ar
Feedback
Shared Current

Shared Current

الذهاب إلى القناة على Telegram
Buy Ad
607
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

photo content

photo content

👩‍💻 ECONOMICS TUTORIAL 📚Meaning and scope of Economics 📁SIZE : 17.6MB 3GPP 📢Register here : @QesemRobot 🔗ለክፍል ጓደኞቻችሁ እና የትምህርት ግሩፖች ላይ SHARE ማረግ አትርሱ! 📢 @Qesem_Academy @Qesem_Social

#የቀጠለ👆 #EntranceExam በእርማት ወቅት ማሽኑ ስህተት የሚሰራበት እድል በጣም አነስተኛ መሆኑን የሚናገሩት ኃላፊው ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ቅሬታቸውን በማቅረብ እንደሚስተናገዱ ተናግረዋል። ተማሪዎች ቅሬታ በሚያቀርቡበት ወቅት መከተል ያለባቸው ነገሮችን ሲያስረዱም በያሉበት ኦንላየን ሆነው የተዘጋጀውን ቅጽ መሞላት አልያም በአካል በጽሑፍ ማቅረብ እንደሚችሉ ይናገራሉ። ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ካለው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተየያዘ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በኦንላየን እንዲያስገቡ ይመክራሉ። የተማሪዎችን ቅሬታ ለመመልከት ብቻ የተቋቋመ ኮሚቴ እንዳለ የሚናገሩት የኤጀንሲው ዳይሬክተር በፍጥነት ምላሽ እንደሚሰጥ ገልፀዋል። ቅሬታውን በፍጥነት ምላሽ የሚሰጥበት ምክንያት ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ከመገለፁ በፊት ለማስታወቅ ስለሚሰራ አእንደሆነም አብራርተዋል። አንድ ተማሪ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ከተነገረ በኋላ ቅሬታውን ቢያቀርብ ጉዳዩ ታይቶ የሚደረግ ማስተካካያ ካለ እንደሚሰራ ጨምረው ገልፀዋል። የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በተመዝጋቢ፣ በተፈታኝም እንዲሁም በውጤትም ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ አስታውቋል። እንደ ኤጀንሲው መረጃ ከሆነ ከ350ሺ ተማሪዎች በላይ ተመዝግበው፤ ተፈትነው ውጤታቸውን ማወቅ ችለዋል። ኤጀንሲው የተፈታኞች ቁጥር ከሌሎች ዓመታት በተለየ ከፍ ያለ ነው ማለቱን ተከትሎ በዚህ በኮቪድ ወረርሽኝ ጊዜ እንዴት ሊጨምር ቻለ በማለት የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ይህ መረጃ ተያይዞ የሚመጣው 10ኛ ክፍል ለመሰናዶ መግቢያ ተፈትነው ካለፉ ጋር መሆኑን ያስረዳሉ። የእነዚህ የመሰናዶ መግቢያ ፈተና ወስደው ባለፈው ዓመት ለመፈተን ሲጠባበቁ የነበሩ ተማሪዎች ቁጥር ሲታይ መቀነስ እንደማያሳይ አብራርተዋል። ዘንድሮ ፈተናውን የወሰዱ 350ሺህ ተማሪዎች መፈተን የነበረባቸው ባለፈው ዓመት ቢሆንም የኮቨድ-19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ በመከሰቱ ወደ 2013 ዓም እንዲገፋ አድርጎታል። የኤጀንሲ ዳይሬክተር ለሆኑት ዴላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ዘንድሮ ስላጋጠመ ኩረጃ ጥያቄ ቀርቦላቸው በአገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ደረጃ ኩረጃን መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል። ፈተናው በሚሰጥበት ወቅት በአንዳንድ ክልሎች ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ክፍል ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዘው መግባት እንደሌለባቸው እየታወቀ ይዘው መግባታቸውን ገልፀዋል። ይህ ያጋጠመው የመጀመሪያዎቹ ፈተናዎች፣ ሒሳብ እና እንግሊዘኛ ፈተናዎች ከተጠናቀቁ በኋላ እና አፕቲትዩድ እየተሰጠ በነበረበት ወቅት መሆኑንም ያስታውሳሉ። ኩረጃው ያጋጠመው ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ክፍል ከገቡ በኋላ በመሆኑ ለመቆጣጠር መቻሉን የገለፁት ኃላፊው ከዚህ ቀደም አጋጥሞ አንደነበረው ያለ አስቀድሞ ስርቆት አለመኖርን አስረድተዋል። በዚህም የተነሳ በፈተና ክፍል ውስጥ የተሰጣቸውን ፈተና ወረቀት ፎቶ በማንሳት ውጪ ላለ ሰው በቴሌግራም ልኮ ማሰራት እንዳጋጠመ ይናገራሉ። በዚህ ዓመት በዚህ መንገድ የኮረጁ ከ20 በላይ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው ሲሰረዝ፣ 10 ያህል ተፈታኞች ደግሞ አንድ ትምህርት ሲኮርጁ በመገኘታቸው በዚያ ትምህርት ውጤት እንዳያገኙ መደረጉን አስታውቀዋል። Via-BBC 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

