ተራኪ | Teraki App
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
إظهار المزيد7 475
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-177 أيام
-11930 أيام
أرشيف المشاركات
7 475
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
👽UFO & U.S Congress🇺🇸 | Affirmative action
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On their season two program they have discussed this weeks issues on UFOs and Affirmative action.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት
7 475
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
Rejection
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Rejection ከዳያና ዮሀንስ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
7 475
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Self-Awareness
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On the 23rd week of our assab podcast we will be discussing the psychological implications of self-awareness and the importance it has on individual development
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
7 475
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - The Scorpion's Saga
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የ Scorpion's Saga በሰብአዊ መብቶች እና ሰላም ጥበቃ ዙሪያ የሚያጠነጥን ወርሃዊ ፖድካስት ነው። ፖድካስተሮቹ ሂያብ፣ ድላይና እና ኢብቲሳም ከተጋባዥ እንግዶች ጋር በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ የተለያዩ ርዕሶችን ያስሳሉ።
7 475
🎙🎧በ111ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
የኢትዮጲያ Content Creators፣ VPN እና መንግስት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የኮንቴንት ክሬተሮች ወይም የይዘት ፈጣሪዎች የዩቲዩብ ገቢ በቪፒኤን ሲሆን ምን እንደሚመስል እንዲሁም የኢትዮጵያን ቪፒኤን አጠቃቀም፣ ከዛ ደግሞ ኤልየን ወይንም ከምድር ውጪ ያሉ ፍጡራንን በተመለከተ፣ በመጨረሻም በአጽናፈ አለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች ስለማወቅ እንዲሁም ለምን በዚህ አለም ዉስጥ የመፈጠራችንን ጥያቄ ይዳስሳል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
7 475
በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® ፖድካስት ክፍል
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም ስንል ምን ማለታችን ነው?
https://terakiapp.page.link/Ezro
7 475
በአዲሱ የ ጥያቄ ፖድካስት ክፍል
ራሳችንን መጠየቅ ያለብን ጥያቄዎች (the questions we need to ask ourselves)
https://terakiapp.page.link/CE9o
7 475
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ብዙ ፈጠራዎች NO የተባሉ ናቸው! ከ ሐመረ ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ (ኑ ጭቃ እናቡካ ባለቤት)
https://terakiapp.page.link/r9Tf
7 475
በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
የእናቶች ታሪክ በአለም ዙሪያ - ረቂቅ አዕምሮ ከዳላስ (Mother's Stories Around the World)
https://terakiapp.page.link/UWGJ
7 475
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - የፅሞና ጊዜ - ሜዲቴሽን
✍🏽ድርሰት: ማርከስ ኦሬሊየስ
የፈላስፋው-ንጉሥ ስቶይክ አስተሳሰብ
የፅሞና ጊዜ (170-180 ዓ.ም) የሚለው መፅሀፍ የታላቁ የሮማ ንጉሥ የማርከስ አውሬሊየስን የህይወት ጉዞ የሚያሳይ ነው። ይህ መጽሐፍ ስለ ሞት እና ፍትህ ትርጉም ፣ ስለ ዓለም ተፈጥሮ እንዲሁም ነገሮች ለምን ይፈጠራሉ ፤ ይከሰታሉ የሚሉትን ሀሳቦች የሚተነትን ፍልስፍና ያለበት መጽሃፍ ነው።
▶️የፅሞና ጊዜ - ሜዲቴሽን- https://terakiapp.page.link/VnNP
#የፅሞና_ጊዜ_ሜዲቴሽን #ትረካ #ቅልብጭ
7 475
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie
https://terakiapp.page.link/5NLU
