ar
Feedback
Quotes 101

Quotes 101

الذهاب إلى القناة على Telegram

Relatable quotes and memes For cross @blessedloner

إظهار المزيد
358
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
🌙 moon 📌⬇️ Profile hd pictures
+6
🌙 moon 📌⬇️ Profile hd pictures

photo content

⚡️4K anime gallery⚡️ -Anime episode -pictures and -questions
⚡️4K anime gallery⚡️ -Anime episode -pictures and -questions

As we all suffer greatly from uncertainty, clarity is a love language.

ሊዲያ_አንተነህ_በፊትህ_ላፍስሠው_Lidia_Anteneh_Befith_Lafssew_2013_2021.m4a6.63 MB

ህይወት ወደ ሆነው ክርስቶስ ተጠጉ እንጂ ላይፋችሁን አትቅጩ! @quotesmemes

The thing about this generation is that almost no one seems to feel like they fit in it. Everyone is an old soul, or born too late, or craves for times he hasn't lived in, or is nostalgic for things he's never experienced. This consequently makes one fit right in the generation since everyone around him feels the same way too. If you feel like you don't fit in too.. well good news, look around, you're right at home. If you actually feel like you do fit in this generation tho, you're the minority, you're the outcast. You are the one who does not fit in. If you go ahead and say, "Well, I guess I don't fit in," Then that loops you right back in my friend, because feeling like you don't fit in is actually the defining characteristic of the generation. Catch-22.

ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_እንዳልበድልህ_ጠብቀኝ_Pastor_Agegnehu_Yideg_Endalbedilih_Tebkegn256k.mp314.18 MB

የቡሃቃ ስር ወግ ዕድሌ ተቀድቶ በአምሳለ-ሲሲፈስ የከመርኩት ሲናድ፣ የቀዳኹት ሲፈስ ለአትላሱ ዕጣ ክፍሌ አጥቼ ማርከሻ እሸከም ነበረ ቤትን ያህል ዓለም ባልጠና ትከሻ! ማንም አላየውም የልጅነት ገድሌ
የቡሃቃ ስር ወግ ዕድሌ ተቀድቶ በአምሳለ-ሲሲፈስ የከመርኩት ሲናድ፣ የቀዳኹት ሲፈስ ለአትላሱ ዕጣ ክፍሌ አጥቼ ማርከሻ እሸከም ነበረ ቤትን ያህል ዓለም ባልጠና ትከሻ! ማንም አላየውም የልጅነት ገድሌን የማጀቴን ስኬት፣ የኩሽናው ድሌን ከሰው አስቀድሜ፣ በሌት እንደነቃሁ ቁራጩን እንጀራ ለስንት እንዳብቃቃሁ! ያ ጀግና አባቴ መድፍን በጦር ወጋ፣ በወንጭፍ ጣለ ጀት እኔ እዋደቃለሁ፣ ቤቴን ለማደርጀት! የትኩስ አረር ጭስ ፊቴን አልገረፈም ልብሴ በሊጥ እንጂ በደም አላደፈም ምድጃ ስር እንጂ መድፍ ፊት አልቆምኩም ልክ እንደ'ናቴ ባል ፊቴም አልነደደ በባሩድ ነበልባል እርምጥምጥ ነው እንጂ፣ መቼም ጀግና አልባል! አባቴ ወታደር ባለወርቅ ኒሻን ሀሞቱ መራር ነው፣ የኔ ሀሞት ቢሻን እሱ ያገር ካስማ፣ እኔ የማጀት ጉድ ገብቶ-አደር ልጁ ነኝ፣ ጓዳ 'ማንጎዳጉድ! ቢያድጉስ መች ይለቃል፣ የልጅነት ዐመል ማማሰያ ሆነኝ፣ ያወረሰኝ ሽመል! አባት ሀገር ሰራ፣ ልጁ ቤት አቀና አንዱ ተከበረ፣ አንዱ ተናቀና ተባለ አባት 'ጀግና'፣ ልጅየውም 'ፈሪ' ሕዝብ ለካ ዕቡይ ነው፣ በአባይ ዐይን ሰፋሪ! ጀግና እንደኹ ጀግና ነው፤ አለው አይጠፌ ስም ሀገር እየሰራ ምን ቤቱን ቢያፈርስም! አንዳንዴ እንዲህ ነው... የአባትን ትግል ልጁ ያሸንፋል ሀገር ያቀና ሰው፣ ለቤቱ ይሰንፋል ግን ሆድ ብቻም አይደለ፣ ቤት ከሃገር ይሰፋል እትብት እንደ ማገር ጎጆን ይደግፋል! [በዚም አለ በዚያ...] ዓለም ቆማ አታውቅም ከእኔ ጋር ወግና ቡሃቃ ስር መቆም አያስብልም ጀግና! ባክኗል ልጅነቴም... የፍቅርን ቃርሚያ ከየትም ስለቅም ቀዳዳ ሱሪዬን በመርፌ ስጠቅም ልጅ እያለኹ እንኳን ልጅ ሆኜ'ኮ አላውቅም! [Powered by ሻይ በሎሚ]

A body is only a shell for a particular phase of life. Once this is realized, know the body is less important than soul. The body is only going to one place – the grave, but the soul has choices and the results are eternal. @quotesmemes

