cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Downtown Addis Ababa

Did you think you knew Addis Ababa? Here, you can look at Addis Ababa, its new buildings and mega infrastructures #buildings #hotels #hospitals #megainfrastructures #housing #embassies #stadiums #AddisAbeba Send your pics @dtaddispics_bot , @Zubish8262

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
155
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

First phase completed. #AdeyAbebaStadium @dtaddis
إظهار الكل...
ኢንጂነር ታከለ ኡማ... በከተማችን 4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበትና ከሚድሮክ ኢትዮጵያ ጋር በትብብር የሚገነባ የዘይት ፉብሪካ ለመገንባት መዘጋጅታችንን ሳበስር በደስታ ነው።ግንባታው እየተጠናቀቀ ካለው የዳቦ ፋብሪካ ጎን ለጎን ሲታይ ለከተማችን ነዋሪዎች መሰረታዊ ፍላጎት አቅርቦት እየሰራን እንገኛለን። የዘይት ፋብሪካው በከተማችን ያለውን ፍላጎት በሚመጥን መልኩ ለማቅረብና ያለውን የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ሚናው የጎላ ነው። ፋብሪካው በቀን ከ600ሺህ ሊትር በላይ ዘይት የማምረት አቅም አለው። የፋብሪካው ግንባታ በአንድ በኩል ለነዋሪዎቻችን ጥራቱ የተረጋገጠ የምግብ አቅርቦት ለማቅረብ የሚረዳን በሌላ በኩል ደግሞ ለነዋሪዎቻችን የስራ እድልን የሚፈጥር ነው። ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን መቀነስ ትልቁ ትኩረታችን ነው። መሰረታዊ ፍላጎቶች በሀገር ውስጥ እንዲመረቱ ጠንካራ ድጋፍ እናደርጋለን። ኢኮኖሚያችንን የማሳደግ ፣ በዙሪያችን ያሉ አርሶ አደሮችን የመደገፍ እንዲሁም ለወጣቶቻችን የስራ እድል የመፍጠር ግዙፍ ህልም አለን! (ኢንጂነር ታከለ ኡማ) @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
إظهار الكل...
Leghar Hotel by Serdur Group (U\C) @dtaddis
إظهار الكل...
Menilik's Banquet Hall (Gibir Adarash) @stadia
إظهار الكل...
#UnityPark "አንድነት ፓርክ" መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም ተመርቆ ለህዝብ ጉብኝት ክፍት ይሆናል። በአንድነት ፓርክ ዘጠኙም ክልሎች በአግባቡ ተወክለው በቤተ መንግስቱ እልፍኝ ተበጅቶላቸዋል። ታላቁ ቤተ መንግስት ስያሜው አንድነት ፓርክ ሆኖ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም ተመርቆ ለህዝብ ጉብኝት ክፍት ይሆናል። @dtaddis @tikvahethiopia
إظهار الكل...
#MYADDISABABA @dtaddis
إظهار الكل...
Project: mixed-use building 5B + G + 35 Owner: Noah real estate Architect: Italian Company Location: Leghar (next to ORDA new HQ) Status: Under design @dtaddis
إظهار الكل...
Happy New Year to every Ethiopian here and around the world! @dtaddis
إظهار الكل...