩን እንደሚያጣ
إظهار الكل...
fb ላይ የሽምብራ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ ተው አባቴ ዳረኝ ቀንድ ሳላወጣ ሲሉ የነበሩት ችኮች ተዳሩ ወይስ እንደፈሩት ቀንድ አወጡ
إظهار الكل...
መፋታት ያማራት ሴት ለ'በደሌ' ይቅርታ ስትላት ብለህ ብለህ ለቢራ ይቅርታ ትጠይቃለህ ብላ ከመሄድ አትመለስም!!!
إظهار الكل...
የሆነ ቀን ለታ የዳንቴል ፓንት አርጎ እቃ ሊገዛ ከክፍለሀገር የመጣ ጊዜ በምን ታምር በምን አስማት እንደሆነ አላቅም ብቻ የሆነ የፓንቱን ጫፍ የመንገድ ብረት ያዘው ከዛማ እየተተረተረ ከመርካቶ ፈረንሳይ በእግሩ ገባ እና ምን ልላቹ ነው እሱ ሰውዬ አሁን አብሮኝ ሆኖ የመርካቶ ሌቦች በምን ተአምር ሱሪውን ሳይነኩ ፓንቱን የሰረቁበትን አስደናቂ ቀን በታሪክ ወደኋላ መለስ ብሎ እያወጋኝ ነው...😄😄 #ደና_ናቹ_ወይ
إظهار الكل...
ኮሮና አንበጣ ዘረኝነት ግድያ ጦርነት… . አለመጨለላችን እኮ ነው ሚገርመኝ🤔
إظهار الكل...
ብዙ ሴቶች ወንድ ልጅ የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ድረስ ውሸታም ነው ይላሉ እሺ ቲቲ ዘበኛ መሆኔን ብታውቅ እሺ ትለኝ ነበር🤔
إظهار الكل...
እንዴት ትምህርት አቋረጥክ ስለው... : ሂሳብ መምህር 'X'ን ፈልግ ሲለኝ እኔ የመጣሁት ለመማር ነው እንጂ ያንተን ቅምጥ ልፍልግ ነው ብዬ በዛው ወጥቼ ቀረሁ አለኝ🤣😁
إظهار الكل...
አንዷ ድንግልናዬን ወስዶ ጥሎኝ ጠፍ እያለች ታለቅሳለች... : #ማነሽ_የኔ_እህት ብታገኚው ልታስመልሺው ነው
إظهار الكل...