cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
959
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
+630 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ጋዛውያን እንስሳትን ብቻ አይደለም ፊዳ ሚያረጉት... ነፍሶቻቸውንም ነው።
760Loading...
02
There is no Eid in Gaza And there is no Eid without Gaza
600Loading...
03
Eid በ ጋዛ
650Loading...
04
Media files
690Loading...
05
Media files
802Loading...
06
ሙስሊሞች ሆይ! እንኳን ለ1445ኛው ለዒድ አል አድሐ በዓል አላህ አደረሳችሁ ዒዱክም ሙባረክ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وغفر الله لنا ولكم ولجميع المسلمين
811Loading...
07
በሰሜን ጋዛ የኢድ ሰላት
2032Loading...
08
እርሱ አላህ ሕይወትን ለግሶህም ከምድር ልትሰናበት ትችላለህ እኚህ ጆርዳናዊ ሸይኽ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በዐረፋህ ምድር ላይ እንዲህ በርትተው "ለበይክ" እያሉ ነበር። ለገዛ ወንድሞቻቸውም ሲለምኑ ነበር፤ የማይታወቀው አላህ ቀጠሮ ግን ወደ አላህ ወሰዳቸው። አላህ ♥ በሞትም ይቀናል?! ♥ መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
2290Loading...
09
Media files
1640Loading...
10
ውብ ቀናት አልፈዋል! ውዱ የአረፋ ቀንም ተቋጭቷል። ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል። የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ። ዒድ ሙባረክ! كل عام وانتم بخير .
1440Loading...
11
Media files
1430Loading...
12
إلهي واسع الكرمِ ورب البيت رالحرمِ
1180Loading...
13
አረፋና ጋዛ ከቀየው ከመንደራቸው ተፈናቅለው በምግብ እጦት አጥንታቸው መታየት ከጀመረ ሰነባብተዋል። በመጠለያ ካምፕ ውስጥ ጎጇቸውን ቀልሰው ሑጃጆች አላህን ለበይክ እያሉ ከአረፋ ተራራ ሲጣዱ እነርሱም ጎህ ከቀደደበት ሰዓት ጀምሮ ጀንበር እስክትጠልቅ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሀፊዞች በአንድነት ተቀማምጠው ተራ በተራ ይቀራሉ!! ሱብሒ የሰገዱበትን ምንጣፍ እንኳ አላጠፉትም። ምን ችግር ቢያቆራምደን ቦንቡ በላያችን ቢዘንብ የዛሬውን ክቡር ቀን በዋዛ ላናሳልፈው ከዒባዳችን ወይ ፍንክች እየደማንም እንቀራለን እየቆሰልንም እንፀናለን በሚል መርህ እነሆ የአላህን ቃል ያነበንቡ ይዘዋል። ስለ ሙጃሂዶቹ ፅናት አትገረሙ የእነዚህ ዓይነት ሴቶች ውጤት ናቸውና! ለቁርአን ያላቸው ፍቅር አጂብ ነው። ከአንቀጾቹ ጋር ያላቸውን ትስስር ከጭንቀት አሳርፎ ትእግስትን አላብሷቸዋል። ስለ ሙጃሂዶቹ ውሎም በደንብ እነግራችኋለው
1290Loading...
14
አደራ በዱዐቹ እንዳትረሷቸው...
1110Loading...
15
Media files
1060Loading...
16
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾. «اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
950Loading...
17
🔊     ተክቢራ!! እየሰማችሁም እየከበራችሁም!!    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር
1141Loading...
18
Media files
1160Loading...
19
Media files
1060Loading...
20
ምስራቅ ጋዛ ላይ የቁርአን ሀለቃ ተዘጋጅቷል ሁፋዞች እያስደመጡ ነው
980Loading...
21
Media files
1020Loading...
22
Media files
880Loading...
23
❞ فضل يوم عرفة قال رســـــول اللهﷺ : « خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ » 📜| حسن، رواه الترمذي
940Loading...
24
እሄን ዱዐ ማለት እናብዛ .... The best dua in the day of Arafah...  
800Loading...
25
አላህ ሆይ! በበርህ አቁመን አታባርረን። በሌላም አትቀይረን ለዲንህ ኺድማ ተጠቀመን…🤲
891Loading...
26
አሁን በዱዐ ጀማው👏 ሱብሂ እንደሰገድን... ከሱብሂ በፊት ሁለት ረከዐ መስገድ እንደሰተረሱ..
