cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከረቤድ ዲን መመካከር ነውالدين النصيحة

ዲን መመካከር ነው ነብዩ ﷺ ════ ¤ ❁❁ ¤ ════ ተውሒድ! አላህ የሠው ልጆችንና ጋኔኖችን የፈጠረው እሱን እንዲገዙና እንዲያመልኩት ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠَﻘْﺖُ ﺍﻟْﺠِﻦَّ ﻭَﺍﻟْﺈِﻧْﺲَ ﺇِﻟَّﺎ ﻟِﻴَﻌْﺒُﺪُﻭﻥِ “ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም” (አል ዛሪያት 56)

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
188
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:33
Video unavailable
🏷ተዋወቋቸው…③ •==========• 👤ሸይኽ ሷሊህ_አል_ሉሀይዳን 📚የሳዑዲ ከፍተኛ ዑለማኦች ምክር ቤት ከተቋቋመበት እለት ጀምሮ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ አባል ሆነው ያገለገሉ ነበር። የሳዑዲ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ሆነው ለረጂም አመታት የሰሩ በመተናነስና በፈገግታቸው፣እንድሁም በ ይቅር ባይነታቸው የሚታወቁ ነበሩ። ከታላላቅ የ ዕድሜ ፀጋ ባል'ተ ቤቶች የሚመደብ ትልቅ ዓሊም ነበሩ። የሞቱትም በቅርብ አመት ሳይሆን በቅርብ ወራት ውስጥ ነው።ጁማዱል አኺር 2/1443 ዕሮብ ቀን ነበር የሞቱት። እዚህች ዱንያም ላይ 93 አመት ያክል ቆይተዋል። ♻️አላህ ቀብራቸውን ያስፋላቸው፣ በእዝነቱ ይሸፍናቸው… ማረፊያቸውንም ከፍ ካለችዋ ጀነት፤ከነብያቶች ጋር ያድርግላቸው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
إظهار الكل...
1.28 MB
00:09
Video unavailable
እኛን ተራምዶ ወደ ሌላ የሄደ ሞት ሌላውን ተራምዶ ወደኛም ይመጣል። ☞«ሁላችሁም ትመጣላችሁ አንድ ቀን ሆዴ ዉስጥ ትገባላችሁ»…ትላለች ቀብር‼ _ t.me/AbuSufiyan_Albenan _ t.me/AbuSufiyan_Albenan
إظهار الكل...
1.75 MB
02:39
Video unavailable
9.46 KB
Photo unavailable
#የምግቦች መጥፎ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿شرُّ الطَّعامِ طعامُ الوليمةِ، يُدعى إليْها الأغنياءُ، ويُترَك الفقراءُ﴾ “ከምግብ ሁሉ መጥፎ ምግብ ሀብታሞች ተጠርተው ድሃው የሚተውበት የሰርግ ቤት ምግብ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1432 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
إظهار الكل...
Photo unavailable
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
إظهار الكل...
Photo unavailable
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያካሔደውን ምርጫ አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን ገለጸ። . ሀሩን ሚዲያ፥ ሐምሌ 12/2014 . በትላንትናው ዕለት ሐምሌ 11 ቀን 2014 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለወጥና አንድነት ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ ጉባኤ በማካሄድ የምክር ቤቱን የጠቅላላ ጉባኤ እና የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በመምረጥ የጠቅላይ ምክር ቤቱን አመራሮች በመሠየም የምርጫ ሂደቱ በሰላም በመጠናቀቁ ጉባኤው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ገልጿል። .. የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ለተመረጡት ሸኽ ሐጅ ኢብራሂም እና ባልደረቦቻቸው በሙሉ መልካምና የተባረከ የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንላቸው የተመኘ ሲሆን በተመሳሳይ ላለፉት 3 ዓመታት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉትን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ እና ባልደረቦቻቸው ለሰጡት አመራር ጉባኤያችን ምስጋናውን አቅርቧል። .. ሕዝበ ሙስሊሙም በቀጣይ ከአዲሱ አመራር ጋር በመሆን መሪ ተቋሙን እንዲያጠናክር የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ያሳሰበ ሲሆን ጠቅላይ ምክር ቤቱ እንዲጠናከር አብሮ የሚሠራ መሆኑን ጉባኤው አሳውቋል። .. https://t.me/+DhIWYWa975plOGM0
إظهار الكل...
Photo unavailable
የበጎ ስራ ጥሪ!! በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ዋናው ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላና የጽዳት ዘመቻ መርኀ ግብር ስለሚደረግ በቦታው በመገኘት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን። ቀን:- ሐምሌ 16 /17 ቅዳሜ እና እሁድ ሰዓት:- 2፡00 - 6:00 አዘጋጅ:- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 2ኛ ዙር ሃገር አቀፍ ጉባኤ ዛሬ ሃምሌ 11/2014 በሸራተን አዲስ በተሳካ ሁኔታ ማካሔዱን ገለጸ . ሀሩን ሚዲያ፥ ሐምሌ 11/2014 . የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 2ኛ ዙር ሃገር አቀፍ ጉባኤ ዛሬ ሃምሌ 11/2014 በሸራተን አዲስ በተሳካ ሁኔታ ማካሔዱን ገለጸ። በዚህም መሰረት ለቀጣይ ጊዜያት የመጅሊሱን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር እና የሙስሊሙን አንድነት ሊያስጠብቁ ይችላሉ የተባሉትን አመራር መርጧል። .. ይኸውም ከሁሉም የሃገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች የተካተቱበት ባለ30 አባላት ጠቅላላ ጉባኤ እንዲሁም 14 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን ሾሟል። በዚህም መሰረት፦ .. 1. ሸኽ ሃጂ ኢብራሂም ፕሬዚዳንት 2. ሸኽ አብዱልከሪም በድረዲን ተ/ም/ፕሬዚደንት 3. ሸኽ አብዱልአዚዝ አብዱልዋሊ ም/ፕሬዚደንት 4. ሸኽ ሃሚድ ሙሳ ዋና ፀሃፊ 5. ሸኽ አብዱልሃሚድ 6. ሸኽ እድሪስ አሊ 7. ሸኽ መሃመድ አህመድ ያሲን 8. ሃጂ ሙስጠፋ ናስር 9. ሸኽ አልመርዲ አብዱላሂ 10. ሸኽ ሁሴን ሃሰን 11. ሸኽ ዛኪር ኢብራሂም 12. ሸኽ መሃመድ አሚን አያሽ 13. ሸኽ አሚን ኢብሮ 14. ኢንጂነር አንዋር ሙስጠፋ ናቸው። https://t.me/+DhIWYWa975plOGM0
إظهار الكل...
