cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁሉ ባንተ ነው

ሁሉ በእርሱ እንዲሆን ይህን እናውቃለን። join my keyboard channel https://t.me/Natikeybordist

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
172
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እሺ በመቀጠል.......... D ኮርድ D ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ስለዚህ D Minor CHORD ስለሆነ ከ D ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ከ D ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር F ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከD እስከ E አንድ ሙሉ (tone) ከE እስከ F ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ D እስከ F አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከF ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከF - G አንድ ሙሉ (tone ከ G - A አንድ ሙሉ(tone) ስለዚህ ከ F - A ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው D Chord D F A በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው። ይቀጥላል .............. @Natikeyboardist @Natikeyboardist SHARE♐️SHARE♐️SHARE
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @grace4god Share ሁሉ ባንተ ነው Channel
إظهار الكل...
02:50
Video unavailableShow in Telegram
🚨 ይሀንን ቪዲዮ እንየው 🚨 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል! የእርሱ የሆኑትን ይወስዳል። ንቁ! ንቁ! ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ዛሬ በንሰሀ በፊቱ እንመለስ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ ✅@grace4god✅ ✅@grace4god✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
إظهار الكل...
4.14 MB
00:55
Video unavailableShow in Telegram
🙏"PUT GOD FIRST!!!!" -MICHAEL TODD TRANSFORMATION CHURCH🙏 share @ ▶️▶️▶️https://t.me/grace4god
إظهار الكل...
PUT-GOD-FIRST-MICHAEL-TODD-TRANSFORMATION-CHURCH-shorts-serm.mp44.31 MB
10:19
Video unavailableShow in Telegram
share @ ▶️▶️▶️https://t.me/grace4god share @ ▶️▶️▶️https://t.me/grace4god share @ ▶️▶️▶️https://t.me/grace4god
إظهار الكل...
He-Didn-t-Care-About-God-but-was-in-Tears-After-Hearing-This.mp427.67 MB
🎥 it's Good TO BELIEVE IN GOD✅✅ Movie ይህንን ፊልም እንቀጥል ወይስ ይቅር
إظهار الكل...
🙅‍♂
👍
🎥 it's Good TO BELIEVE IN GOD✅✅ Movie ይህንን ፊልም እንቀጥል ወይስ ይቅር
إظهار الكل...
🖐ሰላም የመንፈሳዊ ጉዞ/spiritual run channel ተከታዮች በሙሉ 🙏 በቴሌግራም የሚያሳልፉትን ጊዜ እጅግ እንዲወዱት የሚያደርግ channel ልጠቁምዎት!!! የሚፈልጉትን አንድ ☝️ጊዜ ብቻ ይጫኑ 🤏🤏🤏🤏🤏🤏🤏🤏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
📀የቆዩ መዝሙሮች📀
📀አዳዲስ መዝሙሮች📀
🏞ጥቅስ በ picture🏞
✍ስነ ጽሑፍ✍
🎹የሙዚቃ ትምህርት🎹
📄መንፈሳዊ መጽሐፍቶች📄
🕺ወንጌል ስርጭት🕺
👩‍👩‍👦የመጽሐፍ ቅዱስ ዉይይት👩‍👩‍👦
🎹ተጨማሪ የሙዚቃ ትምህርት🎹
🙏ሁሉንም በአንድ ላይ🙏
ጥያቄ ካልዎት
🤫ጥያቄ ካልዎት🤫
📌📌devil is aliar‼️
إظهار الكل...
Colton Dixon – Devil Is A Liar [Official Lyric Video]-360p.mp47.43 MB
አሳዛኝ ዜና! ተወዳጁ ዘማሪ ሰለሞን ይርጋ ወደ ጌታ ሄዷል😭😭 እንደ 'ባላአምሳ ቀን እንደ መጀመሪያው ና ደግመህ በህይወቴ ሙላኝ በመንፈስህ ልሂድ ወደ ሰማይ.....😭 ለመላው ክርስቲያን ማህበረሰብ እግዚአብሔር አምላክ በማፅናናቱ ይጎብኘን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 @christian_mezmur
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.