#EntranceExam 💥የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እንዴት በፍጥነት ሊታረም ቻለ? የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን ከዚህ ቀደም ባልነበረ ፍጥነት ከሦሰት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ አርሞ ውጤቱን በዚህ ሳምንት አስታውቋል። ቀደም ባሉት ዓመታት የፈተናውን ውጤት ለማሳወቅ ወራት ይጠይቅ የነበረ ሲሆን የአሁኑ ከየትኛውም ጊዜ በፍጥነት ተጠናቅቋል። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? የሚለው ብዙዎች ጥያቄ ነው። ቢቢሲ የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ዴላሞ ኦቶሬን (ዶ/ር) ይህንን ጠይቋቸው ሲመልሱ፤ ፈተናው መጋቢት 2/2013 ዓ.ም መጠናቀቁን አስታውሰው ከመጋቢት 3/2013 ዓ.ም ጀምሮ መረከብ መጀመራቸውን ይናገራሉ። በቅድሚያም 20 ሺህ አካባቢ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ተፈታኞችን እርማት መጋቢት 4/2013 ዓ.ም ማጠናቀቃቸውን ገልፀዋል። አጠቀላይ ፈተና የማረሙን ሂደት በአንድ ሳምንት ማጠናቀቃቸው የሚናገሩት ኃላፊው፣ ቀሪው ሥራ መረጃ ማጥራት ስለነበር እርሱን ሲሰሩ መቆየታቸውን አስረድተዋል። ስለሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂም ሲናገሩም "የብሪቲሽ ዲ አር ኤስ ቴክኖሎጂን ነው፤ አዲስ የተቀየረ ቴክኖሎጂ የለም" ብለዋል። ማሽኑ በ24 ሰዓት ውስጥ በአማካኝ 420 ሺህ ፈተና ወረቀቶችን ያርማል ሲሉ ያስረዳሉ። ይህ ቴክኖሎጂ የእያንዳንዱን ተፈታኝ መልስ መስጫ ወረቀት ስካን በማድረግ ወደ ኮምፒውተር እንደሚያስገባ በመግለጽ ይህንንም ለማድረግ 24 ማሽኖች እንዳሉ አብራርተዋል። ፈተናው በፈረቃ ለ24 ሰዓት ሲታረም መቆየቱን የሚናገሩት ኃላፊው፣ ተማሪዎች በፈተና መራዘም ምክንያት በስነልቦና በመጎዳታቸው ይህንን ለማካካስ ቶሎ ውጤቱን ለመግለጽ ጠንክረው መስራታቸውን ይናገራሉ። ፈተናውን በፍጥነት አርሞ ለማጠናቀቅ ሶስት ነገሮች ምክንያት ሆነዋል ያሉት ኃላፊው የመጀመሪያው ፈተናው በሰላም መጠናቀቁ መሆኑን ያስረዳሉ። በሰላም ባይጠናቀቅ ኖሮ የሚጣራ ጉዳይ፣ በፖሊስ እጅ የተያዙ ጉዳዮች፣ የእርማት ጊዜውን እንዲዘገይ ያደርገዋል ሲሉ ያስረዳሉ። ሁለተኛው የሰዓት አጠቃቀም ነው በማለት፣ በፈረቃ 24 ሰዓት መታረሙን ያስታውሳሉ። ይህም ፈተናውን አርሞ ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜ ለማጠናቀቅ አጭር ጊዜ መውሰዱን ይናገራሉ። ሶስተኛው ስራውን ለመምራት የተጠቀምንበት የአደረጃጃት እና አመራር ስርዓት ነው ሲሉ ተናግረዋል። እነዚህ ሶስቱ ጉዳዮች ተቀናጅተው እንደተባለው በፍጥነት እንዲያልቅ አድርጓል ብለዋል። Via-BBC 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