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔊📖ርእስ፦ዲን መመካከር ነው 👤አቅራቢ፦ ሀጂ ሙሀመድ ወሌ 👉ይህ ሙሀደራ የሚቀጥለውን ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው፦ عَنْ تَمِيمٍ الدَّارِيِّ رضي الله عنه : " أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ :( الدِّينُ النَّصِيحَةُ ) قُلْنَا لِمَنْ ؟ ، قال : ( لِلَّهِ وَلِكِتَابِهِ وَلِرَسُولِهِ وَلِأَئِمَّةِ الْمُسْلِمِينَ وَعَامَّتِهِمْ ) " ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ. 📍ተሚም ቢን አውስ አድ-ዳሪይ በዘገበው ሀዲስ ነቢያችን - ﷺ - እንዲህ ይላሉ፦ "ዲን መመካከር(ለሌላ አካል ኸይርን ማሰብ) ነው።ለማን? በማለት ሰሀባዎች ጠየቁ፦እሳቸውም ለአላህ፣ለኪታቡ፣ለመልእክተኛው፣ለሙስሊም መሪዎች እና ለመላው ማህረሰቡ "በማለት መለሱ። ሙስሊም ዘግቦታል ☪በሙሀደራ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች▶️ 📌ነሲሃ (النصيحة) ማለት በጣም ሰፋ ያለው ትርጉም እንደሆነ እና በአማርኛ አቻ ትርጉም ባይኖረውም ተማሳሳይ ትርጉሙ መመካከር እንደሆነ ተጠቅሷል 📌📌#ለአላህ_ብሎ_መመካከር ማለት በአላህ ማመን እንደሆነ እና ይህም በ3 ነገሮች እንደሚገለጽ እነሱም፦ 🌂በብቸኛ ፈጣሪ በመሆኑ 🌂በብቸኛ ተመላኪ በመሆኑ እንደዚሁም  🌂በመልካም ስም እና ባህሪያቱ ያለምንም ማመሳሰል እና ትርጉሙን ካለማራቆት ጋር ልንቀበል ነው። ✏️ከአላህ መልካም ስም እና ባህሩያቱ ማመን መካከል አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑ ማመን እንደሆነ 📌አላህ ከአርሽ በላይ አይደለም የሚሉ ልክ እንደ ኢብኑ አረቢ የመሰሉ ሰዎች የሚያመጧቸው ሹቡሀዎች (ማምታቻዎች) እና መልሶቻቸው ተካተዋል 📌ከሰለፎች መካከል ለምሳሌ እነ አቡሀኒፋ ስለኢስቲዋእ (አላህ ከአርሽ በላይ በመሆኑ) ላይ የነበረባቸው እቋም እና ይህን ያልተቀበለ ሰው ላይ የነበራቸው አቋም 📌📌#ለኪታቡ_መመካከር_ማለት የሚከተሉትን እንደሚይዝ 🌂የቁርአንን ፊደሎች በማስተካክል መቅራት 🌂የቁርአን ትርጉሙን መረዳት 🌂በተረዳነው እና ባወቅነው መስራት እንደሆነ ተነግሯል። 📌በሌሎቹ አላህ ባወረዳቸው ኪታቦች ማመን እንደዚሁም ቁርአን ያለፉትን ኪታቦች የሻረ እንደሆነ ማመን ለኪታቡ መመካከር እንደሆነ ተጠቅሷል 📌📌#ለመልእክተኞች_መመካከር_ማለት 🌂በነብያችን - ﷺ - ነብይነት ማመን  🌂በተናገሩት እውነት ማለት 🌂ያዘዙትን መስራት( አዳዲስ ፈጠራዎችን አለመስራት) 🌂የከለከሉትን መከልከል እንደሆነ ተጠቅሷል። 📌📌#ለሙስሊም_መሪዎች_መመካከር_ማለት  🌂ለሙስሊም መሪዎች መመካከር ሲባል ብዙም ሳይርቅ የመስጊድ ኢማሞችም እንደሚካተቱ እና 🌂ለነሱ መመካከር ማለት ደግሞ ችግር ካየኝ ፣ ጥፋት ካየን እና ጥፋቱ እርግጥ መሆኑን ካወቅን መናገር ከቻልን ለነሱ በለስላሳ አንደበት መናገር ፣ ካልቻልን በቀልባችን መጥላት እንደሆነ ተጠቅሷል። 📌📌#ለሰፊው_ህዝቡ_መመካከር_ማለት ነው፡፡   ሙሉውን ከኦዲዮው ያዳምጡ ። እርሶ ጋር ብቻ እንዲቀር ካልፈለጉ ለወዳጅ ዘመድም ያስተላልፉ።
إظهار الكل...
1_ዲን_መመካከር_ነውበሀጂ_መሀመድ_ወሌ.amr3.42 MB