cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

EPS Grade-4

EPS Grade 4 Resource Center

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
515
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo
إظهار الكل...
ለገርጂ፣ ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓርንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo
إظهار الكل...
ማስታወቂያ ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2015 ዓ.ም የአራተኛው ኳርተር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የሚከናወነው ከግንቦት 3/2015ዓ.ም እስከ ግንቦት 17/2015ዓ.ም ድረስ በመሆኑ በወቅቱ እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
إظهار الكل...
ለገርጂና ጉለሌ ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ የ2016ዓ.ም የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ አስመልክቶ ሚያዝያ 22 ቀን 2015ዓ.ም ተጠርቶ የነበረዉ ስብሰባ ምዕላተ ጉባኤ ሳይሟላ በመቅረቱ ምክንያት ስብሰባዉ ሳይካሄድ ቀርቷል፡፡ በመሆኑም ስብሰባዉን በድጋሚ መጥራት አስፈላጊ ስለሆነ ለሚያዝያ 29 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በየት/ቤቶቹ ስብሰባዉን ለማካሄድ ፕሮግራም ተይዟል፡፡ በዚሁ መሰረት ልጆቻችሁን በምታስተምሩበት ት/ቤት በሰዓቱ በመገኘት በስብሰባዉ ላይ እንድትሳተፉ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት)
إظهار الكل...
ለገርጂ እና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት ጭማሪን በተመለከተ ሚያዚያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ስብሰባ ለማድረግ ፕሮግራም የተያዘ ስለሆነ ልጆቻችሁ እየተማሩበት በሚገኙት ት/ቤቶች ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት በስብሰባው ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
إظهار الكل...
ውድ ወላጆች፣ ትምህርት ቤታችን ያዘጋጀውን መተግበርያ (Mobile Application) እንድትጠቀሙ እያበረታታን፣ ይህን ሊንክ (Link) በመጫን ስለ መተግበርያው አጠቃቀም ይመልከቱ። https://youtu.be/G9y6a8PG_qw
إظهار الكل...
How To Use ASQUALA APP PART 1

More Updates Coming On version 1.4 IOS Version Will Soon Be Released.

Photo unavailableShow in Telegram
Photo
إظهار الكل...
###################### ለተማሪ ወላጆች በሙሉ ነገ አርብ የካቲት 03 ቀን 2015 ዓ.ም በየት/ቤቶቹ አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ስለሚደረግ ሙሉ ቀን ትምህርት ቤቶቹ ዝግ ሆነው የሚውሉ መሆኑን እናሣስባለን።ኆኀተ ጥ.አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
إظهار الكل...
#################### ለኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆቸች በሙሉ የትምህርት ቤታችንን አርማ በመጠቀም የተሳሳተ መረጃ በማህበራዊ አውታሮች ላይ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። ይህም መረጃ ፍፁም የተሳሳተ ስለሆነ ተማሪዎቻችን በነገዉ እለት ማለትም ጥር 29/2015 ዓ.ም የት/ቤቱን ዩኒፎርም በአግባቡ ለብሳችሁ በትምህርታችሁ ላይ እንድትገኙ ከወዲሁ አጥብቀን እናሳስባለን።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.