🗞በፈተና ውጤት ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ 🗞 ቅሬታ ለማቅረብ የትምህርት ሚኒስትር መስሪያ ቤት (Addis Ababa) መሄድ የማይጠበቅባችሁ መሆኑን ተከትሎ ፤ በonline ቅሬታ ማቅረብ ትችላላችሁ! ✳️ ቅሬታ ስታቀርቡ በትህትና እና formal በሆኑ ቋንቋዎች ይሁን። ✳️በእርማቱ ቅሬታ ያላችሁን ትምህርት ከነ booklet code ena registration መናገሩ አትርሱ!ብዙ ተማሪዎች በዛ booklet ችግር ካላበቻው ፈተናው ተስተካክሎ እንደገና ይታረማል! መልካም ዕድል ✳️ቅሬታ ማግረቢያ ቅፁ በሚከተለው ድረገፅ ተቀምጧል!CLICK HERE 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd2taZnPEhGPldTwTIx87tnYfEhYPkCWHnm3eRWjRhnD-FtTg/viewform ማሳሰቢያ፣ ሀ) በፅሁፍ ላመለከቱ አመልካቾች ውጤት በስልክ ይነገራል፡፡ ለ) በዌብሳይት ያመለከቱ ምላሹ በ Email አድራሻ ይሰጣል፡፡ ሐ) ከአንድ ጊዜ በላይ ማመልከት አይቻልም፡፡ 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

photo content

Answers😊👇👇

Answers 🤗 1D, b|se type -1 (if + present simple,...... + will + infinitive) 2A, for the same reason with question number 1. 3B, present simple form of come is comes & its type 1. 4B, b|se its type 2 ( if + past simple +..... + would + infinitive) 5C, type 2 6A, type 2 7B, type 2 8B, type 2(unlikely or imaginary) 9A, b|se its type 3 (impossible) (If + past perfect (had + V3) +...... would have/ should have + past participle) 10A, type 3 11C, Zero condition (if + present simple, +...... present simple) Share @Qesem_Social

የ12ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውጤት ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ። @tikvahethiopia 📢SHARE🔗 J
የ12ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውጤት ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ። @tikvahethiopia 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

ዛሬ የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ይደረጋል። ትላንት እንደተገለፀው ዛሬ የ2012 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፈ የሚደረግ ይሆናል። ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ (www.neaea.gov.et) እና በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት ይችላሉ። ከስንት ሰዓት ጀምሮ ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ ወይም ማየት እንደሚቻል ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል። 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

ይሄ መረጃ በመላው ቴሌግራም እየተሰራጨ ይገኛል! እኛም መሰረጃውን በማጣራት ላይ እንገኛለን! 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

SMS 8181‼️ ውጤታችሁን ለማየት ወደ 8181 ትልካላችሁ👇 ID Reg.No Example To:- 8181 ID ከዛ Registration Number በመስገባት ትልካላችሁ( ID 097854) OR 👇 (ZZ Reg.no ) , (TE Reg.no) & (Rtl Reg.no እነዚህንም መጠቀም ትችላላችሁ 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

የ12ኛ ክፍል ፈተና ዕርማት ተጠናቀቀ። የ12ኛ ክፍል ፈተና ዕርማት መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ አሳውቀዋል። ተፈታኞች ውጤታችሁን ዛሬ/ነገ በ8181 ተጠባበቁ ተብሏል። "ፈተናው በሰላም መጠናቀቁ እና ኢንተርኔት አለመቋረጡ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ስኬት ሲሆን፣ በ2 ሳምንት ዕርማቱ መጠናቀቁ ደግሞ ተጨማሪ ስኬት ያደርገዋል" ብለዋል ሚኒስትሩ በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው። Share @Qesem_Academy

Discuss at ⤵️ @Qesem_academy_social
Discuss at ⤵️ @Qesem_academy_social

photo content

#For_All_Grade_12_Students‼️ 🤖 @ethioexambot ምን ምን ይዘዋል? 1️⃣ የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች ✏️ ✅ ቦቶቻችንን የአምና እና የካቻምና የፈተና ውጤቶችን ይዘዋል። ✅ የዘን
#For_All_Grade_12_Students‼️ 🤖 @ethioexambot ምን ምን ይዘዋል? 1️⃣ የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች ✏️ ✅ ቦቶቻችንን የአምና እና የካቻምና የፈተና ውጤቶችን ይዘዋል። ✅ የዘንድሮ ( 2012 ) ተፈታኞች registration ሁን በማስገባት መሰረታዊ መረጃዎችን ማየት የምትችሉ ሲሆን: ♨️ ፈተናው እንደተለቀቀ ውጤታችሁን የምናደርሳችሁ ይሆናል። 2️⃣ የፈተና መዘጋጃ ጥያቄዎች ከ8ኛ - 12ኛ ✅ ለዘንድሮ ( 2013 ) ተፈታኞች የፈተና መዘጋጃ አዘጋጅተንላችኋል። ✅ የሁሉም ትምህርት አይነቶች ጥያቄዎችን የምታገኙ ሲሆን 🧭 በሰአት የተገደበ ጥያቄና መልስ (quiz) መልኩ 3️⃣ የመኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ፈተና 🚎 🚖 የDriving license የሁሉም ደረጃ ፈተና እና መልሶች በquiz መልኩ ቀርበዋል። 4️⃣ Resources / አስፈላጊ ነገሮች 📚 ✅ ለሁሉም የትምህርት ደረጃዎች የሚጠቅሙ ዲጂታል መጽሀፍትን የምታገኙበት ክፍል ነው። @EthioStudents @EthioStudents

