ar
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

إظهار المزيد
7 475
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-177 أيام
-11930 أيام
أرشيف المشاركات
🆕 አዲስ ክፍል | ዳማ ፖድካስት https://terakiapp.page.link/TRHqWtx9fVVJfsUs9

🔔 | FOLLOW ተራኪን በማደስ (Update በማድረግ) የሚወዷቸው ፖድካስቶችን በመከተል አዲስ ክፍል ሲለቀቅ ማሳወቂያ ያግኙ። Google Play | App Store

🆕🎙| አዲስ ፖድካስት - ሎላይን ፖድካስት ሎላይን ፖድካስት - ተራኪ ላይ 40ኛው ፖድካስት ሆኗል። ሎላይን ፖድካስት ስራ ፈጣሪዎችን እና ስኬታማ ሰዎችን ቃለ መጠይቅ በማድረግ የህይወት ጉዟቸውን
🆕🎙| አዲስ ፖድካስት - ሎላይን ፖድካስት ሎላይን ፖድካስት - ተራኪ ላይ 40ኛው ፖድካስት ሆኗል። ሎላይን ፖድካስት ስራ ፈጣሪዎችን እና ስኬታማ ሰዎችን ቃለ መጠይቅ በማድረግ የህይወት ጉዟቸውን እና ልምዳቸውን ወጣቶችን ለማነሳሳት እና ለማስተማር በማሰብ የተዘጋጀ ፖድካስት ነው፡፡ ሁሉንም የ ሎላይን ፖድካስት ክፍሎች ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store @loline_mag #lolinepodcast #podcast

🎄🎅🏽 | መልካም የገና በዓል! ከ30% ቅናሽ ጋር... ተራኪ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ እያለ እየተመኘ፤ ለቀጣይ ጥቂት ቀናት የሚቆይ የገና በዓል ልዩ የ30% ቅናሽ በሁሉም የመጽሐፍ ትረ
🎄🎅🏽 | መልካም የገና በዓል! ከ30% ቅናሽ ጋር... ተራኪ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ እያለ እየተመኘ፤ ለቀጣይ ጥቂት ቀናት የሚቆይ የገና በዓል ልዩ የ30% ቅናሽ በሁሉም የመጽሐፍ ትረካዎች እና የልጆች ተረቶች ላይ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ ክፍያዎትን በንግድ ባንክ (ሞባይል ባንኪንግ)፣ አቢሲንያ (ሞባይል ባንኪንግ) እንዲሁም ሲቢኢ ብር ማከናወን ይችላሉ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store

📚🎧 | መንፈሳዊ እና ሃይማኖታዊ የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች በመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች መንፈሳዊ እና ሃይማኖታዊ ዕውቀትን ያግኙ። ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App
+2
📚🎧 | መንፈሳዊ እና ሃይማኖታዊ የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች በመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች መንፈሳዊ እና ሃይማኖታዊ ዕውቀትን ያግኙ። ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store

📖🎧 | የማይሰበረው – ኤርሚያስ አመልጋ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ ፤ (ነገ - እሁድ ታህሳስ 17) ተራኪ ላይ ያድምጡ! በአዳዲስ የቢዝነስና የሥራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅነት እና
📖🎧 | የማይሰበረው – ኤርሚያስ አመልጋ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ ፤ (ነገ - እሁድ ታህሳስ 17) ተራኪ ላይ ያድምጡ! በአዳዲስ የቢዝነስና የሥራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅነት እና በኢንቬስተርነታቸው የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የሕይወት ታሪክና ሥራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈው የማይሰበረው – ኤርሚያስ አመልጋ የተሰኘው የሕይወት ታሪክ የመጽሐፍ ትረካ ነገ ተራኪ ላይ ይለቀቃል፡፡ ✍🏽 በ አንተነህ ይግዛው ተጻፈ 🎙ትረካ በ ሽመልስ አበራ Google Play | App Store #የማይሰበረው #ትረካ

ፖድካስት በምርጫዎ እና ፍላጎትዎ ሲሆን ደግሞ… ይለያል!👌🏽 ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store
ፖድካስት በምርጫዎ እና ፍላጎትዎ ሲሆን ደግሞ… ይለያል!👌🏽 ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store

📖🎧 | የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ⏩የድምጽ ሳምፕሉን ቀጣይ ገጽ ላይ ያድምጡ፡፡ 17 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪኮች ከራሱ ከልብ ጠጋኙ ዶክተር ፈቀደ አግዋር በማስታወሻነት ቀርቦላቿል፡፡ ሙሉ የመጽሐ
+1
📖🎧 | የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ⏩የድምጽ ሳምፕሉን ቀጣይ ገጽ ላይ ያድምጡ፡፡ 17 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪኮች ከራሱ ከልብ ጠጋኙ ዶክተር ፈቀደ አግዋር በማስታወሻነት ቀርቦላቿል፡፡ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store #የልብጠጋኙማስታወሻ #ትረካ