Repost from Quotes 101
ማህበራዊ ሰው አልነበርኩም ከጊዜያት በኋላ ግን ራሴን ለማሻሻል ችያለሁ። አሁን ማህበራዊ ነኝ ለዛውም "በማህበራዊ ሚዲያ" ቀኔን ከብዙ አለም ሰዎች ጋር የማሳልፍ ሳልታክት እጓዛለሁ አልጋ ላይ እንደተ
ማህበራዊ ሰው አልነበርኩም ከጊዜያት በኋላ ግን ራሴን ለማሻሻል ችያለሁ። አሁን ማህበራዊ ነኝ ለዛውም "በማህበራዊ ሚዲያ" ቀኔን ከብዙ አለም ሰዎች ጋር የማሳልፍ ሳልታክት እጓዛለሁ አልጋ ላይ እንደተጋደምኩ የብዙ ሰዎች ቤት ገብቼ እወጣለሁ። የጉብዝና ሶሌን በስልኬ ላይ በማንኳተት እቦዝናለሁ። በትናንሽ ፎቶዎች በተመሰሉ ሰዎች አለም ውስጥ እነሱን ለመምሰል ስጣጣር እውል ነበር። ጓደኛ ለመሆን ደጅ ስጠና አናስገባ ሲሉኝ ስንቃቸው፣ የተቀበሉኝን ደግሞ ገፃቸው እንዳይከፋ ከኔው ገፅ ግሳንግስ ስለጥፍ...... አዩት አላዩት ጭንቅ ፣ ኮቴያቸውን ስጠብቅ ከረምኩ ። ማህበራዊ ህይወቴ¡ በደስታቸው ስደሰት በሳቅ ጎርፍ ሳጅብ ሀዘንም ሲጎበኛቸው ድንኳን ጥዬ በጣቶቼ የስልኬ እስክሪን እስኪሰበር እሪሪሪሪ እል ነበር። በትናንሽ ፎቶዎች የተመሰሉት ጓደኞቼ እንዳዘኑ ገምቼ ስነ ልቦና አማካሪ ለመሆን ሲቃጣኝ ገፃቸው ጭር ሲል ታመው ይሆን? ሞተው? ብዬ ከራሴው ጋር ስብሰባ አውጄ ስመካከር ...... ልደታቸውን አሳድጄ ልብ-ወለድ አይሉት የህይወት ታሪክ በፎቷቸው አሽሞንሙኜ በገፃቸው ስለጥፍ "ኧረ ስንቱ"..... አለ ዘማሪው ብዙ ተከታይ አለን ባዮች ቤቴን ላፅዳ በሚል ተልካሻ ምክንያት በብሎክ በሚሉት መጥረጊያ ጠርገው አይንሽን ለአፈር ሲሉ ብዙ ነገር አለፈ። ታማኝ የምላቸዉን በትናንሽ ፎቶዎች የተመሰሉ ጓደኞቼን እየተወዳጀሁ ብዙ ነገሮችን አሳለፍኩ። ማህበራዊ ነኝ¡ @quotesmemes #ዝባዝንኬ

ሰዎችን ግራ አታጋቡ! አጭርና ግልጽ ምክር! አንድን ሰው ስትቀርቡ የምትፈልጉት ነገር ሌላ ሆኖ አቀራረባችሁን ግን ሌላ አታስመስሉ፡፡ በሌላ አገላለጽ ከአንድ ሰው ጋር ጠጋ ያላችሁበትን ዋነኛ ፍላጎታችሁን ሳትደብቁ ግልጽ አድርጉ፡፡ ፍላጎታችሁ የፍቅር ግንኙነት ከሆነ በግልጽ ተናገሩ፡፡ ፍላጎታችሁ ቀላል ጓደኝነትና ወዳጅነት ከሆነ በግልጽ ተናገሩ፡፡ ፍላጎታችሁ ከእነሱ የምታገኙት ጥቅም ከሆነ በግልጽ ተናገሩ፡፡ ለሰዎች አንድን ገጽታ እያሳያችሁና አንድን ነገር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ሌላ ፍላጎት ደብቃችሁ አትያዙ፡፡ ሰዎችን የስውር ፍላጎታችሁ መጠቀሚያ አታድርጉ፡፡ ሰዎችን ከወዲሁ ፍላጎታችሁን በግልጽ ስትነግሯቸው ያንን ሰምተው እነሱም ያመኑበትን የማድረግ መብታቸውን ይለማመዳሉ፡፡ Dr eyob 💑 @relationship4christ 💑 💑 @relationship4christ 💑

ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ .pdf20.34 MB

Happy Sunday fam

ከእግርህ_ስር_Ke_Egrih_Sir_Rahel_Wendwesen_New_Ethiopian_Gospel_s.m4a6.99 MB

Happy Sunday fam

😊

I read a lot. I listen a lot. I think a lot. But so little remains. The books I read, their plot, their protagonists fade. Names of people, books, cities. They are already fading away. Even the titles of films I've seen recently....they have already faded. Everything that I see, or read, or listen to connects, translate into moods, bits of surroundings, colors. With me everything is mood, mood, or else...... simply nothingness.