cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መለኛ Melegna

የተለያዩ የሃገርቤት እንዲሁም የባህር ማዶ ምግቦች አዘገጃጀት በቀላሉ ይማሩ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 080
المشتركون
+1024 ساعات
+687 أيام
+42230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
TikTok · Melegna Prime መለኛ ፕራይም

Check out Melegna Prime መለኛ ፕራይም’s video.

إظهار الكل...
How to make Chicken Stock Cubes የዶሮ መረቅ አሰራር

የግብዐት አይነት እና መጠን 1. 1/4 ቆስጣ 2. 1 ራስ ዝንጅብል 3. 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት 4. 1 ቤይ ሊፍ 5. ግማሽ የተቆረጠ ቤል ፔፐር 6. 1 ቺክን ብረስ (የዶሮ ስጋ) 7. ግማስ የተቆረጠ ዝኩኒ 8. 2 ካሮት 9. 2 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት 10. 200ግራም ጨው የቅመም አይነቶች በቡና ማንኪያ ልኬት 1. 1 ቱምሪክ (ቱምሪክ ካልተገኘ እርድ) 2. 1 ቁንዶ በርበሬ 3. 1 ቀረፍ 4. 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት 5. 1 የዝንጅብል ዱቄት

1
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
TikTok · Melegna መለኛ

4007 likes, 688 comments. “የዶሮ መንዲ @Melegna መለኛ የኩላሊት ጥብስ @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ 👉 @Melegna መለኛ - ፍሬውን በሚገባ በውሃ ማጠብ - ፍሬውን ጉልበት ሳያበዙ በስሱ መጫን - የውሰጡን ፍሬ ጎድጓዳ ሰሃን ውስጥ አውጥተው የሚፈልጉት ያህል ውሃ እና ስኳር በመጨመር ከድኖ ማቆየት - የምትጨምሩት ውሃ እንደምትፈልጉት የጭማቂ ውፍረት እና ቅጥነት ይወሰናል - የምትጨምሩት ስኳር እንደየፍላጎትዎ ይወሰናል - በሰሃን ከከደናችሁ በሃላ ከ3 ሰዓት እና ከዛ በላይ ማቆየት እና አጥሎ መጠቀም ከጥቅሞቹ መካከል 1.የሰውነት ክብደትን ለመቀንስ 2.ለቆዳ ጤና 3.የጭንቅላት እድገትን ለመጨመር 4.የበሽታ የመከላከል አቅምችንን ለማጎልበት 5.የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ለተጨማሪ መረጃ ሃኪሞች እና በሙያው የተሰማሩ ባለሙያዎች የፃፉት ፅሁፍ ኢንተርኔት በመጠቀም ያንብቡ”

إظهار الكل...
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር በእንቁላል

ቡላ ፍርፍር በእንቁላል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 1 አረንጓዴ ቃሪያ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ለቁሌት እና 2 የሾርባ ማንኪያ እንቁላሉን ለመጥበስ - ግማሽ የቡና ማንኪያ እርድ - 2 እንቁላል ከትንሽ ውሃ እና ከአንድ ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ጋር - 6+ የሾርባ ማንኪያ የቡላ ዱቄት - ለጋ ቂቤ እንደየ ምርጫችሁ የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት - ግማሽ ኮረሪማ እና ግማሽ ነጭ አዝሙድ ማባያ፡ - ሚጥሚጣ

👍 2
إظهار الكل...
TikTok · Melegna መለኛ

1090 likes, 185 comments. “የዶሮ መንዲ @Melegna መለኛ የኩላሊት ጥብስ @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ 👉 @Melegna መለኛ - ፍሬውን በሚገባ በውሃ ማጠብ - ፍሬውን ጉልበት ሳያበዙ በስሱ መጫን - የውሰጡን ፍሬ ጎድጓዳ ሰሃን ውስጥ አውጥተው የሚፈልጉት ያህል ውሃ እና ስኳር በመጨመር ከድኖ ማቆየት - የምትጨምሩት ውሃ እንደምትፈልጉት የጭማቂ ውፍረት እና ቅጥነት ይወሰናል - የምትጨምሩት ስኳር እንደየፍላጎትዎ ይወሰናል - በሰሃን ከከደናችሁ በሃላ ከ3 ሰዓት እና ከዛ በላይ ማቆየት እና አጥሎ መጠቀም ከጥቅሞቹ መካከል 1.የሰውነት ክብደትን ለመቀንስ 2.ለቆዳ ጤና 3.የጭንቅላት እድገትን ለመጨመር 4.የበሽታ የመከላከል አቅምችንን ለማጎልበት 5.የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ለተጨማሪ መረጃ ሃኪሞች እና በሙያው የተሰማሩ ባለሙያዎች የፃፉት ፅሁፍ ኢንተርኔት በመጠቀም ያንብቡ”