850Loading...
27
and plus ፍልስጤምን እንዳረሱ በዱዐቹ...
820Loading...
28
እሄን መንገድ ተጠቀሙ....
1040Loading...
29
ማነው በዚህ ሰዐት የፉሪ ልጅ መባል ማይወደው😆 ምሽቱን በተክቢራ ድምቅምቅ ነው ያረጉት አላሁአክበር አላሁክበር ወሊላሂል ሀምድ...
1160Loading...
30
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 ተስፋ አትቁረጡ
2430Loading...
31
የአረፋ ቀን..... ህልሞች...ሁሉ ሚሳኩበት ቀን..
2652Loading...
32
የ 9ኛው ቀን እንዳያመልጠን ! 🎙ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
2133Loading...
33
የዐረፋህ ቀን ትሩፋቶች **** ➡️ የዐረፋ ቀን በዒድ አል–አድሐ ዋዜማ ማለትም በዙል ሒጃህ ዘጠነኛ ቀን ላይ የሚውል ቀን ነው ። ▶️  የዐረፋ ቀን ከዓመቱ ቀናቶች ሁሉ በላጭ እንደሆነ በኢብኑ ሒባን በኹዘይማህ እና በበዛር የሐዲስ  ጥራዝ ውስጥ በሰፈረው የጃቢር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ሐዲስ ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ማለታቸው ተወስቷል ... " ما من يوم أفضل عند الله من يوم عرفه " " ከዐረፋ ቀን በተሻለ በአሏህ ዘንድ በላጭ የሆነ ቀን የለም " ➡️ የዐረፋህ ቀን ሑጃጆች ወሳኝ የሚባለውን የሐጅ መሠረት ለመፈፀም በዐረፋህ ሜዳ ላይ የሚቆሙበት ቀን ሲሆን በሐጅ ኑሱክ ላይ ያልሆነ ሰው ቀኑን በመጾም እና የተለያዩ ዒባዳዎችን በማብዛት ማሳለፍ ይወደድለታል ▶️ ሰዪዱና አቡ ቀታዳህ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ባስተላለፉት’ና ሙስሊም ውስጥ በተዘገበ ሐዲስ ነብዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) በዐረፋ ቀን ስለመፆም ተጠይቀው ... "يكفر السنة الماضيه والسنة القابلة " " ያለፈውን እና የመጭውን ዓመት ወንጀል ያስምራል " በማለት መልሰዋል ።
2121Loading...
34
ከዱአዎች ሁሉ በላጩ ዱአ 🎙ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ----------------------
2140Loading...
35
ዘ - ም - ዘ - ም ! ============ በዚያ ሐሩር ምድር፣ በዚያ ጠፍ በረሃ ከደም ተቆራርጠው የሰው ልጅና ውሃ ሕይወት ልታከትም ተይዛ ገርገራ በዘምዘም ጠብታ ሕላዌዋ በራ ሃጀር ተራወጠች ሰፍዋና መርዋ ለአንድ ልጇ ጥማት መች ዛለ ገላዋ እሪ በል እስማኢል አልቅስ ተንዘፍዝፈህ በእንባህ ዘለላዎች በል ያዛት ቀስፈህ እናት ዓለም ልፊ፣ ወዲህ ወዲያ ቃኚ፤ ያንቺን ጥማት ሽረሽ፣ በአሸዋው ዳክረሽ፣ ለአብራክሽ ክፋይ፣ ለእስትንፋስሽ ባክኚ በመካከል ሩጪ፣ በላይ ተራመጂ ከወደዚህ ማትሪ፣ ደግሞም ከዚያ ሂጂ ጠብቂው በዓይንሽ፣ ፈልጊው በእግርሽ፣ ርሃብ ጥማትሽን ለልጅ ፍቅርሽ ማግጂ አንድ! ሁለት! ሶስት! አራት! ጉልበት እያጠራት . . . አምስት! ስድስት! ሰባት! ሕልሟ እየራቀባት ... ቀልቧ እየሳሳባት ... እ - ና - ት! አቤት እናት! በዚያ ሐሩር ምድር፣ በዚያ ጠፍ በረሃ ከደም ተቆራርጠው የሰው ልጅና ውሃ በዘምዘም አገኙት የነፍስን ፍሰሃ በል እስማኢል ጠጣ፣ ሃጀር ሆይ ጥገቢ ላንቺም ለልጅሽም ዘምዘምን መግቢ እፈሽው በእጅሽ፣ አዳርሽው በዓይንሽ፣ ርኪበት በነፍስሽ፣ በአሸዋ፣ በኮረት፣ ከልይው በድንጋይ የ'ናትነትሽ ጥግ ዝንታለም እንዲታይ "ዞሚ!" … "ዝሚ!" … "ዞሚ!" … ድምፅሽን አሰሚ! ትውልድሽን ካድሚ። ተጓዥ መንገደኛው ይረፍ ባንቺ መንደር "ሻባእ" "ሻባእህ" እያለ መርካቱን ይናገር። ኃይል ብርታት ይሁን ለመኖርሽ ተስፋ የጤናሽ ምልክት ይኑር እንዳይጠፋ። "ዞሚ!"… "ዝሚ!"… "ዞሚ!" ድምፅሽን አሰሚ! ዓለምሽን ካድሚ።
1901Loading...
