TheDeepThingsOfGod
الذهاب إلى القناة على Telegram
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
إظهار المزيد1 810
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
1 810
መንፈስ ቅዱስ በህይወታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ባሕሪይ ከላመነጨው: በራሳችን ጥረት እና ሀይል የተሻሻልን ሰዎች መሆን እንችል ይሆናል እንጅ የተለወጥን ሰዎች መሆን አንችልም: ለእግዚአብሔር የክብር እቃ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ፈጽሞ የተለወጡ እንጅ በተወሰነ መልኩ የተሻሻሉ አይደሉም።
👉መንፈስ ቅዱስ በእኛ ሕይወት ፈቃዳችንን ተላልፎ አይሰራም: ስለዚህ የኢየሱስን ባሕርይ በእኛ እንድሰራ ፈቃዳችንን እንስጠው: የእሱን ፈቃድ እንያዝ! ይህንን ካደረግን እሱ በምላሹ የራሱን ሥራ በእኛ ይሰራል።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
አንተ የእግዚአብሔር መንፈስ
አንተው እግዚአብሔር
አንተው የእውቀት መንፈስ
አንተው የጥበብ መንፈስ
አንተው የእውነት መንፈስ
አንተው የማስተዋል መንፈስ
አንተው የሃይል መንፈስ
አንተው የምክር መንፈስ
አንተው እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ !!!
.............
የኔ አምላክ
የኔ መሪ
የኔ አስተማሪ
የኔ ወዳጅ
የኔ መካሪ
የኔ እረኛ
የኔ ሃይል
የኔ ብቃት
የዘላለም ጓዴ
..............
(😭እባክህ ሙላኝ! ተቆጣጠረኝ!😭)
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤”
— ዮሐንስ 14:15-16
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የእውነተኛ አማኝ ሥራ!
👇👇👇👇👇👇👇
እውነተኛ መንፈሳዊነትን መለማመድ እና እግዚአብሔርን ለመምሰል በቀጣይነት መለወጥ የሙሉ ጊዜ ሥራዬ ነዉ። 😍
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ፀጋ ለማን ነዉ?
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
👉ፀጋ የሚለው ቃል ትርጉም ለሁላችንም ግልጽ ነዉ: "ነጻ ስጦታ" ማለት ነዉ። በምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተደገፈ ነጻ ስጦታ ነዉ። ፀጋን ለሰዎች #የሚሰጠውም #የሚያበዛውም እግዚአብሔር ነዉ: ፀጋ ያልተሰጠው ሰው የለም! አማኝም የሆነ አማኝም ያልሆነ የሚኖረው በእግዚአብሔር ፀጋ ወይም ነጻ ስጦታ ነዉ: “እንደዚህም በማድረጋችሁ በሰማይ ላለው አባታችሁ ልጆች ትሆናላችሁ፤ እርሱ ፀሓዩን ለክፉዎችና ለደጎች ያወጣል፤ ዝናቡንም ለኀጢአተኞችና ለጻድቃን ያዘንባል።”
— ማቴዎስ 5፥45 (አዲሱ መ.ት)
ነገር ግን እግዚአብሔር ፀጋ #በተለየዩ ደረጃዎች ነዉ: (The Grace of God is Dimensional). ሁሉም ሰው የተሰጠው ፀጋ አለ: ነገር ግን ለአንዳንድ ሰዎች ብቻ የሚሰጥ እና #የሚበዛ የፀጋ ደረጃ (Special grace) አለ! ነገር ግን ይህ የተለየ ፀጋ (special Grace) የሚሰጣቸው ሰዎች ምን አይነት ሰዎች ናቸው??