👍 1
إظهار الكل...
TikTok · Melegna መለኛ

5022 likes, 103 comments. “የዶሮ መንዲ የኩላሊት ጥብስ @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ @Melegna መለኛ Chicken Mandi የመንዲውን አዘገጃጀት ረጋብሎ ከሰፊ ገለፃጋር መማር ከፈለጉ ገፃችን ላይየሚገኘውንማስደንጠሪያ ይጠቀሙ።”

👍 5
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Chicken Mandi የዶሮ መንዲ

የዶሮ መንዲውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት፣ ዝርዝር እና መጠን - የተበለተ የፈረንጅ ዶሮ - 2 ኩባያ ሩዝ የመንዲ ቅመም ለማዘጋጀት በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡ - 1 ድንብላል - 1 ፓፕሪካ

https://www.youtube.com/watch?v=jo_5E0r7DLM

- ግማሽ ሚጥሚጣ - ግማሽ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 1 ከሙን - ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት

https://www.youtube.com/watch?v=82W5E61luSE

- ግማሽ ጨው (በሃላ ላይ ካነሰ የበለጠ መጨመር) አትክልቱን ለመጥበስ - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመንዲ ቅመም - 3 ራስ ተለቅ ያለ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 2 በክብ የተከተፈ ተለቅ ያለ ካሮት ዶሮውን እና ሩዙን ለማዘጋጀት ፡ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ደረቅ ቅመሞችት (2 የላውሮ ቅጠል፣ 1 የቀረፋ ፣ 5 ፍሬ ሄል እና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁሩንፉድ ) - 2 ራስ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ዝንጅብል - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከሙን - ዶሮው እስኪሸፈን ድረስ ሙቅ ውሃ መጨመር - ዶሮወን ከ10-15 ደቂቃ ድረስ መቀቀል - ዶሮውን አውጥሮ ሩዙን መጨመር ውሃ የዶሮ አጠባበስ - የመንዲ ስልሱ ውስጥ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር - ዶሮውን በምግብ ብሩሽ ስልሱን መለወስ - 1 ቁንጥር ጨው ዙሪያውን መነስነስ አበሳሰል፡ - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታችም አብርታችሁ በ200 ዲግሪ ለ45ደቂቃ መጥበስ መሃል መሃል ላይ የመንዲውን ስልስ ምድጃውን እየከፈታችሁ መቀባት

👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
የዶሮ መንዲውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት፣ ዝርዝር እና መጠን - የተበለተ የፈረንጅ ዶሮ - 2 ኩባያ ሩዝ የመንዲ ቅመም ለማዘጋጀት በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡ - 1 ድንብላል - 1 ፓፕሪካ https://www.youtube.com/watch?v=jo_5E0r7DLM - ግማሽ ሚጥሚጣ - ግማሽ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 1 ከሙን - ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት https://www.youtube.com/watch?v=82W5E61luSE - ግማሽ ጨው (በሃላ ላይ ካነሰ የበለጠ መጨመር) አትክልቱን ለመጥበስ - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመንዲ ቅመም - 3 ራስ ተለቅ ያለ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 2 በክብ የተከተፈ ተለቅ ያለ ካሮት ዶሮውን እና ሩዙን ለማዘጋጀት ፡ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ደረቅ ቅመሞችት (2 የላውሮ ቅጠል፣ 1 የቀረፋ ፣ 5 ፍሬ ሄል እና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁሩንፉድ ) - 2 ራስ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ዝንጅብል - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከሙን - ዶሮው እስኪሸፈን ድረስ ሙቅ ውሃ መጨመር - ዶሮወን ከ10-15 ደቂቃ ድረስ መቀቀል - ዶሮውን አውጥሮ ሩዙን መጨመር ውሃ የዶሮ አጠባበስ - የመንዲ ስልሱ ውስጥ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር - ዶሮውን በምግብ ብሩሽ ስልሱን መለወስ - 1 ቁንጥር ጨው ዙሪያውን መነስነስ አበሳሰል፡ - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታችም አብርታችሁ በ200 ዲግሪ ለ45ደቂቃ መጥበስ መሃል መሃል ላይ የመንዲውን ስልስ ምድጃውን እየከፈታችሁ መቀባት
إظهار الكل...
👍 6👏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.