cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Memes

any kind of comments @hass039 @ummara63

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
170
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትምህርት ተከፍቶ መምህሩ ስም ሲጠራ ═══••••═══ 1. አህመድ አሊ ....... "አግብቷል" 2. ዮናስ አበራ ......."ገጠር እርሻ ጀምሯል" 3. ሶስና ደበበ ..... "አራስ ናት ቲቸር" 4. ሮቤል ኪዳኔ... "መንጃ ፍቃድ አውጥቷል" 5. ዘቢባ ኡመር... "አረብ ሀገር ሔዳለች" 6. ቃልኪዳን ጥላሁን... "የጀበና ቡና ከፍታለች" 7. ሸምሱ ከዲር... "ጫት ቤት ከፍቷል" 8. ወይንሸት አየለ... "ፍቅረኛዋን ተከትላ ጠፍታለች" 9. ናትናኤል ከበደ... "የሰፈር ልጅ አስገድዶ ደፍሮ ታስሯል" 10. Mara ena hassu .. "ቴሌግራም ቻናል ከፍተዉ ሙድ እየያዙ ነው" 😜😂🤣 @marahass @marahass @marahass
إظهار الكل...
የሚስቴ አፍ በጣም ከመስፋቱ የተነሳ : : : : ከንፈሯን እየሳምኳት ታወራለች🤣🤣 @marahass
إظهار الكل...
✍እውነተኛ ታሪክ -ቤት ውስጥ ብቻዬን ነበርኩ። ቤተሰቦቼ ዘመድ ጥየቃ ሄደዋል። በጣም ደብሮኝ ነበር። ድንገት ሳላስበው የቤታችን በር ተከፈተ። የጎረቤት ልጅ ነበረች። እንደገባች ዘላ ሰፈረችብኝ። ከዛ ከንፈሬን..... : : : ባካቹ ስቀልድ ነው😂😂 ለማንኛውም እጃችንን በውሃና በሳሙና በመታጠብ፣ ማህበራዊ ርቀታችንን በመጠበቅ እና የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ በመጠቀም ኮሮናን እንከላከል። ግን ምን እያሰባችሁ ነበር??🤔🤔 @marahass
إظهار الكل...
ባል ከስራ በጊዜ ወደ ቤቱ ይገባል ,, ሚስትም በጣም ተገርማ "ቆይ እንዴት ዛሬ በጊዜ ገባህ?'' ስትለው ባል ምን ቢል ጥሩ ነው "አለቃዬ ገሃነም ግባ ብሎኝ ነው!''😏😏 @marahass
إظهار الكل...
ቆንጅዬ የምታምር ዶክተር ጋር ልትታከም ሄደህ "ወሲብ ታደርጋለህ እንዴ" ስትልህ... #ካላስቸገርኩሽ 🤣🤣🤣 @marahass
إظهار الكل...
ሴት ልጅ ልብስ ማጠብ፣ምግብ ማዘጋጀትና ቤት ማፅዳት በጣም ነዉ ምወደዉ ካለች አግባኝ እያለችህ ነዉ አምልጥ🏃🏃 @marahass
إظهار الكل...
ከአሁን ብኋሏ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥይት ድምፅ አይሰማም ሲሉ አንዱ.. እንዴት ነው ነገሩ በጩቤ ሊጀምሩን ነው እንዴ?" @marahass
إظهار الكل...
ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣 @marahass
إظهار الكل...
ምንም ብር ስለሌለኝ የዛሬው 6 ጃንቦ 🍻🍺 "ይመዝገብ" ስል የግሮሰሪው ባሉካ.... #በዩኔስኮ_ነው ? 😜😂 @marahass
إظهار الكل...
ሲያቀብጠኝ ዶክተር ነኝ ብዬ ተዋውቄ ስልክ ደውላ እህቴን ምጥ ይዟታል ከቤት ና አላለችም😳... ሴትዮ እኔ የከብት ሀኪም ነኝ ብዬ 🏃🏃🏃 @marahass
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.