ሐዋርያው ጴጥሮስ የተለየ ፀጋ ስለማሰጣቸው ሰዎች እና #ስለሚበዛላቸው እንደዚህ ይላል...“ነገር ግን ጸጋን አብዝቶ ይሰጠናል፤ መጽሐፍም፣ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ #ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ያለው ስለዚህ ነው።”
— ያዕቆብ 4፥6 (አዲሱ መ.ት)
👉የተለየ ፀጋ የሚሰጣቸው ሰዎች #ትሁታን ናቸዉ! ትዕቢተኛ ያልሆነ በእግዚአብሔር ላይ የሚደገፉ ሰዎች ናቸው ፀጋ የሚበዛላቸዉ! የትህትና ተቃራኒው ትዕቢት ነዉ! "ትዕቢት" ማለት ግን ምን ማለት ነዉ? መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ስለ ትዕቢት የሰጠኝ ትርጉም ይሄ ነዉ 'ከሆኑት በላይ ራስን ማሰብ'። ከሆነው በላይ ራሱን የሚያስብ ሰው ትዕቢተኛ ነዉ። ስለዚህ #ትህትና ማለት: ራስን እንደሆኑት ማሰብ ማለት ነዉ። ደካማ ከሆኑ: ወደ እግዚአብሔር ቀርቦ ደካማ ነኝ እና ከድካሜ የሚያወጣኝን ፀጋ ስጠኝ ማለት ነዉ: ትህትና! ነገር ግን ከሆኑት ዝቅ አድርጎ ራስን ማሰብ ደግሞ #ትህትና አይደለም: #አለማወቅ እንጅ! እግዚአብሔር ራሳችሁን ከሆናችሁት በላይም በታችም: እንድታዩ አይፈልግም: ከተደረጋችሁት እና ከሆናችሁት ጋር የተካከለ የአስተሳሰብ ስርዓት ይኑራችሁ!!!! ትህትና ማለት ይህ ነዉና! ያኔ ፀጋ ይብዛላችኋል!
👉የሰዎች ሁኔታ ግን ፍጹም የሆነውን እውነት አይለውጠውም: ፍጹም የሆነው እውነት: በኢየሱስ ክርስቶስ ያመንን ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች መደረጋችን ነዉ። ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ተረድተን እንደ እግዚአብሔር ልጆች ስንመላለስ: ፀጋ ይበዛልናል! ምክንያቱም የተደረግነውን መሆን ትህትና ነውና! አሜን!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
እንዴት በተከፈተ ሰማይ መሄድ ይቻላል🤔??????
powerful mystery
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Don't miss it!
ዛሬ ማታ ልክ 3:00 ጀምሮ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል! በ ThingsOfGod~Group = @TheMysteriesOfGod እንዳየመልጣችሁ ሰማያችሁ የሚከፈትበት ምሽት ነዉ! በተለይ የታዘዛችሁኝ ልጆች: ሌሎችን ወደ ጉርፑ Add አድርጉ! የብዙዎቻችሁ ሰማይ ይከፈታል!
@TheMysteriesOfGod
@TheMysteriesOfGod
1 810
አስተማሪ ካህኔን የምገልጽበት ቃል አጥቻለሁ! ቢሆንልኝ ከታች ባሉት አጭር ቃላት እገልጸዋለሁ...
አብዛኛዎቹ ሰዎች የውሃውን መናወጥ ይጠብቃሉ: አንዳንዶች ግን ውሃውን ያናውጣሉ! (MANY wait the troubling of the water, but few trouble the water)
The Prophet Of prophets Emmanuel makandiwa: My mentor my father my teaching priest: The Oracle Of God, Divinity in humanity, The mover of the water I celebrate Your life!!!!! My mentor you just moved the water of my life: you directed me in the spirit! YOU ARE THE MOVER OF THE WATER! I am thankful to God for giving you to the Body of Christ!
You are an excellence in the Kingdom, leader with an Amazing life quality and spiritual maturity!
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
HAPPY BORN DAY! blessed is the womb that conceived you!
I love you with Great respect!