36
العالم مثل البحر العميق وقد غرق فيه كثيرون فإذا أردت الإبحار فيها فاجعل سفينتك تتقي الله، وجذافك إيمانا، وطريقك توكل على الله.  . .. ... ዱንያ እንደ ጥልቅ ባህር ነች በሷም ብዙዎች ሰምጠዋል ስለዚህ በሷ ላይ ለመንሳፈፍ ከፈለክ ጀልባህን የአላህ ፍራቻ መቅዘፊያህን ኢማን መንገድህን ደግሞ በአላህ ላይ መመካት አድርግ። መልካም juma😘🤲
1410Loading...
37
ምንም እንደማያየን አድርገን ወንጀል እንሰራለን...🍁 እሱም ምንም እንዳላየ ሆኖ ይምረናል🥺 ያአላህ❤️🥰 الحمدالله ياالله❣️
1832Loading...
38
🥀ልቤ❤️ ራበኝ አለችኝ  እኔም ምን ራበሽ ስላት"ተቅወሏህ የአሏህ ፍራቻ ብላ መለሰችልኝ!! ያ አሏህ ይቺህ ፍራቻህን የተራበችዋን ቀልቤን ተቅዋን መግባት። T.me/yealahbaroch
1962Loading...
39
Daily Therapy 77🤍
1971Loading...
40
ከወንጀሎች ሁሉ ትልቁ ወንጀል 🎙 ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ----------------------
1952Loading...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
ጋዛውያን እንስሳትን ብቻ አይደለም ፊዳ ሚያረጉት... ነፍሶቻቸውንም ነው።
إظهار الكل...
8.35 KB
There is no Eid in Gaza And there is no Eid without Gaza
إظهار الكل...
00:09
Video unavailableShow in Telegram
Eid በ ጋዛ
إظهار الكل...
6c959e720f8b920f27fe15c8f3e8c3b32647c73e02525786f5bc4497a0a4dacb.mp41.49 MB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
owEAwEY9m5Bt67HVyCQ2BIZAs1uuvA8iDiiiv.mp42.93 MB
1.64 KB
ሙስሊሞች ሆይ! እንኳን ለ1445ኛው ለዒድ አል አድሐ በዓል አላህ አደረሳችሁ ዒዱክም ሙባረክ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وغفر الله لنا ولكم ولجميع المسلمين
إظهار الكل...
00:37
Video unavailableShow in Telegram
በሰሜን ጋዛ የኢድ ሰላት
إظهار الكل...
3.24 MB
00:35
Video unavailableShow in Telegram
እርሱ አላህ ሕይወትን ለግሶህም ከምድር ልትሰናበት ትችላለህ እኚህ ጆርዳናዊ ሸይኽ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በዐረፋህ ምድር ላይ እንዲህ በርትተው "ለበይክ" እያሉ ነበር። ለገዛ ወንድሞቻቸውም ሲለምኑ ነበር፤ የማይታወቀው አላህ ቀጠሮ ግን ወደ አላህ ወሰዳቸው። አላህ ♥ በሞትም ይቀናል?! ♥ መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
إظهار الكل...
2.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ውብ ቀናት አልፈዋል! ውዱ የአረፋ ቀንም ተቋጭቷል። ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል። የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ። ዒድ ሙባረክ! كل عام وانتم بخير .
إظهار الكل...