Amazing drawings✏️
The world is Art. Draw Life...
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
161
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ይሄስ ህፃን የት ይሆን ያለው😭😭😭
እናት(እያለቀሰች😭) :- ልጄን ፈልጉልኝ እኔ 1ወር ሙሉ ፈልጌ አጣሁት😭"
ህፃን ሲሳይ ደረጄ 11አመቱ ሲሆን በመካኒሳ ት/ቤት የ2ተኛ ክፍል ተማሪ ነው!ታህሳስ 27/2013 ማክሰኞ ጠዋት ፈተናውን ተፈትኖ ወደ ቤት ይገባል
ከእናቱ ጋር ምሳውን በልቶ እንደተለመደው ከጓደኞቹ ጋር ለመጫወት ከቤት ይወጣል!!በእጁ 15 ብር ይዞ የነበረው ልጅ ሲሳይ "ቆይ ዳቦ ልግዛ"ብሏቸው ከጓደኞቹ ይለያል
በሚያሳዝን ሁኔታ ህፃን ሲሳይ ወደ ጓደኞቹም ሆነ ወደ እናቱ ሳይመለስ አንድ ወር ከ4ቀናት ሆኖታል😭
እናንተ ደጋጎች በደህና እንዲገኝላት እየፀለያችሁ
SHARE ሼር በማድረግ የእናት ለቅሶ አብሱ🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
ባይሽ ኮልፌ
0920341907 አፀዱ
0912121942_ውብሸት
0913559189_ሄኖክ
0921058425_ኤደን
✝✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡በአሉ የሰላም የጤና የደስታ እንዲሆን ልባዊ ምኞቴ ነው፡፡✝✝✝
በአሉን ስታከብሩ እራሳችሁን እና በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችን ከኮሮና መጠበቃችሁን እንዳትዘነጉ፡፡በድጋሜ መልካም በአል፡፡
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.