ይህንን ጽሑፌን አስተማሪው ካህኔ እና የዘመናችን ሙሴ አይመለከተውም ይሆናል: የእርሱ መልአክ ግን አብሮኝ ስላለ ተመልክቶታል።
..... wish i could have more words to say! i am waiting in shock until i stand in your presence and see your face, MY FATHER!
-Victor your son
December 25 /2020
1 810
መንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቸውን በሰጡት ሁሉ ይሰራል! የራሳችንን ፈቃድ በመጣል በእግዚአብሔር ፈቃድ መመላለስ ስንጀምር ሁሉም ነገር ይቀየራል!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Don't miss it!
ዛሬ ማታ ልክ 3:00 ጀምሮ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል! በ ThingsOfGod~Group = @TheMysteriesOfGod እንዳየመልጣችሁ ሰማያችሁ የሚከፈትበት ምሽት ነዉ! በተለይ የታዘዛችሁኝ ልጆች: ሌሎችን ወደ ጉርፑ Add አድርጉ! የብዙዎቻችሁ ሰማይ ይከፈታል!
@TheMysteriesOfGod
@TheMysteriesOfGod
1 810
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
¹³ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
በኢየሱስ ስም ይህ በሕይወታችሁ ሆኗል! እግዚአብሔር ከዓለም እና ከሰይጣን ከጭፍሮቹም በላይ አድርጓችኋል! የእግዚአብሔር መልእክት በመታዘዝ በምትሄድበት መንገድ ሁሉ ከእናንተ ጋር ናቸው! ዘመናችሁ ሁሉ የድል ነዉ! አሜን!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የጥንቱ የሪቫይቫል ድምጽ! The ancient voice of revival!🔥🔥🔥
-Dr Paul enenche
-The cry of the spirit😭
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
✍የእግዚአብሔር መንፈስ በሕይወታችን ለይ ድንቅን ነገር ማድረግ ይችላል።
➤ የአሳ ሕይወት ሙሉ #በሙሉ በውኃ ላይ ጥገኛ እንደሆነ ሁሉ የእኛም ሕይወት, #የሕይወት ውኃ ወንዝ በሆነው መንፈስ ቅዱስ ለይ ይሁን!!!!!
➤ ለአንድ ሰው ኦክስጅን(oxygen) በምድር ለይ እንድቆይ #የግድ እንደሚያስፈልግ ሁሉ የሕይወት እስትንፋስ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋችኋል። ማንኛውም አይነት ሰው, ከህፃን እስከ አዋቂ ድርስ ያለ oxygen መኖር እንደማይችል ሁሉ በክርስትና ሕይወትም ያለ መንፈስ ቅዱስ ሙሉ እርዳታ መኖር አይቻልም።
➛ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እንደሚያስፈልገችሁ በውስጣችሁ ሙሉ በሙሉ እመኑ ከዚያን እርዳታውን በፀሎት ለምኑ እርሱ ሁልጊዜ ለእናንተ እርዳታውን ይሰጣል በውስጣችሁ ነውና!!!!!!!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
#ʟᴏᴠᴇ
#Ғᴀɪᴛʜ
#ʜᴏᴘᴇ
ᴛʜᴇsᴇ ᴀʀᴇ ᴛʜᴇ ᴛʜʀᴇᴇ ᴍᴏsᴛ ɪᴍᴘᴏʀᴛᴀɴᴛ sᴘɪʀɪᴛᴜᴀʟ ᴍʏsᴛᴇʀɪᴇs ᴏғ ᴀ ᴛʀᴜᴇ ᴄʜʀɪsᴛɪᴀɴ ᴊᴏᴜʀɴᴇʏ. ʏᴏᴜ ɴᴇᴇᴅ ᴛᴏ ʜᴀᴠᴇ ᴀ ᴅᴇᴇᴘᴇʀ ᴜɴᴅᴇʀsᴛᴀɴᴅɪɴɢ ᴏғ ᴀʟʟ, ʙᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴛʜᴇ ɢʀᴇᴀᴛᴇsᴛ ᴏғ ᴀʟʟ!