Common Grammar Mistakes ✅ Use of 'accept' and 'except' The words, 'accept' and 'except' are homophones which are often confused by English speakers. 'Accept' is a verb which means 'to receive' or 'to agree'. Most of the time 'except' is used as a preposition which means 'excluding'. The following examples will make the usage clear. Examples of Passive ACCEPT (VERB) EXCEPT (PREPOSITION) Amit accepted the job offer. I can come with you on all days except Sunday. Sanjiv accepted the allegation that he had cheated. All the athletes except Anjali finished the race. He accepted the invitation to the party. Everyone except Shantanu was invited to the party. ✅ Use of 'Bought' and 'Brought' The difference between these two words is a very simple one. They are the past tenses of two different verbs. 'Bought' is the past tense of 'buy': I bought a new car last week. 'Brought' is the past tense of 'bring': I brought him a glass of water. The difference can be remembered easily too, as 'bring' shares its first two letters with 'brought' ('br'). ✅ Use of 'Can' and 'May' Many English speakers are confused about the usage of the words 'can' and 'may'. For e.g., 'Can I drink water?' is incorrect. 'May I drink water?' is the correct phrase to use in this case. #The key difference between 'can' and 'may' is that 'can' talks about ability and 'may' talks about permission. ✅ CAN Can is used in two cases: * To talk about ability. I can finish my homework by 5 pm. Can you finish your homework tonight? *To ask or give permission informally. Can I use your pen? (To a friend) You can use my pen. (To a friend) ✅MAY May is generally used to ask or give permission formally. Let us take a situation between a student and a teacher. May I drink water? Teacher: Yes, you may. Let us take a situation between two strangers. May I borrow your pen? Yes, you may. ✅Use of 'effect' and 'affect' Two words commonly confused by English speakers are 'effect' and 'affect'. 'Affect' is used as a verb and means 'to have an influence on' and 'Effect' is used as a noun and means 'the result'. #AFFECT The dropped catch did not affect the result of the game. The heavy rainfall affected the grains kept in the old warehouse. #EFFECT The effect of the tsunami was devastating. The side effect of the cough syrup was drowsiness. ✅Use of 'Have' and 'has' 'Have' and 'has' are both used to denote possession, form the perfect tense, and the past tense of both is 'had', but they are used differently. 🌀'Have' is used with - the following pronouns: I, you, we, they. Examples : 'I have a pencil.' 'We have a big house.' - pluralised nouns: Example : ' Doctors have a rough time, dealing with illnesses all the time.' 🌀'Has' is used with the third person singular ( he, she, it) . Examples : ' She has your money.' 'Amit has the book.' ✅Use of 'There', 'Their' and 'They're' Many speakers tend to get confused between 'There', 'Their' and 'They're' and knowing how to use these three words correctly is an important step in learning English. The words 'There' and' Their' are homophones. * Homophones are words that are spelt differently but pronounced the same. It is a common mistake to replace one for the other. 🌐'There' always refers to a place, whether concrete or abstract, whereas 'Their' shows belonging or possession. 🌐 'They're, on the other hand, is the short form of they are Let's look at these examples for each of them #THERE: How can anyone live there? Let's go there. There will be a party tomorrow, #THEIR: Let us buy their car. Let us not go to their house. Return their books tomorrow. #THEY'RE: They're sitting there in their car. In this sentence, notice how 'there' is used to signify a place whereas 'their' is used to show possession. The word 'they're' is a contraction of the wording 'they' and 'are' and should not be confused with 'their' and 'there'. 📢 SHARE & JOIN @Qesem_Rbot @Qesem_Academy @Qesem_Social

Next week 🆕freshman course tutor (from bahir dar University) 🆕Grade 12 2008,2009,2010,2011,2012 EUEE national exam questions 🆕Grade 11 -worksheet -Final exam -tutor (video & audio version) Only on @Qesem_Rbot @Qesem_Academy @Qesem_Social