📖🎧 | የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ⏩የድምጽ ሳምፕሉን ቀጣይ ገጽ ላይ ያድምጡ፡፡ 17 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪኮች ከራሱ ከልብ ጠጋኙ ዶክተር ፈቀደ አግዋር በማስታወሻነት ቀርቦላቿል፡፡ ሙሉ የመጽሐ
+1
📖🎧 | የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ⏩የድምጽ ሳምፕሉን ቀጣይ ገጽ ላይ ያድምጡ፡፡ 17 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪኮች ከራሱ ከልብ ጠጋኙ ዶክተር ፈቀደ አግዋር በማስታወሻነት ቀርቦላቿል፡፡ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store #የልብጠጋኙማስታወሻ #ትረካ

📖🎧 | የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው የልብ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች አንዱ የሆነው ዶ/ር ፈቀደ አግዋር ባለፉት 4 ዓመታት ብቻ በግሉ 326 በላይ ልቦችን ቀዶ ጠግኗል። ከእነዚያ መሀል አብዛኞቹ በሀገራችን የልብ ቀዶ ጥገና ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ የ17 አስገራሚ ቀዶ ጥገናዎችን ልብ መሳጭ በሆነ ቋንቋ ከሽኖ አቅርቦላችኋል። ከ90 ዓመቱ የሮይተርስ ጋዜጠኛ የወራት እድሜ እስካላቸው ጨቅላ ህጻናት ልባቸውን ከፍቶ አክሟል። የመጽሐፉ ትረካ በሀገራችን ልጆች እውቀት የልብ ቀዶ ጥገና እንዴት እንደተደፈረ፤ በመቀጠልም ትልልቅ የሚባሉ የልብ ቀዶ ጥገናዎች እንዴት እንደተጀመረ በትረካ መልክ ያቀርባል። በትረካው ፍጻሜ ላይ እነዚህ ታካሚዎች ያንን አስቸጋሪ ጊዜ አልፈው፣ ዛሬ ላይ የተሰማቸውን ስሜት አስፍረነዋል። ✍🏽 በ ዶ/ር ፈቀደ አግዋር 🎙ትረካ በ መልከጼዴቅ ገበየሁ 📽 በ ተራኪ አፕ የተዘጋጀ Google Play | App Store #የልብጠጋኙማስታወሻ #ትረካ

2️⃣🎙| The 2 a.m ፖድካስት በያዝነው ሳምንት በተለቀቀው የ ‘The 2 a.m ፖድካስት’ ክፍል ኤልሻዳይ እና ናርዶስ ስለ ጥፋኝነት የደስታ ስሜት አሪፍ ቆይታ አድርገዋል። ሁሉንም የ‘The 2 a.m ፖድካስት’ ክፍሎች ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store #the2ampodcast #podcast

👧🏽👦🏽 | ተራኪ ተረቶች አስተማሪ፣ አስደሳች እና አዝናኝ ተረቶች ለልጆችዎ እድገት በእርግጥም ወሳኝ ናቸው፡፡ ለሁሉም እድሜ ላሉ ልጆች የተዘጋጁ ተረቶችን ተራኪ ላይ ያገኛሉ፡፡ ተራኪ ላይ ያድ
👧🏽👦🏽 | ተራኪ ተረቶች አስተማሪ፣ አስደሳች እና አዝናኝ ተረቶች ለልጆችዎ እድገት በእርግጥም ወሳኝ ናቸው፡፡ ለሁሉም እድሜ ላሉ ልጆች የተዘጋጁ ተረቶችን ተራኪ ላይ ያገኛሉ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store

ለማዝናናት፣ ለማነሳሳት፣ በኑሮዎ ላይ ደስታን እና ሳቅን ለመጨመር ተገኝተዋል። ሁሉንም አዲስ የተለቀቁ ፖድካስቶች እና የፖድካስት ክፍሎች ተራኪ ላይ ያዳምጡ። Google Play | App Store
+1
ለማዝናናት፣ ለማነሳሳት፣ በኑሮዎ ላይ ደስታን እና ሳቅን ለመጨመር ተገኝተዋል። ሁሉንም አዲስ የተለቀቁ ፖድካስቶች እና የፖድካስት ክፍሎች ተራኪ ላይ ያዳምጡ። Google Play | App Store

ተራኪ የሞባይል መተግበሪያን ከ Google Play | App Store በማሻሻል (Update) በማድረግ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን በመጠቀም የሚወዷቸውን የመጽሐፍት ትረካዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተራኪ
ተራኪ የሞባይል መተግበሪያን ከ Google Play | App Store በማሻሻል (Update) በማድረግ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን በመጠቀም የሚወዷቸውን የመጽሐፍት ትረካዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!