ᴡᴀʟᴋ ɪɴ ʟᴏᴠᴇ!
ʟᴏᴠᴇ ɢᴏᴅ!
ʟᴏᴠᴇ ʜɪs ᴡᴏʀᴅ!
ʟᴏᴠᴇ ʜɪs ᴘᴇᴏᴘʟᴇ!
ʟᴏᴠᴇ ᴇᴠᴇɴ ʏᴏᴜʀ ᴀᴅᴠᴇʀsᴀʀʏ!
👉ғɪɴᴀʟʟʏ, sᴇᴇ ᴡʜᴀᴛ ᴄᴏᴍᴇs ᴏᴜᴛ ᴏғ ʏᴏᴜʀ ʟɪғᴇ. ʏᴏᴜ ᴡɪʟʟ ʙᴇ sʜᴏᴄᴋᴇᴅ! ʏᴏᴜ sʜᴀʟʟ ᴍᴏᴠᴇ ɪɴ ᴀ sᴘɪʀɪᴛᴜᴀʟ ᴀɴᴅ ᴍᴏʀᴀʟ ᴘᴏᴡᴇʀ!🔥
#ፍቅር
#እምነት
#ተስፋ
👉እነዚህ ሦስቱ በእውነተኛ የክርስቲያን ጉዞ ውስጥ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ መንፈሳዊ ምስጥራት ናቸው። ስለ ሦስቱም ሚስጢራት ጥልቅ መረዳት ልኖራችሁ ያስፈልጋል: ነገር ግን ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል።
በፍቅር ተመላለሱ!
#እግዚአብሔርን ውደዱ!
#ቃሉን ውደዱ!
#ሕዝቡን ውደዱ!
#ጠላቶቻችሁን እንኳ ውደዱ!
👉በመጨረሻም ከሕይወታችሁ የሚወጣውን ድንቅ ተመልከቱ። ትደነቃላችሁ! በሚያስደንቅ መንፈሳዊ እና የሞራል ሃይል ትመላለሳላችሁ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ያቃሉን ፍቺ የሚሰጠን መንፈስ ቅዱስ ነዉ: ያቃሉ ፍቺ ደግሞ በሕይወታችን ያበራል!
መንፈስ ቅዱስ መጀመሪያ ነዉ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም።”
— ዮሐንስ 14፥27 (አዲሱ መ.ት)
✍ይህች አለም ሰላም አትሰጥም ያልነው እኛ ነን እንጅ ጌታ ኢየሱስ አይደለም ጌታ ሁለት የሰላም ምንጭ እንዳለ ነው እየነገረን ያለው ይህች አለም እና እረሱ ጌታ ኢየሱስ አለም ግን የምትሰጠው ሰላም በሁኔታዎች ለይ የተደገፈ ስለሆነ ሁኔታው ስቀያር አብሮ የሚቀያየር እና የሚጠፋ ነው።
#ስለዚህ ከዚህች አለም አንዳች ነገር ላለመቀበል ወስኛለሁ ይህ አለም የሚሰጠኝን አንዳች ነገር አልፈልግም ምክንያቱም የሚበልጥ ነገር (ብርሃን) አግኝቸለሁ እርሱም #ኢየሱስ #ኢየሱስ #ኢየሱስ #ኢየሱስ እርሱን ከገኛው ወዲህ የዚህ አለም አንዳች ስጣታ እንደማያስፈልገኝ ገብቶኛል።
#ኢየሱስ ሰላሜ
#ኢየሱስ ደስታዬ
#ኢየሱስ እረፍቴ
ኢየሱስ ሁሉ ነገራችን ነው።
#የሕይወት #እንጀራ የሆነውን ኢየሱስን ከገኛው #ወዲህ ከዚህ #አለም #አንዳችን ነገር አልጠብቅም!!!!!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