📖🎧 | ሁቱትሲ ሙሉ ትረካውን ተራኪ ላይ ያድምጡ! "ሁቱትሲ" ግለ ታሪክ ነው ፤ የሩዋንዳዊቷ ሴት ኢማኪዩሌ አሊባጊዛ የሰቆቃ የእምነት የጀግንነት የቆራጥነት ክታብ። የኢማኪዩሌ ግለ ታሪክ ምጡቅና ረቂቅ ነው። በሩዋንዳ በተፈፀመው አሰቃቂ ጎሳ ተኮር መንግስታዊ ሽፋን ያለው የቱትሲ የዘር ጭፍጨፋ በመለኮታዊ ተዓምር ተርፋ ታሪኳን ያካፈለችንን የሩዋንዳዊቷን ሴት የኢማኪዩሌ አሊባጊዛን ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው። ልብወለድ ይመስላል ግን እውነት የሆነ በምድራችን ላይ የተፈፀመ ሰቆቃ። ይህን በብዙ ሚሊዮን ቅጆች የተሸጠ ተወዳጅ መጽሐፍ ፤ ተራኪ አፕ በተከታታይ ትረካ ክፍሎች አሠናድቶ ሲያቀርብላቹ በደስታ ነው፡፡ ✍🏽 በ ኢማኪዩሌ አሊባጊዛ | ትርጉም: መዘምር ግርማ 🎙ትረካ በ ረድኤት ባዲ 📽 በ ተራኪ አፕ የተዘጋጀ Google Play | App Store #ሁቱትሲ #ትረካ

🆕 | አዲስ የተለቀቁ ተራኪን ከፍተው በአዳዲስ ፖድካስት እና የፖድካስት ክፍሎች ይዝናኑ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store
+1
🆕 | አዲስ የተለቀቁ ተራኪን ከፍተው በአዳዲስ ፖድካስት እና የፖድካስት ክፍሎች ይዝናኑ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store

እራስዎን በተለያዩ ፖድካስቶች ያስተናግዱ። በ አነቃቂ ሃሳቦች፣ ቢዝነስ፣ መዝናኛን ጨምሮ በሌሎችም… ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store
እራስዎን በተለያዩ ፖድካስቶች ያስተናግዱ። በ አነቃቂ ሃሳቦች፣ ቢዝነስ፣ መዝናኛን ጨምሮ በሌሎችም… ተራኪ ላይ ያድምጡ! Google Play | App Store

🎧📔 | የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁ.1 ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ በቅርብ ቀን ተራኪ አፕ ላይ ያገኙታል! መፅሐፉ የዓለም ኃያላን አገራት መሪዎች በኅብረት ሆነው የሚሰሩትንና የሚያሴሩትን እንዲሁም ኢት
🎧📔 | የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁ.1 ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ በቅርብ ቀን ተራኪ አፕ ላይ ያገኙታል! መፅሐፉ የዓለም ኃያላን አገራት መሪዎች በኅብረት ሆነው የሚሰሩትንና የሚያሴሩትን እንዲሁም ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩበትን ምክንያት የሚተነትን ሲሆን፤ ልብ አንጠልጣይ በሆነ እና አንባቢን በሚይዝ መልኩ የቀረበ ትረካ ነው:: መጽሐፉ ከፖለቲካ፣ ሃይማኖታዊ፣ ሳይንስ - ቴክኖሎጂ እና ፍልስፍና ዘውግ የመደባል፡፡ ✍🏽ደርሰት : ፍሰሃ ያዜ ካሳ Google Play | App Store #የሳጥናኤልጎልኢትዮጵያ #ትረካ

🆕 | አዲስ የተለቀቁ - New Releases. አዳዲስ ፖድካስቶች እና የፖድካስት ክፍሎች:: ተራኪ ላይ ያድምጡ! New Podcasts & Podcast Episodes. Listen on Teraki! G
+1
🆕 | አዲስ የተለቀቁ - New Releases. አዳዲስ ፖድካስቶች እና የፖድካስት ክፍሎች:: ተራኪ ላይ ያድምጡ! New Podcasts & Podcast Episodes. Listen on Teraki! Google Play | App Store

photo content